Get Mystery Box with random crypto!

ሽክረት በናትናኤል ብርሃኑ ባህልና ሃይማኖት፣ስነ ልማድ እና ስነ ልቦና እንዲሁም የባለውለታዎቻች | የቃል ጠብታ

ሽክረት
በናትናኤል ብርሃኑ
ባህልና ሃይማኖት፣ስነ ልማድ እና ስነ ልቦና እንዲሁም የባለውለታዎቻችን ማሰቢያ ቅኔ በተዋህዶ የታየባት ድንቅ የግጥም መድብል ናት።

"ሽክረት" ለርዕስ ስም ስያሜ "መሻከር" የሚለውን ቃል የሚያወሳ ከቤተሰብ እስከ ሃገርና ሃይማኖት ድረስ የተከፈለን መስዋዕትነት የምትገልፅ ናት።

ባንዱ መለስለስ ውስጥ ያንዱን መሻከር
በሌላው መቃናት ውስጥ ያንዱን መጉበጥ
ባንዱም ስኬት ውስጥ የሌሎችን ሸክም የምናስብበት የግጥም መድብል ነው።

በስጦታ ለባለውለታዎቻችን ፍቅራችንን እንግለፅላቸው።

በ ነጃ፣ጃፈር፣ኮሜርስ፣ኤዞፕ እና ሌሎች መፅሃፍት ቤቶች ያገኙታል