Get Mystery Box with random crypto!

Yene Fellow - የኔ ፌሎ

የቴሌግራም ቻናል አርማ yenefellow — Yene Fellow - የኔ ፌሎ Y
የቴሌግራም ቻናል አርማ yenefellow — Yene Fellow - የኔ ፌሎ
የሰርጥ አድራሻ: @yenefellow
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.10K
የሰርጥ መግለጫ

This is the Official Telegram Channel of Yene Fellow.

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2023-01-15 07:36:21
ኮራሁ ኮራሁ ተመካሁ
ባንተ ህልውና
ለሞተው ለሞተው ነገር ህይወት ነውና

@Yenefellow
#yenefellow
#VLM
451 viewsNese, edited  04:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-14 07:32:01
መልካም እረኛ እኔ ነኝ። መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖራል።
ዮሐንስ 10፥11

I am the good shepherd: the good shepherd giveth his life for the sheep.
John 10፥11

@Yenefellow
#yenefellow
#VLM
513 viewsNese, 04:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-13 07:03:39
አትሳቱ፤ እግዚአብሔር አይዘበትበትም። ሰው የሚዘራውን ሁሉ ያንኑ ደግሞ ያጭዳልና፤
ገላትያ 6፥7

Be not deceived; God is not mocked: for whatsoever a man soweth, that shall he also reap.
Galatians 6፥7

@Yenefellow
#yenefellow
#VLM
537 viewsNese, 04:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-11 08:36:39 አትታበዩ፥ በኩራትም አትናገሩ፤ እግዚአብሔር አዋቂ ነውና፥ እግዚአብሔርም ሥራውን የሚመዝን ነውና፥ ከአፋችሁ የኵራት ነገር አይውጣ።
1ኛ ሳሙኤል 2፥3
Talk no more so exceeding proudly; let not arrogancy come out of your mouth: for the LORD is a God of knowledge, and by him actions are weighed.
1 Samuel 2፥3

@Yenefellow
#yenefellow
#VLM
431 viewsNese, 05:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-11 08:35:31
አትታበዩ፥ በኩራትም አትናገሩ፤ እግዚአብሔር አዋቂ ነውና፥ እግዚአብሔርም ሥራውን የሚመዝን ነውና፥ ከአፋችሁ የኵራት ነገር አይውጣ።
1ኛ ሳሙኤል 2፥3
Talk no more so exceeding proudly; let not arrogancy come out of your mouth: for the LORD is a God of knowledge, and by him actions are weighed.
1 Samuel 2፥3

@Yenefellow
#yenefellow
#VLM
650 viewsNese, 05:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-10 10:14:47 ለክርስቶስ ሕያው ምስክር
ፊሊ1:27

@Yenefellow
#yenefellow
#VLM
417 viewsNese, 07:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-10 09:27:03
ሰላም የተወደዳቹ የኔዎች እንዴት ናቹ !! በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የፍሬሽ ባች የጋራ የ ህብረት ፣ የአንድነት እና የ አምልኮ ጊዜ ደረሰ ፤ በእለቱ ብዙ ፕሮግራሞችን አሰናድተን በጉጉት እናንተን እየጠበነቅናቹ አለን ፤ በመሆኑም 02-05-2015 ዛሬ ከ 9፡00 ጀምሮ በማራኪ ሙሉወንጌል በመገኘት ጌታ ካዘጋጀልን የ ህብረት በረከት እንካፈል ፣ ልጆችን እየጋበዝን እንምጣ መቅረት በፍጹም አይታሰብም
30 viewsNese, 06:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-10 07:41:26
ለክርስቶስ ሕያው ምስክር
ፊሊ1:27

@Yenefellow
#yenefellow
#VLM
110 viewsNese, 04:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-09 07:11:23
አቤቱ፥ ድንቅ የምታደርግ አንተ ታላቅ ነህና፥ አንተም ብቻህን ታላቅ አምላክ ነህና።
መዝሙር 86፥10

“For thou art great, and doest wondrous things: thou art God alone.”
Psalms 86፥10

@Yenefellow
#yenefellow
#VLM
382 viewsNese, 04:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-08 22:21:53
284 viewsNese, 19:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ