Get Mystery Box with random crypto!

Yene Fellow - የኔ ፌሎ

የቴሌግራም ቻናል አርማ yenefellow — Yene Fellow - የኔ ፌሎ Y
የቴሌግራም ቻናል አርማ yenefellow — Yene Fellow - የኔ ፌሎ
የሰርጥ አድራሻ: @yenefellow
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.10K
የሰርጥ መግለጫ

This is the Official Telegram Channel of Yene Fellow.

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-02-08 07:55:34
ምስጋና የሚሠዋ ያከብረኛል፤ የእግዚአብሔርን ማዳን ለእርሱ የማሳይበት መንገድ ከዚያ አለ።
መዝሙር 50፥23

Whoso offereth praise glorifieth me: and to him that ordereth his conversation aright will I shew the salvation of God.
Psalms 50፥23

@Yenefellow
#yenefellow
#VLM
332 viewsNese, 04:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-07 07:02:52
አባትዬ
የቤታችን ደስታ ሙሉ እንዲሆን
እካፈልሃለው ሀሳብህን የልብህን
ሁሉ ቀርቶ አንተ ብቻ ደስ ይበልህ
ፈገግ በል የልብህ ሀሳብ ይሙላልህ
ዘማሪት ህሊና ዳዊት

@Yenefellow
#yenefellow
#VLM
401 viewsNese, 04:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 06:59:40
411 viewsNese, 03:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 06:59:37
361 viewsNese, 03:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-19 08:54:29
ስለዚህም የተጠሩት፣ ተስፋ የተሰጠውን የዘላለም ርስት እንዲቀበሉ ክርስቶስ የአዲስ ኪዳን መካከለኛ ነው፤ በመጀመሪያው ኪዳን ሥር በነበሩበት ጊዜ ከሠሩት ኀጢአት ነጻ ለማውጣት ቤዛ ሆኖ ሞቶአልና።
ዕብራውያን 9፥15 (አዲሱ መ.ት)

And for this cause he is the mediator of the new testament, that by means of death, for the redemption of the transgressions that were under the first testament, they which are called might receive the promise of eternal inheritance.
Hebrews 9፥15

@Yenefellow
#yenefellow
#VLM
25 viewsNese, 05:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-19 08:20:30
እግዚአብሔር ሕያው ነው፥ ጠባቂዬም ቡሩክ ነው፤ የመድኃኒቴ ጠባቂ አምላኬ ከፍ ከፍ ይበል፤
2ኛ ሳሙኤል 22፥47

The LORD liveth; and blessed be my rock; and exalted be the God of the rock of my salvation.
2 Samuel 22፥47

@Yenefellow
#yenefellow
#VLM
60 viewsNese, 05:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-18 09:47:06
የኔ counsellor
እንዴት ነህ?
እንዴት ነሽ?
VLM team ከ Counseling team ጋር በመተባበር ሲሰራ የነበረው Counseling Bot ጀመረ
በ Counselling Bot ውስጥ ስለ Spiritual crises, addiction, porn addiction, psychological issue, relationship issue እና ሌሎችንም የምክር አገልግሎት ማንነታችሁ ሳይታወቅ ማግኝት ትችላላችሁ
ከታች ያለውን link በመንካት ወደ Counseling Bot መሄድ ይችላሉ
https://t.me/YeneCounselingBot
378 viewsNese, edited  06:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-18 07:27:09
እንግዲህ፣ ልጆቼ ሆይ፤ አድምጡኝ፤ ከምነግራችሁ ቃል ፈቀቅ አትበሉ።
ምሳሌ 5፥7 አዲሱ መ.ት
Hear me now therefore, O ye children, and depart not from the words of my mouth.
Proverbs 5፥7

@Yenefellow
#yenefellow
#VLM
358 viewsNese, edited  04:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-17 07:04:58
ቃሉ የሚናገረውን አድርጉ እንጂ ሰሚዎች ብቻ ሆናችሁ ራሳችሁን አታታልሉ።
ያዕቆብ 1፥22 (አዲሱ መ.ት)

But be ye doers of the word, and not hearers only, deceiving your own selves.
James 1፥22

@Yenefellow
#yenefellow
#VLM
269 viewsNese, 04:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-15 21:04:48
Sunday service
7-05-15

@Yenefellow
#yenefellow
#VLM
402 viewsNese, 18:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ