Get Mystery Box with random crypto!

Yene Fellow - የኔ ፌሎ

የቴሌግራም ቻናል አርማ yenefellow — Yene Fellow - የኔ ፌሎ Y
የቴሌግራም ቻናል አርማ yenefellow — Yene Fellow - የኔ ፌሎ
የሰርጥ አድራሻ: @yenefellow
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.10K
የሰርጥ መግለጫ

This is the Official Telegram Channel of Yene Fellow.

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-03-15 07:09:50
እግዚአብሔር ልባቸው ለተሰበረ ቅርብ ነው፥ መንፈሳቸው የተሰበረውንም ያድናቸዋል።
መዝሙር 34፥18

The LORD is nigh unto them that are of a broken heart; and saveth such as be of a contrite spirit.
Psalms 34፥18

@Yenefellow
#yenefellow
#VLM
430 viewsNese, 04:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-14 22:27:21
መዝሙር 63
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ አምላኬ፥ አምላኬ፥ ወደ አንተ እገሠግሣለሁ፤ ነፍሴ አንተን ተጠማች፥ ሥጋዬ አንተን እንዴት ናፈቀች እንጨትና ውኃ በሌለበት በምድረ በዳ።
² ኃይልህንና ክብርህን አይ ዘንድ እንዲሁ በመቅደስ ውስጥ ተመለከትሁህ።

⁵ ነፍሴ በቅቤና በስብ እንደሚጠግቡ ትጠግባለች፥ ከንፈሮቼም ስምህን በደስታ ያመሰግናሉ።

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው PRAY NIGHT ደረሰ!

ልዩ የሆነ የፀሎት አዳር ከ Pray Team ጋር

አብዝተን እንፀልያለን ደግሞም እንፀልያለን
ቀን፥ የፊታችን አርብ 8/07/2015
ቦታ፥ MKC
ሰሀት፥ 12:00 ሰዐት

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል ፨
ማንም እንዳይቀር

https://t.me/GPrayT
Pray team

@YeneFellow
283 viewsBeki, 19:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-14 07:13:43
የሕይወት ምንጭ ከአንተ ዘንድ ነውና፤ በብርሃንህ ብርሃንን እናያለን።
መዝሙር 36፥9

For with thee is the fountain of life: in thy light shall we see light.
Psalms 36፥9

@Yenefellow
#yenefellow
#VLM
19 viewsNese, 04:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 09:48:34
ይቻላል እንዴ?

'...ዕውነቱን ስንነጋገር በኢዮብ ልክ መፈተን እጅግ አስቸጋሪ ነው። ከከብቶቹም ሆነ ከምኑም መጥፋት ይልቅ ዙሪያን ከብቦ አብሮ የሚያለቅስ ፤ እየቆዘሙም ጸጉሩን የሚያሻሹት ልጅ እንኳ ማጣት እጅግ ከባድ ነገር ነው። በአንድ ቀን ውስጥ ያን ሁሉ ንብረት እና አሥር ልጆች ማጣት እጅግ ያማል።
ነገር ግን በኢዮብ ዘንድ  ይገኛል ተብሎ የማይታሰብ አንድ ወርቃማ ነገር ተገኘ...'

ሙሉዉን ለማንበብ https://yenefellow.blogspot.com/2023/03/blog-post.html

@YeneFellow
242 viewsBeki, 06:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 08:40:23
202 viewsNese, 05:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 08:36:42
268 viewsNese, 05:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 08:36:35
Yadah concert
3-07-15

@Yenefellow
#yenefellow
#VLM
249 viewsNese, 05:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 07:13:55
መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
ሐዋርያት 4፥12

Neither is there salvation in any other: for there is none other name under heaven given among men, whereby we must be saved.
Acts 4፥12

ሁላችንም ይሄንን ጥቅስ ፕሮፋይል ፒክቸር በማድረግ ወንጌልን እንስበክ

@Yenefellow
#yenefellow
#VLM
#Gospelweek
114 viewsNese, edited  04:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-06 07:48:11
እንዲሁም ደግሞ መንፈስ ድካማችንን ያግዛል፤ እንዴት እንድንጸልይ እንደሚገባን አናውቅምና፥ ነገር ግን መንፈስ ራሱ በማይነገር መቃተት ይማልድልናል፤
ሮሜ 8፥26

Likewise the Spirit also helpeth our infirmities: for we know not what we should pray for as we ought: but the Spirit itself maketh intercession for us with groanings which cannot be uttered.
Romans 8፥26

@Yenefellow
#yenefellow
#VLM
230 viewsNese, 04:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-06 07:46:04
190 viewsNese, 04:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ