Get Mystery Box with random crypto!

Yene Fellow - የኔ ፌሎ

የቴሌግራም ቻናል አርማ yenefellow — Yene Fellow - የኔ ፌሎ Y
የቴሌግራም ቻናል አርማ yenefellow — Yene Fellow - የኔ ፌሎ
የሰርጥ አድራሻ: @yenefellow
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.10K
የሰርጥ መግለጫ

This is the Official Telegram Channel of Yene Fellow.

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-03-21 08:10:26
በነዚህም ወራት ይጸልይ ዘንድ ወደ ተራራ ወጣ፥ ሌሊቱንም ሁሉ ወደ እግዚአብሔር ሲጸልይ አደረ።
  ሉቃስ 6፥12

And it came to pass in those days, that he went out into a mountain to pray, and continued all night in prayer to God.
Luke 6፥12

"የፀሎት ሰው የጌታ ልብ ይኖረዋል፡፡"

@Yenefellow
#yenefellow
#VLM
325 viewsNese, edited  05:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-20 11:47:31
እንዴት ይህን ፍቅር(ወዳጅነት) እናስቀጥላለን?
እለት እለት በመንፈስ ቅዱስ በመሞላት
ኤፌሶን 5፥18

እንዴት በመንፈስ ቅዱስ እንሞላለን?
ጸሎት ፣ አምልኮ ፣ የእግዚአብሔር ቃል ማሰብ ና ማሰላሰል,ምስክርነት,ስለክርስቶስ መከራ መቀበል  ( 1ኛ ጴጥሮስ 4፥14)

1.ፀሎት
ጸሎት መንፈስ ቅዱሳን ከምንሞላበት መንገዶች አንዱ ነው።
ጸሎት ማለት ከእግዚአብሔር ጋር ከምንገኛንበት መንገዶች ውስጥ አንድ እና ዋናኛዉ ነው።
የአለምን ቅራቅንቦ እና ሀሳብ በእግዚአብሔር ፊት ጥለን ከአባታችን ፊት የደስታን ዘይት የምናገኝበት መንገድ ነው።
ሉቃስ 6፥12
የሚጸልይ ሰው በመንፈስ ቅዱስ ይሞላል።
ሐዋርያት 1፥14
ሐዋርያት ከበዓለ ዓምሳ በፊት በእግዚአብሔር ፊት አጥብቀው ይጸልዩ  እንደነበረ መጸሀፍ ቅዱስ ይነገራል።
ሐዋርያት 4፥24፣ ሐዋርያት 4፥31

2.አምልኮ
አምልኮ ሁሉት ገጽታዎች አሉት ለመንፈስ ቅዱስ ሙላት የምንሰጠው ምላሽም ነው፤ መንፈስ ቅዱስ የምንሞላበት መንገድም ነው።
ራእይ 1፥17 ፣ ሕዝቅኤል 43፥3፣ 2 ዜና 7፥3፣ ኤፌሶን 5:18-19
3.የእግዚአብሔር ቃል ማሰብ እና መመሳሰል
በውስጣችን መሞላት ያለበት ሌላ ነገረ ሰይሆን የእግዚአብሔር ቃል ነው።
ቆላስይስ 3፥16
ሀሳብ የድርጊት ማህፀን ነው። ድርጊት የሀሳብ ልጅ ነው።
የእግዚአብሔር ቃል የምናስብ ከሆነ የቃሉ አይነት ህይወት መኖር እንጀምራለን። የቃሉ አይነት ህይወት የሚኖር ከሆነ ለመንፈስ ቅዱስ የተመቸ ህይወት ይኖረናል።
ኤፌሶን 4፥30፣ 2ኛ ጢሞቴዎስ 3፥16-17
251 viewsNese, 08:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-20 11:47:25
በወንድም ሚኪያስ
ርዕስ: መንፈስ ቅዱሳን መወዳጀት እና መሞላት

የክርስትና ሚስጥርም ህይወትም ያለው ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ባለ ህብረት ነው።መንፈስ ቅዱስ የእኛ የቅንጦት ጥያቄ አይደለም የሞት እና የሽረት ጉዳይ እንጂ። Its not luxurious question it's our survival question.
ወዳጅነት ማለት ከአንድ ሰው ጋር የህይወታችንን ሚስጥሮች ስኬቶች ውደቀቶች መከራዎች ደስታወች የእልልታም የልቅሶም ዘመናትን አብረን የምንሆንበት እጅግ ቅርብ የሆነ ህብረት ነው።
“ያዕቆብም ስለ ራሔል ሰባት ዓመት ተገዛ፤ እርስዋንም ይወድዳት ስለነበረ በእርሱ ዘንድ እንደ ጥቂት ቀን ሆነለት።”
  ዘፍጥረት 29፥20
ሰባት ዓመት የሰው በግ እንደባርያ መጠበቅ በጣም ደስ አይልም ነገረ ግን ፍቅር(ወዳጅነት) ከላ እንደ ጥቂት ቀን ነው። ይህ ፍቅር በሰው እና በሰው መሃል ስሆን በተለያዩ መንገዶች ልጀምር ይችላል።
ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ያለ ወዳጅነት ግን የሚጀምረው ግን በመገኘቱ ከመነካት ነው።
የክርስትና ህይወት የሚጀመረው በመንፈስ ቅዱስ በመነካት ነው፤ የሚቀጥለው ደግሞ በመንፈስ ቅዱስ በመሞላት ነው።
  ሐዋርያት 9፥6
መነካት ማለት ልዩ የሆነ የጌታ የተገለጠ መገኘት ህይወታችንን ሲነካ የማይዳሰሰው የማይነካው (invisible) የሆነ እግዚአብሔር ለእኛ የሚነካ የሚዳሰስ እውነትም ከእስትንፋስ ይልቅ ሲቀርብ እና ነፍሳችን ለዚህ መገኘት ሙሉ ለሙሉ ስትገዛ(total surrender) ማለት ነው።
ሐዋርያት 22፥11፣ሐዋርያት 26፥19
ጳውሎስ አንዴ በመንፈስ ቅዱስ ከተናካ እና ጌታ ሆይ ምን ላድርግ ካለ በኃላ ወደ ኃላ አልተመለሰም። እድሜ ዘመኑን ሁሉ ይህን መነካት ለሰዎች ሁሉ ሲያወራ ኖረ ።
ሐዋርያት 10፥10
እንዴት ይህን ወዳጅነት እናስቀጥላለን?
Sunday service 10-07-15
225 viewsNese, 08:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-20 07:04:33
በጸሎትና በልመናም ሁሉ ዘወትር በመንፈስ ጸልዩ፤ በዚህም አሳብ ስለ ቅዱሳን ሁሉ እየለመናችሁ በመጽናት ሁሉ ትጉ፤
ኤፌሶን 6፥18

Praying always with all prayer and supplication in the Spirit, and watching thereunto with all perseverance and supplication for all saints;
Ephesians 6፥18

ፀሎት ከእግዚአብሔር ጋር መነጋገር ነው።

@Yenefellow
#yenefellow
#VLM
378 viewsNese, 04:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-19 07:03:27
እግዚአብሔር አንድ ጊዜ ተናገረ፥ እኔም ይህን ብቻ ሰማሁ፤ ኃይል የእግዚአብሔር ነው፥
መዝሙር 62፥11

God hath spoken once; twice have I heard this; that power belongeth unto God.
Psalms 62፥11

@Yenefellow
#yenefellow
#VLM
425 viewsNese, 04:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-18 07:15:44
በተከበበ ከተማ የሚያስደንቅ ምሕረቱን በእኔ የገለጠ እግዚአብሔር ይመስገን።
መዝሙር 31፥21

Blessed be the LORD: for he hath shewed me his marvellous kindness in a strong city.
Psalms 31፥21

@Yenefellow
#yenefellow
#VLM
97 viewsNese, 04:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-17 07:10:09
በእኔ የሚያምን መጽሐፍ እንዳለ፥ የሕይወት ውኃ ወንዝ ከሆዱ ይፈልቃል ብሎ ጮኸ።
ዮሐንስ 7፥38

He that believeth on me, as the scripture hath said, out of his belly shall flow rivers of living water.
John 7፥38

@Yenefellow
#Yenefellow
#VLM
266 viewsNese, 04:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-16 06:34:38
መኖሪያህ የዘላለም አምላክ ነው፥ የዘላለምም ክንዶች ከአንተ በታች ናቸው፤ ጠላትህን ከፊትህ አውጥቶ፦ አጥፋው ይላል።
ዘዳግም 33፥27

The eternal God is thy refuge, and underneath are the everlasting arms: and he shall thrust out the enemy from before thee; and shall say, Destroy them.
Deuteronomy 33፥27

@Yenefellow
#yenefellow
#VLM
348 viewsNese, 03:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-15 22:35:55
በመንፈስ ቅዱስ የተሞላ ምስክር

ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በወረደ ጊዜ ኃይልን ትቀበላላችሁ፥ በኢየሩሳሌምም በይሁዳም ሁሉ በሰማርያም እስከ ምድር ዳርም ድረስ ምስክሮቼ ትሆናላችሁ አለ።
ሐዋርያት 1፥8

በተልዕኮ አስተማባሪዎች የተዘጋጀ የ Outreach ፕሮግራም ተዘጋጅቷል።
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል

ማራኪ ሙሉ ወንጌል
10/07/2015 ዕለተ እሁድ
ማለዳ 12:00 ሰዓት ላይ

@Yenefellow
#yenefellow
#VLM
230 viewsNese, edited  19:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-15 15:50:12
Hit the Subscribe button now!



https://youtube.com/@yenefellow

@YeneFellow
331 viewsBeki, 12:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ