Get Mystery Box with random crypto!

Surprise በአለም ሁነት ሁሉ ፤ ሩቅ ነው ተብሎ ከቶ አይሳቅም ! ግዜን ሚቸርህን ፤ ነገህ | AASTU Z-Campus

Surprise

በአለም ሁነት ሁሉ ፤ ሩቅ ነው ተብሎ ከቶ አይሳቅም !
ግዜን ሚቸርህን ፤ ነገህን አታውቅም !
......ት






ም......
የሆንከውን ስታይ ፤ አንተም አታምነውም
የመኖር ያክል ፤ Surprise የለም

አደይ ላይ ከተወንን በኃላ