Get Mystery Box with random crypto!

ማይኪራኽ(ግጥም) በናትናኤል ብርሃኑ ከማይኪራኽ ስትደርስ ፀበልክን ተጎንጫት ላለፈች መደንቆር ት | የቃል ጠብታ

ማይኪራኽ(ግጥም)

በናትናኤል ብርሃኑ

ከማይኪራኽ ስትደርስ ፀበልክን ተጎንጫት
ላለፈች መደንቆር ትልቅ ተስፋን እጫት
....
ተስፋ ነው ብርታቷ እግር የሌላት ትል
ተሳስባ ወድቃ ደርሳለው የምትል
ለ7 እርምጃ መውደቅ ያላስቀራት
የብርቱዎች ፍጥነት በሃፍረት ያላሰራት


ሙሉውን ያዳምጡ


@DBU_entertain
@dbu11
@yekal_tebta
@dbudailyaskbot