Get Mystery Box with random crypto!

ጓደኛዬ ፡ ውጤት ተለቋል መተህ እይ እኔ ፡ አይመቸኝም አይተህ ንገረኝ ጓደኛዬ ፡ እሺ እኔ | የዝገት መንደር ™

ጓደኛዬ ፡ ውጤት ተለቋል መተህ እይ

እኔ ፡ አይመቸኝም አይተህ ንገረኝ

ጓደኛዬ ፡ እሺ

እኔ ፡ ስማ ከአባቴ ጋር ስለሆንኩ በኮድ ንገረኝ። ለምሳሌ 1 ትምህርት ከወደኩ " ደህና አደርክ" ሁለት ከወደኩ ደሞ " አንተ እና አባትህ ደህና አደራቹ "ብለህ ንገረኝ

ጓደኛዬ ፡ አንተ እና አባትህ ፡ እናትህ ፡ አክስትህ ፡ እህትህ እና ጎረቤቶችህ ደህና አደራቹ