Get Mystery Box with random crypto!

ከኢትኤል ብዕር ነጠብጣቦች......✍️

የቴሌግራም ቻናል አርማ yinuca — ከኢትኤል ብዕር ነጠብጣቦች......✍️
የቴሌግራም ቻናል አርማ yinuca — ከኢትኤል ብዕር ነጠብጣቦች......✍️
የሰርጥ አድራሻ: @yinuca
ምድቦች: ስነ-ጽሁፍ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 881
የሰርጥ መግለጫ

አንባቢያንን እናበረታታለን። ደራሲያንን እንገነባለን!! የተሻለች ሀገር ለመፍጠር እንተጋለን! እኛ ጋር ነዎት!?
👉የዩቲዩብ ቻናላችን ሊንክ
👇👇👇👇
https://youtube.com/@yinuka_777
አስተያይት አለዎ
👇👇👇
https://t.me/ethelmezgebu

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-07-12 19:09:48 Watch "በፊት ዝንጀሮ ያሉኝ ሰዎች ዛሬ ሰገዱልኝ!!!" on YouTube


193 viewsይነበብ መዝገቡ, 16:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 12:56:05
184 viewsይነበብ መዝገቡ, 09:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 18:03:52
# ሰው_መሆን_አልቻልኩም
ለመኖር ባሰብኩኝ
ህልሜ እያዋተተኝ
ለመጓዝ ሳስበው
ልቤ እያንሻተተኝ
ተስፋ እያቃተተኝ
የንጋት ፀሀይን
በፅልመት ሸፉናኝ።
ህልሜ ወና ሲሆን
መንገዴ ሲቀጨኝ
እንኳን መስሎ ማደር ሰው መሆን አቃተኝ!!

ይነበብ መዝገቡ
206 viewsይነበብ መዝገቡ, 15:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 14:48:05 https://vm.tiktok.com/ZMNUvS9R9/?k=1
15 viewsይነበብ መዝገቡ, 11:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 19:09:05
39 viewsይነበብ መዝገቡ, 16:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 19:05:18 ብዙዋቻቹ ምስሉ በመሀበራዊ ሚዲያዋች ሲዘዋወር አይታቹ ይሆናል። ማንዚማን
ኤሊ ይባላል። ማንዚማን ኤሊ በደቡብ ሩዋንዳ በምትገኝ አንዲት መንደር ለየት
ባለ አፈጣጠሩ በሰፈሩ የተጠላ፣የተገፋና እንደዝንጆሮና ጉሬላ የሚቆጠር የ23
አመት ልጅ ነው፡፡ ማንዚማን ኤሊ ከቤቱ የወጣ እንደሆን መንደርተኛው ሁሉ
ዝንጆሮ ዝንጆሮ ጉሬላ ጉሬላ …እያለ ይጮህበታል። ማንዚማን ኤሊ ድምፅ
የሚረብሽው አይነት ልጅ ስለነበር ጩህቱን ሽሽት መንደሯን ለቅቆ ወደ ጫካ
ይሮጣል። መከረኛ እናቱ ልታስቆመው እያለቀሰች ትከተለዋለች፡ ማንዚማን
ሲሮጥ ፈጣን በመሆኑ ለእናቱ እሱን ማስቆም በጣም ከባድ ነው። እናቱ ልጇን
ለማስቆም በሳምንት እስከ 200 ኪ.ሜ የሮጠችበት ግዜያት ነበሩ …በዚህ ሁኔታ
መቀጠል ቢከብዳት ከገመድ በተሰራ መጥለፍያ ተጠቅማ መሮጥ ሲጀምር
ጠልፋ ትይዘዋለች፡፡
እናቱ አምስት ልጆችን ወልዳ የሞቱባት ሲሆን ማንዚማን ለፈጣሪ ተስላ የተሰጣት
ልጅ ነው። ምንም እንኳ ማንዚማን በመንደሩ እንደ ዝንጆሮና ጉሬላ የሚታይ ልጅ
ቢሆንም ለእናቱ የፀሎቷ ምላሽ፡ በረከቷ፡ብቸኛ የስለት ልጅ ነው። ስለዚህ
ተከትላው ብትሮጥ፡ስለሱ ብትዘለፍ፡ስለሱ ብትሰደብ ታክቷትና ሰልችቷት
አያውቅም።
ከለታት አንድ ቀን የማንዚማንን ህይወት የቀየረ የእናቱን እንባ ያበሰ ነገር
ተፈጠረ…afrimax english የተባለ ማሀበራው ድረገፅ በልጁ ታሪክ በመሳብ
ታሪኩ ላይ የሚያጠነጥን ዘጋቢ ፍልም ለአለም እንካቹ አለ። የማዚማን እናት
አምስት ልጆችን ወልዳ የሞቱባት ቢሆንም ከባለቤቷ ጋር በርከክ ብሎ ነብስ
ያለው ልጅ እንዲሰጣቸው ፈጣሪን ለምኖ ከፈጣሪ የተሰጣቸው ውድ ልጇ
መሆኑን፡ አባቱ ልጁ በተወለደ በሁለተኛ አመቱ በመምቱ ማንዚማንን የማሳደጉ
ሀላፋነት በእናቱ ጫንቃ ላይ የተጣለ መሆኑን በዘጋቢ ፋልሙ ተናግራለች። ይህ
ዘጋቢ ፋልም ከተለቀቀ በኋላ ማንዚማን በብዙዋች ዘንድ መናጋገርያ ሆነ። አለም
አቀፍ የዜና አውታሮች ሁሉ የፋት ለፋት ገፅ እርዕስ አደረጉት። በታዳጊው ታሪክና
በእናቱ ፅናት የብዙዋቹ ልብ ተነካ። እንዴት እንርዳቸው በምን እናግዛቸው የሚሉ
የእርዳታ እጃቸውን የሚዘረጉ በዙ…የዘጋቢ ፋልሙ መለቀቅ ተከትሎ በተከፈተ
gofundme (ጎ ፈንድ ሚ) አካውንት በስማቸው ተከፈተ።
የማንዚማን እናት የዚህ አይነት ፍቅር ከአለም ላይ አለ? ብላ እስክትጠይቅ ብዙ
የእርዳታ እጆች ተዘረጉላት። በህልም አለም ያለች እስኪመስል በአካወንታቸ
ሚሊዮን ዶላሮች ተለገሰ። የፅናትዋ ዋጋ፡ የምስጋናዋን ክፍያ ተቀበለች። ታሪክ
ተቀይሮ ልጇን ዝንጆሮ ዝንጆሮ… እያሉ ያሳድዱት የነበሩ ሳይቀሩ አብረውት ፎቶ
ሊነሱ ይማፀኑት ጀመረ።
…አምላክ በተመሳሳይ ሁኔታ ውስጥ ሆነው በልጆቻቸው ተስፋ የማይቆርጡ
እናቶችን እንባ ያብስ…
Book for all
# shegershow # ethiopia
38 viewsይነበብ መዝገቡ, 16:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 18:04:33

35 viewsይነበብ መዝገቡ, 15:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 13:52:32
ብቸኛ ነኝ ብለህ ሀዘን እንዳይሰማህ ጨረቃ ብቸኛ ሆናም ሰማይ ላይ ካሉ
ነገሮች ውስጥ ውብ መሆኗን አስታውስ !!
ደስታህን ጊዜ እና ቦታ አትጠብቅለት። ስለሰዎች ተወው አንተ እራስህን ኑረው!!
ሰዎች እኮ......
የልብህን ቁስል ትተው የደረትህን ንቅሳት የሚያደንቀ። የጭንቅላትህን ዋጋ
በኮፍያህ የሚተምኑ።
ጫማ ከከለለህ እግርህ የማይታያቸው ፤
መከራ ተሸክመህ ስትኖር ያላዩትን የትካሻ ኮትህን ስትለብስ
የሚያብለጨልጭላቸው። ጉደኛ ሰዎች ናቸው።
ታሪክህን ጨርቅህ ላይ....ስምህን ልብስህ ላይ ለማንበብ ይሽቀዳደማሉ::
ታዲያ ብሮዬ ለምንስ ለማንስ ነው ደስታህን ከአንተ የምታርቀው?
እናም የምወዳችሁ ሁሌም ቢሆን የብቻየንም ብሆን ደስተኛ ነኝ!!!

44 viewsYinebeb, 10:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 19:27:38

56 viewsYinebeb, 16:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 18:28:18

65 viewsYinebeb, 15:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ