Get Mystery Box with random crypto!

AASTU Z-Campus

የቴሌግራም ቻናል አርማ z_campus — AASTU Z-Campus A
የቴሌግራም ቻናል አርማ z_campus — AASTU Z-Campus
የሰርጥ አድራሻ: @z_campus
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 402
የሰርጥ መግለጫ

📌 Z-campus has reincarnated!

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-09-06 22:22:39
አዲስ አመት የት ኖት ?
Anonymous Poll
26%
ግቢ
37%
ከግቢ ውጩ
37%
ምን አገባህ !
522 voters1.1K viewszoog, 19:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 15:54:44
ሰላም ቴሌገበያዎች ነን !

ማስታወቂያ ማሰራት ይፈልጋሉ

ቢዝነስዎን ለማሳደግ አልያም አዲስ ሊጀምሩት ላሰቡት ፕሮጀክት የሶሻል ሚዲያ Promotion አስፈልጎታል ከእኛ ጋር በተመጣጣኝ ዋጋ የሚፈልጉትን ታዋቂ እና ዝነኛ Social media influencer በመጠቀም ማስተዋወቅ ይችላሉ ።

1M በላይ ተከታይ ያላቸው ዝነኞች በእጃችን አሉ !

ታማኝ Telegram ቻናል
ታዋቂ TikToker & Youtuber
የዝኖች Instagram & Facebook አካውንት ሁሉንም እኛ ጋር ያገኛሉ መጥተው ያስተዋውቁ !

በተመጣጣኝ ዋጋ በዝነኞች ምንም ንኪኪ ሳይኖሮት ምርት እና አገልግሎቶን ያስተዋውቁ !

በዚ ስልክ ቁጥር ሃሎ ይበሉን ! +251979251724 አልያም @bzoog ቴሌግራም አካውንት ያዋሩን !

Social Media is a business Heartbeat !
---------------------------------------------------------
Join : @Gebeya_Tele
contact : @bzoog

   ▬▬▬▬ sʜᴀʀᴇ ▬▬▬▬
2.3K viewszoog, 12:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 09:02:05 5 አመት ሙሉ AASTU በር ላይ ጫት ሲቅም የነበረ ሰው .....የአምስት አመት ምርቃናው ገልጦለት Motivation speakers ቢሆን ይገርማል

bro_ ያዘዋል
1.4K viewszoog, 06:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 21:04:55 የተለያዩ መፅሐፍትን በpdf አዲስና ቆየት ያሉ መፅሐፍትን

ከልቦለድ እስከ ኢልቦለድ :

ከፍልስፍና እስከ ሳይኮሎጂ

ከግለታሪክ እስከ ታሪክ:

ከግጥሞች እስኪ ወጎች

ከሰባተኛ እስከ 12 ያሉ የተማሪዎች መማሪያ መፅሐፍት(STB) እና የመምህራን(TG)
መፅሐፍን ሚያገኙበት ሁሉንም አሟልቶ የያዘ ባይነቱ ለየት ያለ ዘመናዊ #የPDF ላይብረሪ ነው!
•እንኛ ጋር #ከ1900 በላይ PDF መፅሐፍቶች አሉን የሌለን የለም:: መተው ይጎብኙን 100% ይደሰቱበታል!
(ብሔረ መፃሕፍት ዘ-ኢትዮጵያ )
@ETHIO_PDF_BOOKS
@ETHIO_PDF_BOOKS
@ETHIO_PDF_BOOKS
1.5K viewszoog, 18:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 13:07:56
አሳዛኝ ዜና
ተማሪው በዶርሙ ውስጥ እራሱን በመስቀል ህይወቱ አለፈ!!

ተማሪ ፋዓድ ወንድወሰን ዳንኤል በወሎ ዩኒቨርሲቲ በጤና ኮሌጅ የ2ኛ ዓመት የፋርማሲ/ Pharmacy /ተማሪ የነበረ ሲሆን በ26/12/2014 ዓ.ም ምክኒያቱ ባልታወቀ ሁኔታ ከማደሪያ ቤቱ/ዶርሙ/ውስጥ እራሱን በመስቀል ህይወቱ እንዳለፈ ዩኒቨርሲቲው ገልፇል።

ዩኒቨርሲቲው በተማሪው ህይወት ማለፍ ከፍተኛ ሃዘን የተሰማው መሆኑን የገለፀ ሲሆን ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹና ለክፍል ጓደኞቹ መጽናናትንም ተመኝቷል።

ነብስ ይማር
    T.me/ethio_mereja
      
@ethio_mereja
2.2K viewszoog, 10:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 09:34:02 Surprise

በአለም ሁነት ሁሉ ፤ ሩቅ ነው ተብሎ ከቶ አይሳቅም !
ግዜን ሚቸርህን ፤ ነገህን አታውቅም !
......ት






ም......
የሆንከውን ስታይ ፤ አንተም አታምነውም
የመኖር ያክል ፤ Surprise የለም

አደይ ላይ ከተወንን በኃላ
2.8K viewszoog, edited  06:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 14:55:22
Are you applying for scholarship to study abroad and needed an essay help

Just say “write my essay” and get a top-notch proffessional paper that will boost your chance of getting accepted in to your dream collage.

Give us your requirments and our experienced ILTES certificated proffessional academic essay writers will handle the rest to create a custom piece of work designed just for you.
after completing your order our essay writers will be happy to revise your essay as many times as you needed to make it flawless and meet the originality demands of your institution. 

Our On-Demand College Essay Review service is available
Submit your own essay for a review and our team of experts are ready to provide everything you need to perfect your application essays.

The services we provide are:

100% Uniqe and Non-plagiarized
Any topic, any level
Student-friendly prices 
24/7 Availability and on time delivery

  Order now
╔════════════╗
Contact us: @Passcon
╚════════════⇲
  Join : @Passconet
1.9K viewszoog, 11:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 16:54:59 አንዲት ልጅ በINBOX መታ የሚከተለውኔ ጥያቄ ጠይቃኝ ነበር

በአሁን ሰዓት ከ REFRENCE ይልቅ TEXT BOOK ማነበብ ጠቃሚ ነው ትላለህ?

ምላሹ ለሌሎቻችሁም እንደሚያስፈልጋችሁ በመረዳቴ እንሆ ፦

REFRENCE BOOK ማንበብ አዋጭ ይመስላል አደል? አዋጭ ግን አይደለም ፤ ምክንያት

REFRENCE BOOKS ቁንፅል እውቀት  ያላቸው በመሆኑ የተሟላ ግንዛቤ እንዲኖራችሁ አያረጋችሁም!

ከምትከተሉት REFRENCE ውጪ የወጡ ጥያቄዎች ቢኖሩ የመመለስ እድላችሁ ይቀንሳል ማለት ነው!

REFRENCE BOOKS የሚዘላቸው በጣም ብዙ ሃሳቦች እና ነጥቦች ይኖራሉ!

ከመጀመሪያው ሃሳብ ጋር እንዳይጣረስባችሁ በመጀመሪያው ሃሳብ ለማለት የፈለኩት ምንም እንኳን ሃሳቡ በሁለቱም መፅሃፎች  በ TEXT BOOK እንዲሁም REFRENCE BOOK ላይ ቢገኝም ፣ ነገሮችን በተለያየ አቅጣጫ የመረዳት እድላችሁ የሚገኘው ከ TEXT BOOK ነው ማለቴ ነው!


በሁለተኛው ነጥብ ላይ እንድትረዱ የምፈልገው REFRENCE ሳያስተምሯችሁ ወይም ሳያነሱት የሚያልፉት ሃሳብ አለ!ስለዚህ አካሂዳችሁን መመርመር ያስፈልጋል!

REFRENCE BOOKS ላይ የሚጨመሩ የተነዛዙ ነገሮች ይበዛሉ!

TEXT BOOK ላይ የሌለ ነገር አምጥተው ፣ የመጨረሻ ሲቀባጥሩ ታገኟችሗላችሁ ፣ አንዳንዴ "እኔን ለማሳበድ ነው እንዴ ይሄ ሁሉ ነገር "ልትሉ ትችላላችሁ። የምመክራችሁ ነገር ከዚህ በፊት የወጡ የ ENTRANCE ፈተናዎችን በመቃኘት ፤ እድታነቡ ነው ። እንዲህ የተጨመሩ ነገሮች አንዳንዶቹ ለ ENTRANCE ጠቃሚ ናቸው ፣ አነሸዳንዶቹ ግን ጊዜያችሁን በከንቱ ነው የሚያቃጥሉት!

ትምህርት ሚኒስቴር የሚያውቀው አነብቡ ብሎ የሰጣችሁን TEXT BOOKS ነው!

አንዳንዶቻሁ ፈተናው ከ Extreme ወይ ከ Galaxy የሚወጣ እየመሰላችሁ ፤የተሰጣችሁ  Text book የትል እንዳለ እንኳን እረስታችሁታል!Guide ማንበብ የከፋ ነገር ባይኖረውም ፤ ማግኘት ከምትፈልጉት ውጤት በታች ለማግኘታችሁ ምክንያት ሊሆን ግን ይችላል!

600 በላይ ያመጡ ጓደኞቼን ጠይቄ ለማረጋገጥ የሞከርኩትም TEXT BOOK እንደሚያነቡ ነው!


ማሳሰቢያ

ይህ በእንዲህ እንዳለ ግን አንዳንድ ተማሪዎች REFRENCE BOOKS የስኬታቸው ሚስጢር እንደሆነ ሲናገሩም ይሰማል! ለአብነት ያክል ADVANCED ENGLISH BOOK ONE AND TWO እና EXTREME SAT ተጠቃሽ ምሳሌዎች ናቸው!


መልካም ዝግጅት ይሁንላችሁ

¢ ከቀሰም የተወሰደ !
1.4K viewszoog, edited  13:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 12:17:41 coming soon Genius insight !
2.9K viewszoog, edited  09:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 12:13:29
ዥለስ እየቃዠ መሆን አለበት
ወልዲያ ተይዛለች አላለም ....አይሻልም አዲስ አበባ

መቀሌ ናፍቀሽናል
3.0K viewszoog, edited  09:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ