Get Mystery Box with random crypto!

የዘማሪ ትንሣኤ ፍቃዱ ግጥሞች ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ zemaritnsae — የዘማሪ ትንሣኤ ፍቃዱ ግጥሞች ቻናል
የቴሌግራም ቻናል አርማ zemaritnsae — የዘማሪ ትንሣኤ ፍቃዱ ግጥሞች ቻናል
የሰርጥ አድራሻ: @zemaritnsae
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.81K
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ ቻናል መንፈሳዊ መረጃ ትምህርት መዝሙር ግጥም ይገኝበታል በተጨማሪም
✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️
🙏1) የመዝሙር ግጥምና ዜማ ለምትፈልጉ በፈለጉት አይነት እና ቋንቋ
2) ቪዲዮ ክሊፕ መስራት ለምትፈልጉ (የመ

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-06-30 21:31:26 ቅድስት ሺመልስ በጣም አሪፍ ግጥም እንደ መጀመሪያሽ ይበል የሚያሰኝ ጥሩ ግጥም ነው በሃረግ መግጠምሽ ደግሞ አቅምሽን ያሳያል የተሻለ እንጠብቃለን እንደ ስህተት ባላየውም ርዕስ ይኑረው

ሙሉ ውጤት ሐምሌ 13
የዳኛ ውጤት 55/50
like ?
806 viewsዘማሪ ትንሳኤ ፍቃዱ Josi, 18:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 21:28:17 ወድቆ በመነሳት
ያለፈን በመረሳት
ለ ፍቅር መረታት
ሀዘን እና ደስታ
ባለፈው ትውስታ
በመልካም ልቦና
ህይወት ስትቀና
የበላነው ተረፎ
የሰጠነው ገዝፎ

ጡሩነትን አግኝተናል
ፍቅረን ሰንቀናል

ቅድስት ሺመልስ
ግጥሟን ከወደዳችሁላት ላይክ እና ሼር ተባበሯት

ለመቀላቀል

@zemaritnsae
@zemaritnsae

724 viewsዘማሪ ትንሳኤ ፍቃዱ Josi, 18:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ