ወድቆ በመነሳት ያለፈን በመረሳት ለ ፍቅር መረታት ሀዘን እና ደስታ ባለፈው ትውስታ በመልካም ልቦና ህይወት ስትቀና የበላነው ተረፎ የሰጠነው ገዝፎ ጡሩነትን አግኝተናል ፍቅረን ሰንቀናል ቅድስት ሺመልስ ግጥሟን ከወደዳችሁላት ላይክ እና ሼር ተባበሯት ለመቀላቀል @zemaritnsae @zemaritnsae 724 viewsዘማሪ ትንሳኤ ፍቃዱ Josi, 18:28