ጣኦት Geni (አዝማሪ_ነኝ_ገጣሚ) ሰዉ ዘሩን ካክዶ ዘር እያባዘተ፣ የአዳምን እጥን የሄዋንን ሽቶ ዘንግቶ ከሳተ፣ ጣረሞት መሳዩን ብሔር ከሸተተ፣ ጥኦትን አምልኮ ደም እየገበረ ከነሳህ ምስጋና፣ እኛ ሚስኪኖቹ የመኖርን ትርጉም ተርበናልና፣ ሰባብሮልን ይረፍ ቀዳዶልን ይሂድ ሙሴን ላከዉና። @yekal_tebta DBU Daily Entertainment በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ የተዘጋጀ አዲስ የመዝናኛ ቻናል። YOUTUBE https://youtube.com/channel/UCAS829K6929J4CVsxrwsyzA All in one! Contact @at_theTime @dbu_Entertain @yegitm_mender 723 viewsNati. B, edited 14:05