Get Mystery Box with random crypto!

AASTU Z-Campus

የቴሌግራም ቻናል አርማ z_campus — AASTU Z-Campus A
የቴሌግራም ቻናል አርማ z_campus — AASTU Z-Campus
የሰርጥ አድራሻ: @z_campus
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 402
የሰርጥ መግለጫ

📌 Z-campus has reincarnated!

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-28 13:24:12
@infinitybag የተለያዩ ኦርጅናልና ብራንድ የሆኑ ቦርሳዎች ጫማዎች ሽቶዎች ሰዓቶችን እና መነፅሮችን በተለያዩ አማራጮች ከተለያዩ የ አውሮፓ አገራቶች ይዘን ቀርበናል::

አድራሻችን ቦሌ መድሃኒዓለም ቤ/ክ ጀርባ ፅጌ ሽሮ አጠገብ ፋና ፕላዛ 1ኛ ፎቅ::

የ Delivery አገልግሎት ይኖራል [ Deliver Service Available ]

0912090320 @fitsegram
Join Now -https://t.me/infinitybag
Tiktok - www.tiktok.com/@infinitybags
4.0K viewszoog, 10:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 21:55:24 አንድ ተጋሩ ጀለሴ በቃ በየቀኑ " ወለዲኩ ትበል " .... " ትግራይ ትስርዕ " እያለ ሲያስገኝ ወይ ተወኝ ወይ መቀሌ ገብተህ ዲሽቃህን ሸክፈህ ተዋጋ ስለው ! ..... " ምን እዛ ድረስ አለፋኝ እነሱ ራሱ #ሸገር ይመጡ የለ ዴ " አላለኝም ....!

ኢትዮጽያዬ 3ሺ አመት ያልካድሽው አምላክ ይርዳሻ !
ሰላም ለትግራዋይ ፤ ለኢትዮጽያ ፤ ለ
4.8K viewszoog, edited  18:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 13:56:11
@infinitybag የተለያዩ ኦርጅናልና ብራንድ የሆኑ ቦርሳዎች ጫማዎች ሽቶዎች ሰዓቶችን እና መነፅሮችን በተለያዩ አማራጮች ከተለያዩ የ አውሮፓ አገራቶች ይዘን ቀርበናል::

አድራሻችን ቦሌ መድሃኒዓለም ቤ/ክ ጀርባ ፅጌ ሽሮ አጠገብ ፋና ፕላዛ 1ኛ ፎቅ::

የ Delivery አገልግሎት ይኖራል [ Deliver Service Available ]

0912090320 @fitsegram
Join Now -https://t.me/infinitybag
Tiktok - www.tiktok.com/@infinitybags
5.1K viewszoog, 10:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 11:22:23
የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን በማስመረቅ ላይ ነዉ

ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ  በቀን እና በማታ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 6 ሺሕ 515 ተማሪዎች በማስመረቅ ላይ ነዉ።ከነዚህም ዉስጥ በመጀመሪያ ዲግሪ 3 ሺሕ 910 ፣ በሁለተኛ ዲግሪ 1 ሺሕ 597 እንዲሁም በሶስተኛ ዲግሪ 69 ተማሪዎች ናቸዉ። ከተመራቂዎቹ ዉስጥም 4ሺሕ 613 ወንድ እና 1ሺሕ 902 ሴት ተማሪዎች ናቸው ተብሏል።

በተጨማሪም ዩኒቨርስቲው በአባትነታቸው ለሚታወቁት ብፁዕ አቡነ ኤርሚያስ እና ለኮሎኔል አትሌት ደራርቱ ቱሉ የክብር ዶክትሬት ዲግሪ በስነስርዓቱ ላይ ይሰጣል።

ዩኒቨርሲቲው 60 አመታትን በመማር ማስተማር መቆየቱም ይታወቃል።

#ATC ለተመራቂ ተማሪዎች እና ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ ይላል።

@atc_news @atc_news
@atc_news @atc_news
4.8K viewszoog, 08:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 11:22:23
የተማሪዎች መማሪያ ደብተር እስከ 80 ብር እየተሸጠ ነው ተባለ

በአዲስ አበባ ራዲካል ተብሎ የሚጠራው ባለሃምሳ ገፅ አንድ ደብተር እስከ 80 ብር የሚሸጥ ሲሆን፣ በክፍለ አገር ከተሞች መጠነኛ ቅናሽ እንዳለው አዲስ ማለዳ ዘግባለች። 32 ገፅ ያላቸው መማሪያ ደብተሮችም እንደጥራት ደረጃቸው ከ30 እስከ 60 ብር መሸጫ ዋጋቸው ሆኗል።

ባለፈው ዓመት የትምህርት ዘመን መጀመሪያ እስከ 40 ብር ይሸጥ የነበረ ደብተር ነው በዚህ ዓመት ከእጥፍ በላይ የጨመረው ተብሏል። በዚህም የተማሪ ቤተሰቦች በተማሪዎች መማሪያ ቁሳቁስ አላግባብ የዋጋ መወደድ ቅሬታቸውን እየገለፁ ይገኛሉ።

@atc_news @atc_news
@atc_news @atc_news
3.8K viewszoog, 08:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 11:22:23
እጅግ በርካታ የፈጠራ ስራዎች ያሉት የሐራዉ ተወላጅ ኡስማን በላይ ሰሞኑን አንድ አስደናቂ ስራዉን ለሕዝብ በይፋ አሳይቷል።

"ETwulaga-8100 ባለ ልዩ ተግባር ድሮን ፣
ድሮኗ ብዙ ተግባራቶችን ማከናወን ስትችል ዋና ተግባሯም ሰዎችን መለየት የሚያስችል(Artificial intelligence AI) የተካተተለት ካሜራ፣ ይህም ካሜራ የሚፈለጉ ሰዎችን በጎዳናዎች በገበያ እንዲሁም ሰዎች በሚንቀሳቀሱበት ቦታ ሁሉ በተገጠመላት GPS(Global Positioning System) እየተንቀሳቀሰች መፈለግ እና የሚፈለገውን ሰው ካገኘች ቡኋላ መረጃውን ለአስፈላጊ አካላት ማሳወቅ እንዲሁም አስፈላጊ ከሆነ እዛው እርምጃ እንድትወስድ ማድረግ ትችላለች። ሰዎችን ብቻ ሳይሆን በምድር ላይ ያሉ ማንኛውንም ቁሶች፣ ህይወት ያላቸው፣ የሌላቸውንም ሁሉ በማስተማር የፈለግነውን መረጃ እንድናገኝ እና እርምጃ እንድንወስድ ማድረግ ትችላለች፣ አሁን ላይ በማቴሪያል እጥረት ሙሉ በሙሉ ባይጠናቀቅም፣ ድሮኗ አየር ላይ መብረር እና እርምጃ መውሰድ ትችላለች። በቅርቡ ሙሉ ለሙሉ ለማጠናቀቅ እሞክራለሁ"ሲል ነዉ ታዳጊዉ የፈጠራ ባለተሰጥዖ ኡስማን በላይ ተናግሯል።


@atc_news @atc_news
@atc_news @atc_news
3.8K viewszoog, 08:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 14:14:02
የትምህርት እድል
Speed Consultancy

የትምህርት እድል ይዘንላቹ መቷል።

Study in USA
Canada
Poland

በት/ም ቪዛ ሂደው ህጋዊ ሆነው የመኖሪያ ፈቃድ ወስደው መስራት ይችላሉ ::
ሙሉ የቪዛ ፕሮሰሱን በ አጭር ጊዜ ውስጥ እናጠናቅቃለን።

የቴሌግራም ቻናላችንን ይጎብኙ
https://t.me/+U0U08d2h9Lw3ZTI8
https://t.me/+U0U08d2h9Lw3ZTI8

ለበለጠ መረጃ
0902065582
0902037642
በቴሌግራም @Novatr3
4.4K viewszoog, 11:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 11:21:59
@infinitybag የተለያዩ ኦርጅናልና ብራንድ የሆኑ ቦርሳዎች ጫማዎች ሽቶዎች ሰዓቶችን እና መነፅሮችን በተለያዩ አማራጮች ከተለያዩ የ አውሮፓ አገራቶች ይዘን ቀርበናል::

አድራሻችን ቦሌ መድሃኒዓለም ቤ/ክ ጀርባ ፅጌ ሽሮ አጠገብ ፋና ፕላዛ 1ኛ ፎቅ::

የ Delivery አገልግሎት ይኖራል [ Deliver Service Available ]

0912090320 @fitsegram
Join Now -https://t.me/infinitybag
Tiktok - www.tiktok.com/@infinitybags
3.8K viewszoog, 08:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 09:50:19 ይገባቸዋል ግን እኔ ከRift ይሰጠኛ እንግዲህ
3.8K viewszoog, 06:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 09:49:44
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለብጹዕ አቡነ ኤርምያስ እና ለኮሎኔል አትሌት ደራርቱ ቱሉ የዓመቱን የክብር ዶክትሬት ሊሰጥ ነው

ዩኒቨርሲቲው በሃይማኖት አባትነታቸው የተማሩትንና ያስተማሩትን በተግባር ለሚኖሩት፤ ሰውን በሰውነቱ ብቻ ላከበሩት ታላቁ ብጹዕ አቡነ ኤርምያስ እና ኢትዮጵያን ብሎም አፍሪካን በስፖርቱ ዓለም በማስጠራት ጀምራ ለኅብረሰተብ ፍቅርና አንድነት መጎልበት ለምትተጋው ኮሎኔል አትሌት ደራርቱ ቱሉ የዓመቱን የክብር ዶክትሬት ሊሰጥ መሆኑን አሳውቋል፡፡

እንኳን ደስ አላችሁ

@atc_news @atc_news
@atc_news @atc_news
3.7K viewszoog, 06:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ