Get Mystery Box with random crypto!

አሳዛኝ ዜና ተማሪው በዶርሙ ውስጥ እራሱን በመስቀል ህይወቱ አለፈ!! ተማሪ ፋዓድ ወንድወሰን | AASTU Z-Campus

አሳዛኝ ዜና
ተማሪው በዶርሙ ውስጥ እራሱን በመስቀል ህይወቱ አለፈ!!

ተማሪ ፋዓድ ወንድወሰን ዳንኤል በወሎ ዩኒቨርሲቲ በጤና ኮሌጅ የ2ኛ ዓመት የፋርማሲ/ Pharmacy /ተማሪ የነበረ ሲሆን በ26/12/2014 ዓ.ም ምክኒያቱ ባልታወቀ ሁኔታ ከማደሪያ ቤቱ/ዶርሙ/ውስጥ እራሱን በመስቀል ህይወቱ እንዳለፈ ዩኒቨርሲቲው ገልፇል።

ዩኒቨርሲቲው በተማሪው ህይወት ማለፍ ከፍተኛ ሃዘን የተሰማው መሆኑን የገለፀ ሲሆን ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹና ለክፍል ጓደኞቹ መጽናናትንም ተመኝቷል።

ነብስ ይማር
    T.me/ethio_mereja
      
@ethio_mereja