Get Mystery Box with random crypto!

AASTU Z-Campus

የቴሌግራም ቻናል አርማ z_campus — AASTU Z-Campus A
የቴሌግራም ቻናል አርማ z_campus — AASTU Z-Campus
የሰርጥ አድራሻ: @z_campus
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 402
የሰርጥ መግለጫ

📌 Z-campus has reincarnated!

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-26 09:49:13
መርጌታ አንዱአምላክ ባህላዊ መዳኒት ቀማሚ ለአባቶቻችን ጥበብ ዋጋ እንስጥ

የምንሰራው ጥበብ
============

1.ለሀብት
2.ለገበያ ብዙ ደንበኛ እንዲኖረን
3.ለመስተፋቅር
4.ለማንኛውም በሽታ
5.ሰውን ለማፍዘዝ ለማደንገዝ
6. ለሰላቢ በሌላ አማርኛ ነገሮችን ለመሰወር
7.ለግርማ ሞገስ
8.ለትምህርት ዘኢያገድፍ
9.ለዐቃቤ ርዕስ ለመከላከያ
10.ሰው እንዲወደን ማድረግያ
11.ብልት ማሳደጊያ ዕፀ አብይ
12.ለስንፈተ ወሲብ
13.ለዐደበተ ርቱዕ ጥሩ ተናጋሪ እንድንሆን
14.ለቁመት መጨመርያ ዕፀ (ኤግኤል)
15.በግለ ወሲብ ለምትሰቃዩ ወይም በሴጋ
16.ለመልክ ውበት እንዲኖረን ማድረጊያ
17. ስራ እንድንቀጠር ማድረግያ
18.ፈተና አሪፍ ውጤት እንድናመጣ ማድረግያ
19.ለሴቶች ትልቅ ዳሌ እንዲኖረን ማድረግያ በዕፀዋት ብቻ
20.ፀጉር እንዲረዝም ማድረጊያ ..... ወዘተ
21.ለውፍረት
22.ለቅጥነት
23.ለስልጣን መጨመርያ
24.ለጥላ ወጊ
25.ለህዝብ ፍቅር
26.ብር እንዳይባክን ማድረግያ
27.የሴት ድንግልና መመለሻ
28.ለቁማር
29.ደፋር ለመሆን
30. ህልም እንፈታለን
31. ትዳር ላይ ማትስማሙ እድትስማሙ ሚያደርግ
32.ለመካን

ለጥያቄው 0986180818ይደውሉልን

እያንዳዱ ችግር እኛጋ መፍትሄ አለ።
3.5K viewszoog, 06:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 08:27:12 እርግጥ ነው በማይታመን ዋጋ ማስታወቂያዎች እንደምንሰራ ሰምተዋል አልያም ያውቃሉ

ታዲያ እንዴት እኛ ማግኘት ከቸገሮት ይሃው እልፍኙ @bzoog
3.5K viewszoog, 05:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 08:22:07
የ8ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ።

የደቡብ ክልል እና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የ8ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ መሆኑ ዛሬ ተገልጿል።

በሁለቱ ክልሎች ውሳኔ መሰረት የማለፊያ ነጥብ ፦

ለወንዶች 41፣
ለሴቶች 40 እና
ለአይነ ስውራን 39 ሆኖ ተወስኗል።

በዚህ መሰረት ፦ በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሁለቱም ክልሎች ለፈተና ከተቀመጡ ከ257 ሺህ በላይ ተማሪዎች 187 ሺህ 500 በላይ ተማሪዎች ወደቀጣይ ክፍል የሚያሳልፋቸውን ውጤት አምጥተዋል።

ለፈተና ከተቀመጠው አጠቃላይ ተማሪ ቁጥር ሲታይ ከ73 በመቶ በላይ ተማሪዎች አልፈዋል።

በተለየ መልኩ ከጸጥታ ጋር በተያያዘ በአሉታዊ ጫና ውስጥ ሆነው የተማሩና ለፈተና የተቀመጡ የደራሼ ልዩ ወረዳ ተማሪዎችን ውጤት በተለየ መልኩ ታይቷታ።

በዚህም መሰረት ፦

ለወንዶች 39፣
ለሴቶች 38 እና
ለአይነ ስውራን 37 ሆኖ ተወስኗል።

የሁለቱ ክልሎች ተማሪዎች ውጤታቸውን ከነገ ጀምሮ መውሰድ ይችላሉ ተብሏል።

የደራሼ ልዩ ወረዳ ተማሪዎች ግን ውጤታቸው በእጅ የሚሰራ በመሆኑ የ1 ሳምንት ጊዜ ዘግይቶ ይደርሳል እስከዛው በትዕግስት እንዲጠባበቁ መልዕክት ተላልፏል።

መረጃው የኢዜአ ነው

@atc_news @atc_news
@atc_news @atc_news
3.9K viewszoog, 05:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 14:14:02
የትምህርት እድል
Speed Consultancy

የትምህርት እድል ይዘንላቹ መቷል።

Study in USA
Canada
Poland

በት/ም ቪዛ ሂደው ህጋዊ ሆነው የመኖሪያ ፈቃድ ወስደው መስራት ይችላሉ ::
ሙሉ የቪዛ ፕሮሰሱን በ አጭር ጊዜ ውስጥ እናጠናቅቃለን።

የቴሌግራም ቻናላችንን ይጎብኙ
https://t.me/+U0U08d2h9Lw3ZTI8
https://t.me/+U0U08d2h9Lw3ZTI8

ለበለጠ መረጃ
0902065582
0902037642
በቴሌግራም @Novatr3
5.1K viewszoog, 11:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 14:15:13 ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች
-
ፈተና የሚያሳልፍ አስተሳስብ መገንባት!
-
Follow : @maneshetu
Follow : @maneshetu
Follow : @maneshetu
Follow : @maneshetu
Follow : @maneshetu
6.1K viewszoog, 11:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 19:13:40
መርጌታ አንዱአምላክ ባህላዊ መዳኒት ቀማሚ ለአባቶቻችን ጥበብ ዋጋ እንስጥ

የምንሰራው ጥበብ
============

1.ለሀብት
2.ለገበያ ብዙ ደንበኛ እንዲኖረን
3.ለመስተፋቅር
4.ለማንኛውም በሽታ
5.ሰውን ለማፍዘዝ ለማደንገዝ
6. ለሰላቢ በሌላ አማርኛ ነገሮችን ለመሰወር
7.ለግርማ ሞገስ
8.ለትምህርት ዘኢያገድፍ
9.ለዐቃቤ ርዕስ ለመከላከያ
10.ሰው እንዲወደን ማድረግያ
11.ብልት ማሳደጊያ ዕፀ አብይ
12.ለስንፈተ ወሲብ
13.ለዐደበተ ርቱዕ ጥሩ ተናጋሪ እንድንሆን
14.ለቁመት መጨመርያ ዕፀ (ኤግኤል)
15.በግለ ወሲብ ለምትሰቃዩ ወይም በሴጋ
16.ለመልክ ውበት እንዲኖረን ማድረጊያ
17. ስራ እንድንቀጠር ማድረግያ
18.ፈተና አሪፍ ውጤት እንድናመጣ ማድረግያ
19.ለሴቶች ትልቅ ዳሌ እንዲኖረን ማድረግያ በዕፀዋት ብቻ
20.ፀጉር እንዲረዝም ማድረጊያ ..... ወዘተ
21.ለውፍረት
22.ለቅጥነት
23.ለስልጣን መጨመርያ
24.ለጥላ ወጊ
25.ለህዝብ ፍቅር
26.ብር እንዳይባክን ማድረግያ
27.የሴት ድንግልና መመለሻ
28.ለቁማር
29.ደፋር ለመሆን
30. ህልም እንፈታለን
31. ትዳር ላይ ማትስማሙ እድትስማሙ ሚያደርግ
32.ለመካን

ለጥያቄው 0986180818ይደውሉልን

እያንዳዱ ችግር እኛጋ መፍትሄ አለ።
6.1K viewszoog, 16:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 13:06:51 #አሳይመንትሶልሽን

ፋይናል ደርሶአልና አሳየይመነት ምሰራበት ጊዜ አጣሁ ምትሉ በሙሉ አሳይመንቶችን በ ጥራት አና በሰአቱ ሰርተን እንልካለን ።

@abssicr
@ililo95
@Nahomkata7

እዚ ላይ ያገኙናል
815 viewszoog, edited  10:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 07:40:45 ማንኛውም ከ5ሺ በላይ ተከታይ ያለው የቴሌግራም ቻናል ያላችሁ እና መሸጥ የምትፈልጉ ልጆች አዋሩኝ በአሪፍ ዋጋ እገዛቹሃለሁ !

@bzoog
1.8K viewszoog, 04:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 20:21:54 የጥሪ ማስታወቂያ

በ2014 ዓ.ም በደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አድስ እና 2ኛ
ዓመት ተማሪዎች በሙሉ

የ2014 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚከናወነዉ ሐምሌ 18 እና 19/2014 ዓ.ም መሆኑን እየገለጽን ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፡

1. የ8ኛ - 12ኛ ክፍል አጠቃላይ ትምህርት መጠናቃቂያ ሰርተፍኬት ኦሪጅናልና ሶስት ፎቶ ኮፒ 2. ሶስት በአረት (3x4) የሆነ በቅርብ ጊዜ የተነሳችሁትን ስምንት(8) ጉርድ ፎቶ ግራፍ 3. እንዲሁም ለግል መገልገያ የሚሆኑ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ በመያዝ በደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር በአካል ቀርባችሁ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳዉቃለን፡፡
*እንድሁም አንደኛ ዓመት ጨርሳችው ለዕረፍት ወደ ቤተሰብ የተመለሳችው የሁለተኛ አመት ምዝገባ የሚካሄደው ከላይ በተጠቀሰው ቀናት ብቻ መሆኑን አውቃችው እንድትመዘገቡ አጥብቄን እናሳውቃለን፡፡ ማሳሰቢያ፡ ከተገለፀዉ ጊዜ ቀድሞም ሆነ ዘግይተዉ የሚመጡ ተማሪዎችን የማናስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡

=====================
∞ ነኝ።
======================

ውብ የካንፓስ ቆይታ ከዘ ካንፓስ ጋር !
======================
JOIN : @z_campus
JOIN : @z_campus
======================
3.4K views∞, 17:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 03:41:19 ቀዝቃዛ በቀል..!
(ይነበብ ደስ የሚል ታሪክ ነው)

የElementary ተማሪ እያለሁ ጊቢ ውስጥ አሉ ከሚባሉ ሰቃዮች ውስጥ ስሜ ይጠራ ነበር አሁን መደነዜን አትዩ! እናላቹ 8ተኛ ክፍል ሳለሁ አንድ ጥላሲስ አስተማሪ የበደለኝን በደልና እንዴት እንደተበቀልኩት ልነግራቹ ነው አመጣጤ።

አማርኛ መምህር ነበር ሰውየው እኔ ደግሞ ጥሎብኝ አማርኛ ትምህርት, ቅኔ, ምሳሌያዊ አነጋገር ቅብርጥሴ በቃ አይመቹኝም ነበር። ይኸው አሁንም ድረስ አማርኛ ሳወራ ቃላት ሚያጥሩኝ ለዛ ነው። እና ሰውየው ለካ ደደብ አርጎ ስሎኛል ሲጠላኝ አልኳቹ፣ ከዛ የሆነ ቀን የቀኑን ትምህርት ቶሎ ጨረሰና ተማሪ እያስነሳ ማዘፈን ጀመረ።

የፈራሁት አልቀረም "ዝፈኚ" ተባልኩ
አልዘፍንም!
"ለምን?"
ሀይማኖቴ ስለማይፈቅድ "
ይሄኮ ትምህርት ቤት እንጂ መስጂድ አይደለም"
የልጅ አእምሮዬ እየደነገጠ ቢሆንም በድፍረት ''ሀይማኖቴ ሚያዘኝን ለመተግበር ቦታ አልመርጥም አልኩት'' ከተቀመጠበት በግልፍት ተነስቶ በጥፊ ፊቴን ፍም አለበሰው፡፡

በህይወቴ ለመጀመሪያም ለመጨረሻም ቀን አስተማሪ የመታኝ የተቆጣኝም የዛኔ ነበር ። ይህ አልበቃ ብሎት "አንቺ ተስፋ ቢስ 87/100 ኮርጀሽ ነው ያመጣሽው" ብሎ 10 ማርክ ጎመደና 1ኛ ምወጣዋን ልጅ 2ተኛ አስወጣኝ
ለህይወት ዘመኑ ሚበቃ እርግማን ነው ቀልቤ የረገመው፡፡

አልሀምዱሊላህ! ዛሬ clinical pharmacy ተምሬ ልመረቅ ቀናት ይቀሩኛል ለpractice የተመደብንበት ሆስፒታል ለድሮ ሰፈራችን ቅርብ ስለሆነ ወደዛ ስሄድ ብዙ ትዝታዎቼ ይቀሰቀሳሉ.. ትምህርት ቤቱን ሳየው ራሱ ትዝ ሚለኝ ያ ከይሲ ሰውዬ ነው።

ያ አረመኔ መምህር ታዲያ መች እለት እኔ የተመደብኩበት ሆስፒታል ድረስ እንደ ደህና ሰው ጎምለል እያለ ቢመጣስ ያ ሁላ ረግሜው እስካሁን አለመሞቱን ሳይ ነው በቃ በእርግማኔ ተስፋ የቆረጥኩት ። መሞት ቀርቶ አላረጀም ሁላ፡፡ ካርዱ ሰተት ብሎ እኔ ያለሁበት ክፍል መጣ። ከSenior ዶክተሩ ጋር ስለህመሙ አውርተው መድሀኒት አዞለት ሲወጣ እኔም ተከትዬው ወጣሁና ጠራሁት። ዛሬ ከትናንቱ ተለውጫለሁና አላወቀኝም ነገሩ ግን "የወጋ ቢረሳ...." ነው፡፡

ነጭ ጋውኔን ለብሼማ እንዴት አያክብረኝ...? "አቤት ዶክተርዬ" አለ ይቅርታ ይህን ስልህ... ነገር ግን ብዙ በህይወት የመኖር ተስፋ የለህምግፋ ቢል 2ወር ነው በህይወት ምትቆየው።አዝናለሁ የካንሰር በሽተኛ ነህ ዶክተሩ ሊነግርህ ስላልቻለ ነው እኔን የላከኝ። ፣ ያዘዝልህም መድሀኒት ማስታገሻ ብቻ ነው ....ብዬ ብበቀለውና ተስፋውን ባጨልምበት ሁሉ የያዝኩበት ቂም አይለቀኝም ነበር ግን ህሊና ሚባል ነገር አለ።

የመድሀኒት ማዘዣውን ረስቶ ስለነበር የወጣው እኔም እሱን ልሰጠው ነው የጠራሁት:: prescriptioኑን ሰጥቼው የቀድሞ መምህሬ እንደነበርና እንደማከብረው ከነገርኩት በኋላ.. "የሰው ልጅ ግን ተስፋ ቢስ ብለህ አትሳደብ!" የሚል አጠር ያለ reminder ሰጥቼው ዞሬ ሳላየው ወደክፍሌ ተመለስኩ በነገራችሁ ላይ ሰውየው ታይፎይድ ነበር ያመመው። በአንድ መርፌ ፀጥ ማረግ ነበር ( ማለቴ ህመሙን!

ውብ የካንፓስ ቆይታ ከዘ ካንፓስ ጋር !
======================
JOIN : @z_campus
JOIN : @z_campus
======================
4.5K viewszoog, edited  00:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ