Get Mystery Box with random crypto!

ታክሲ ውስጥ ታክሲዉስጥ ከሗላ ተቀምጬ ከፊት ወንበር ላይ የተቀመጠው ልጅ አጠገቡ ያለችውን ልጅ ገና | የዝገት መንደር ™

ታክሲ ውስጥ
ታክሲዉስጥ ከሗላ ተቀምጬ ከፊት ወንበር ላይ የተቀመጠው ልጅ አጠገቡ ያለችውን ልጅ ገና ከመግባቱ ይጀነጅናት ጀመር...
ልጁ፡ ሀይ ቆንጆ
ልጅቷ፡ ሀይ! (ኮስተር ብላ)
ልጁ፡ ጠፋሽ ምነው?
ልጅቷ፡ መብራት ሀይል ገብቼ ነው::
ልጁ፡ ወዴት ነሽ?
ልጅቷ፡ ወደፊት፡፡
ልጁ፡ ልሸኝሽ? (እንዴ ታክሲውስጥ መሆኑን ረሳው መሰለኝ)
ልጅቷ፡ ትጠፋለ፡፡
ልጁ፡ ሰፈርሽ የት ነው?
ልጅቷ፡ ለልማት ፈርሷል፡፡
ልጁ፡ አረ ተጫዋች ነሽ፡፡
ልጅቷ፡ አይ አሰልጣኝ ነኝ¡
ልጁ፡ ስልክ አለሽ?
ልጅቷ፡ network የለውም፡፡
ልጁ፡ ተመቸሽኝ!
ልጅቷ፡ ከታክሲው ነው፡፡
ልጁ፡ ማታ ለወክ ትወጫለሽ?
ልጅቷ፡ መብራት ስለማይኖሮ ይጨልማል፡፡
ልጁ፡ አንድ ነገር ላስቸግርሽ?
ልጅቷ፡







ወራጅ! ወራጅ! ወራጅ አለ፡፡ እነሱን እየሰማው ቤቴን አለፍኩኝ፡፡ከዚ ብሀላ የተባባሉትን አልሰማውም፡፡ወርጄ ወደቤቴ
እናም ምን ልላቹ ፈልጌ መሰላቹ share for your friends አብረን ዘና እንበል፡፡

☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆
share ያድርጉ
ስለወደዱን እናመሠግናለን