የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
1.29K
የሰርጥ መግለጫ
ከምርጦች የተሰባሰቡ የስነፅሁፍ ማህደሮች
(ግጥም፣ወግ፣ልብወለድ፣ሙዚቃ)
#በድምፅና #በቪዲዮና #በፅሁፍ እዚህ ያገኛሉ።
ይህን ይጫኑ @yekal_tebta
Inbox @Natitg2 0940219376
@Dagi_tecno @akuna444
ፕሮግራማችን
እሁድ_ከክላሲካል ጋር የተቀናበሩ የድምፅ ግጥሞች
ማግሰኞ_የድንቅ ደራሲዎቻችንን ወጎች በድምፅ
ሃሙስ_የሳምንቱ ምርጥ ሙዚቃ ግብዣችን
ቅዳሜ የመፅሃፍ ትረካና ግብዣ
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
0
3 stars
0
2 stars
0
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2
2022-02-03 23:23:41
ሽክረት
በናትናኤል ብርሃኑ
ባህልና ሃይማኖት፣ስነ ልማድ እና ስነ ልቦና እንዲሁም የባለውለታዎቻችን ማሰቢያ ቅኔ በተዋህዶ የታየባት ድንቅ የግጥም መድብል ናት።
"ሽክረት" ለርዕስ ስም ስያሜ "መሻከር" የሚለውን ቃል የሚያወሳ ከቤተሰብ እስከ ሃገርና ሃይማኖት ድረስ የተከፈለን መስዋዕትነት የምትገልፅ ናት።
ባንዱ መለስለስ ውስጥ ያንዱን መሻከር
በሌላው መቃናት ውስጥ ያንዱን መጉበጥ
ባንዱም ስኬት ውስጥ የሌሎችን ሸክም የምናስብበት የግጥም መድብል ነው።
በስጦታ ለባለውለታዎቻችን ፍቅራችንን እንግለፅላቸው።
በ ነጃ፣ጃፈር፣ኮሜርስ፣ኤዞፕ እና ሌሎች መፅሃፍት ቤቶች ያገኙታል
687 viewsNati. B, 20:23
2022-02-01 21:19:53
ሞት የምትመስል እንቅልፍ
የለሁ ያህል ቅጣኝ
በደል እንደረሳ ሺ ከሳሽ እንዲያጣኝ
አልንቃ አልቀስቀስ ሌላም ብታነቃ
እስከሚያንቀላፋ የምድሬ ሰቆቃ
ተው አትቀስቅሰኝ አታንቃኝ ግንድ የለም
ሃገሬን ልኑራት በዚህኛው የህልሜ አለም
ሰቆቃዋ አብቅቶ ደስታ ቀኗ ሲደርስ
አንቃኝ የዚያን ጊዜ ንቃቃቷ ሲርስ ።
695 viewsNati. B, 18:19
2022-01-25 20:07:34
የአደባባይ መስቀል
ናትናኤል ብርሃኑ
@yekal_tebta
746 viewsNati. B, 17:07
2022-01-22 09:42:50
ዛሬ ቀን 14 ነው።እንኳን ለ14/2014 አደረሳችሁ። በዚህ ቀን የማውቀው ምንም አዲስ ነገር አልተፈጠረም።
816 viewsNati. S, 06:42
2022-01-17 21:44:43
T.me/yadapoem
925 viewsNati. S, 18:44
2022-01-07 01:07:44
እንኳን ለበዓለ ልደት አደረሳችሁ አደረሰን።
በዓላትን በምናከብርበት ጊዜ በተለያየዩ የሃገራችን ክፍሎች እንደእኛ ሆነው ማክበር ያልቻሉ መኖራቸውን እያሰብን የምንችል በልገሳና በፀሎት እያሰብን የመብል በዓል ብቻ እንዳናደርገው የልብ ውጥናችን ይሁን።
በዓሉን የሰላምና የፍቅር ያድርግልን።
የቃል ጠብታ[የጥበብ ገፅ]
@yekal_tebta
1.1K viewsአሁን Now, edited 22:07
2022-01-06 05:34:35
ምስጢር (የልደት ስጦታ) በናቲ ብርሃኑ mistr by nati birhanu
1.5K viewsNati. S, 02:34
2022-01-03 23:41:29
873 viewsNati. S, 20:41
2022-01-01 21:25:17
የሶስት ጊዜ ክህደት
ናቲ ብርሃኑ
በድምፅ ቅንብር የግጥም ስራ ነው።ከፍተው ያዳምጡት።
@yekal_tebta
927 viewsአሁን Now, edited 18:25
2021-12-30 15:17:36
ማይኪራኽ(ግጥም)
በናትናኤል ብርሃኑ
ከማይኪራኽ ስትደርስ ፀበልክን ተጎንጫት
ላለፈች መደንቆር ትልቅ ተስፋን እጫት
....
ተስፋ ነው ብርታቷ እግር የሌላት ትል
ተሳስባ ወድቃ ደርሳለው የምትል
ለ7 እርምጃ መውደቅ ያላስቀራት
የብርቱዎች ፍጥነት በሃፍረት ያላሰራት ሙሉውን ያዳምጡ
@DBU_entertain
@dbu11
@yekal_tebta
@dbudailyaskbot
961 viewsአሁን Now, 12:17