Get Mystery Box with random crypto!

እንኳን ለበዓለ ልደት አደረሳችሁ አደረሰን። በዓላትን በምናከብርበት ጊዜ በተለያየዩ የሃገራችን ክ | የቃል ጠብታ

እንኳን ለበዓለ ልደት አደረሳችሁ አደረሰን።

በዓላትን በምናከብርበት ጊዜ በተለያየዩ የሃገራችን ክፍሎች እንደእኛ ሆነው ማክበር ያልቻሉ መኖራቸውን እያሰብን የምንችል በልገሳና በፀሎት እያሰብን የመብል በዓል ብቻ እንዳናደርገው የልብ ውጥናችን ይሁን።

በዓሉን የሰላምና የፍቅር ያድርግልን።
የቃል ጠብታ[የጥበብ ገፅ]


@yekal_tebta