Get Mystery Box with random crypto!

Yene Fellow - የኔ ፌሎ

የቴሌግራም ቻናል አርማ yenefellow — Yene Fellow - የኔ ፌሎ Y
የቴሌግራም ቻናል አርማ yenefellow — Yene Fellow - የኔ ፌሎ
የሰርጥ አድራሻ: @yenefellow
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.10K
የሰርጥ መግለጫ

This is the Official Telegram Channel of Yene Fellow.

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-03-27 16:36:25 Yene Fellow - የኔ ፌሎ pinned a photo
13:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-27 09:42:32
ለትውልድ አሻራችሁን የምታኖሩበት ታላቅ እድል!!!

ውድ የኔ ፌሎ ልጆች እንዴት ናችሁ?

በፌሎዋችን ከተነሳችኋቸው እና በእጃችሁ ካሉ የግል ሆነ የቡድን ፎቶዎች በአማረ ሁኔታ ታጥበው እንዲወጡ የምትፈልጉትን ከታች በምታገኙት  ቴሌግራም Link  በመላክ ለSmall-house አሻራችሁን እንድታሳርፉ እንጠይቃለን

የሁለተኛው ዙር ህትመት እስከ መጋቢት 20 ረቡዕ ስለሚሆን ቶሎ ብላችሁ ላኩልን!
         ተባረኩ!!!!!

@Yene_fellow_Photo
419 viewsNese, edited  06:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-27 09:17:16
393 viewsNese, 06:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-27 09:17:15
280 viewsNese, 06:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-27 09:17:09
..የቀጠለ

ከማናቸዉም ነገር ይልቅ እኛ።
4.ለሌሎች ሰዎች ልናደርግላቸዉ የምንችለዉ ትልቅ ነገር ቢኖር በምልጃ፡- ለሚያስፈልጋቸዉ ነገር ለአገልግሎታቸዉና በተለይም ለሚጠፉት ነፍሳት ለደህንነታቸዉ ለመዳናቸዉ አጥብቀን መጸለይ ነዉ፡፡

ከማናቸዉም ነገር ይልቅ እኛ
5. ለቤተ ክርስቲያን ልናደርግላት የምንችለዉ ትልቅ ነገር ቢኖር እርስዋን የጸሎት ቤት በማድረግ በዉስጥዋ ሆነን መጸለይና ሁል ጊዜ ለምዕመኖችዋ፣ ለአገልጋዮችዋ፣ ለአገልግሎቶችዋ፣ ለደህንነትዋ፣ ለእድገትዋና ዘወትር መጸለይ ነዉ።

ከማናቸዉም ነገር ይልቅ እኛ
6. ለአገራችን ልናደርግላት የምንችለዉ ትልቅ ነገር ቢኖር ለደህንነትዋ፣ ለብልጽግናዋ/ ለእድገትዋ እንዲሁም በፈረሰችበት በኩል በመቆም ለርስዋ ዘወትር መጸለይ ነዉ፡፡

ከማናቸዉም ነገር ይልቅ እኛ
7. ለዓለማችን ልናደርግላት የምንችለዉ ታላቅ ነገር ቢኖር ላለችበት ለአጠቃላይ ወቅታዊ ሁኔታዎችዋና በወንጌል እንድትጥለቀለቅና በክርስቶስ እንድትድን መጸለይ ነዉ።

መፀለይ ማለት ወደ እግዚአብሔር መገኘት መግባት ማለት ነው።
በአምላካችሁ በእግዚአብሔር ፊት እንደመገኘት እግዚአብሔርን የሚያስደስተው ነገር የለም።

@Yenefellow
#yenefellow
#VLM
330 viewsNese, 06:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-25 07:56:34
አምናችሁም በጸሎት የምትለምኑትን ሁሉ ትቀበላላችሁ አላቸው።”
  ማቴዎስ 21፥22

And all things, whatsoever ye shall ask in prayer, believing, ye shall receive.
Matthew 21፥22

ፀሎት በሁከት አለም ውስጥ የተረጋጋ፣ ስኬት እና ፍቅር የበዛበት ህይወት እንድንኖር ያደርጋል።

@Yenefellow
#yenefellow
#VLM
67 viewsNese, 04:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-24 06:46:31
ወደ እኔ ጩኽ፥ እኔም እመልስልሃለሁ፤ አንተም የማታውቀውን ታላቅና ኃይለኛ ነገርን አሳይሃለሁ።
  ኤርምያስ 33፥3

Call unto me, and I will answer thee, and shew thee great and mighty things, which thou knowest not.
Jeremiah 33፥3

ፀሎት የእግዚአብሔርን ተስፋ ቃሎች በመጠየቅ እምነታችንን ያጠነክራል::

@yenefellow
#yenefellow
#VLM
279 viewsNese, 03:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-23 06:38:21
ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ጸልዩ፤ መንፈስስ ተዘጋጅታለች ሥጋ ግን ደካማ ነው አለው።
ማቴዎስ 26፥41

Watch and pray, that ye enter not into temptation: the spirit indeed is willing, but the flesh is weak.
Matthew 26፥41

የፀሎት ኃይል የገባቸው ሁሉ ሁል ጊዜ ተግተው ይፀልያሉ፡፡

@Yenefellow
#yenefellow
#VLM
46 viewsNese, 03:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-22 10:38:40
ያዕቆብም፦ እግዚአብሔርን ፊት ለፊት አየሁ፥ ሰውነቴም ድና ቀረች ሲል የዚያን ቦታ ስም ጵኒኤል ብሎ ጠራው።
ዘፍጥረት 32፥30
በPrayer team የተዘጋጀ
ልዩ የፀሎት እና የትምህርት ጊዜ

ቅዳሜ ሙሉ ቀን ከ ጠዋቱ 2:00ሰአት ጀምሮ

ዕለተ ቅዳሜ MKC

@Yenefellow
#yenefellow
#VLM


እሁድ ከ8:00 ሰአት ጀምሮ የፀሎት፣ የአምልኮ፣ እና የትምህርት ጊዜ
ቦታ ማራኪ ሙሉ ወንጌል

አገልጋይ ዶክተር ደስታ ላንጋና

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
Pray team
132 viewsNese, edited  07:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-22 06:32:32
¹⁶ ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ፤
¹⁷-¹⁸ ሳታቋርጡ ጸልዩ፤ በሁሉ አመስግኑ፤ ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ እናንተ ነውና።
1ኛ ተሰሎንቄ 5:16-18

1 Thessalonians 5
¹⁶ Rejoice evermore.
¹⁷ Pray without ceasing.
¹⁸ In every thing give thanks: for this is the will of God in Christ Jesus concerning you.

ፀሎት መንፈሳዊ አየር መተንፈሻ ነው፡፡

@Yenefellow
#yenefellow
#VLM
252 viewsNese, 03:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ