Get Mystery Box with random crypto!

የዘማሪ ትንሣኤ ፍቃዱ ግጥሞች ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ zemaritnsae — የዘማሪ ትንሣኤ ፍቃዱ ግጥሞች ቻናል
የቴሌግራም ቻናል አርማ zemaritnsae — የዘማሪ ትንሣኤ ፍቃዱ ግጥሞች ቻናል
የሰርጥ አድራሻ: @zemaritnsae
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.81K
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ ቻናል መንፈሳዊ መረጃ ትምህርት መዝሙር ግጥም ይገኝበታል በተጨማሪም
✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️
🙏1) የመዝሙር ግጥምና ዜማ ለምትፈልጉ በፈለጉት አይነት እና ቋንቋ
2) ቪዲዮ ክሊፕ መስራት ለምትፈልጉ (የመ

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-07-10 20:49:55 ቅኔ ነው ትርጉሙ

መመዘን አቅቶን በሰውኛ ዘይቤ፣
ማለት እያበዛን፣
የእኔ ይሰማ ይደመጥ ሀሳቤ፣
በዘር በሀይማኖት ሁሌ እንደተጣላን፣

ቅኔ ነው ትርጉሙ፣
ፍቺው ሁለት ሆኖ ወርቅና ሰሙ፣
ሲሻው እያጠፋ ሲያሻው እየገደለ፣
በገንዘብ ደልሎ 'ራሱን አቀለለ፣
በሰሜን በደቡብ በምእራብ በምስራቅ፣
በብሄር ፍጆታ ሰው እንደዘበት ሲያልቅ፣
ምን ተሰማሽ እናት ኢትዮጵያ፣

ቅኔ ነው ትርጉሙ፣
የሀዘን ዘመን የመከራ ጊዜ፣
ሁሉም ተጠናውቶት በመግደል አባዜ፣
በየመንገዱ ላይ ይታየኛል ሞት፣
ደም እየፈሰሰ
እንዲህ ሆንን እያልን ይቅርብን መጣላት፣
በጋራ ሆነን እንሁን በአንድነት።

ገጣሚ ጽዮን ግርማ
ግጥሟን ከወደዳችሁላት ላይክ እና ሼር ተባበሯት

ለመቀላቀል

@zemaritnsae
@zemaritnsae

536 viewsዘማሪ ትንሳኤ ፍቃዱ Josi, 17:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 20:14:16
474 viewsዘማሪ ትንሳኤ ፍቃዱ Josi, 17:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 20:14:16
474 viewsዘማሪ ትንሳኤ ፍቃዱ Josi, 17:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 14:19:02 Watch "የማይሞተው በእህታችን ሀብትሽ ወለተ ተክለሃይማኖት" on YouTube


648 viewsዘማሪ ትንሳኤ ፍቃዱ Josi, 11:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 22:48:37 @zemaritnsae
@zemaritnsae
@zemaritnsae
574 viewsዘማሪ ትንሳኤ ፍቃዱ Josi, edited  19:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 07:33:19 ፍሬዘር ከደብረዘይት እጅግ በጣም ጥሩ ቅኔ ነው ከአለፉት ግጥሞችህ ጠንካራ እና የላቀ ነው በርታ

ሙሉ ውጤት ሐምሌ 13
የዳኛ 60/50
የlike ?
969 viewsዘማሪ ትንሳኤ ፍቃዱ Josi, 04:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 07:30:59 አፋልጉኝ
።።።።።።
ኮፍያዬ ከላይ፣
………………ከታች ከረባቴ፣
ሱሪ'ና ጫማዬ…
………………ሸሚዝ'ና ኮቴ፣
ቦታቸውን ይዘው፣
………………ደምቆልኝ ውበቴ፣
ሰው የመሆኛዬ፣
………………ጠፋ ጭንቅላቴ።

ፍሬዘር ከደብረዘይት
ግጥሙን ከወደዳችሁለት ላይክ እና ሼር ተባበሩት

ለመቀላቀል

@zemaritnsae
@zemaritnsae

952 viewsዘማሪ ትንሳኤ ፍቃዱ Josi, 04:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 21:07:11 ሼር ይደረግ ይታይ
974 viewsዘማሪ ትንሳኤ ፍቃዱ Josi, 18:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 21:06:51 Watch " አጫብር ወረብ / የቃና ዘገሊላ የጠፋው ፋይል ተገኘ / ሼር እና ሰብስክራይብ አትርሱ Orthodox Tewahido Mezmure" on YouTube


1.2K viewsዘማሪ ትንሳኤ ፍቃዱ Josi, 18:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 21:34:07 Watch " ጊዮርጊስ ነው / አዲስ ድንቅ ዝማሬ / ዘማሪ ትንሣኤ ፍቃዱ / New Orthodox Mezmur" on YouTube


1.8K viewsዘማሪ ትንሳኤ ፍቃዱ Josi, 18:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ