Get Mystery Box with random crypto!

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

የቴሌግራም ቻናል አርማ yeilmkazna — ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
የቴሌግራም ቻናል አርማ yeilmkazna — ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
የሰርጥ አድራሻ: @yeilmkazna
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 8.91K
የሰርጥ መግለጫ

በየቀኑ የተለያዩ ኢስላማዊ እውቀቶችን ይሸምቱበታል። ይቀላለቀሉ፣ ለሌሎችም ያሰራጩ።

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 46

2022-11-04 09:51:25 #ኢብኑ_ዑሰይሚን ረሒመሁሏህ እንዲህ ብለዋል : -

✿ የጁሙዓ ቀን ሱናዎች ✿

➊ ሱረቱል ከህፍን ማንበብ
➋ ሻወር መውሰድ
➌ ሲዋክ መጠቀም
➍ ሽቶ መጠቀም
➎ በጊዜ ወደ መስጂድ መሄፍ
➏ ካሉት ልብሶች ጥሩ የሚባለውን መልበስ
➐ ዱዓ ይበልጥ ተቀባይነት የሚያገኝበትን ወቅት መጠባበቅና በዱዓ መበርታት
➑ በረሱል ﷺ ላይ ሲለዋት ማውረድ ማብዛት

لقاء الباب المفتوح  (105)

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
•••የሰለፎች ኮቴ••• ይቀላቀሉ
https://t.me/selefs_footstep
88 viewsMohammed Jud, 06:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-03 15:42:25 #ኢብኑል_ጀውዚይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ :-

"ወደ ራስህ መመልከት ከፈለግክ በመዳፍህ እፍኝ አፈር ያዝ ፣ ከሱ ነው የተፈጠርከው ፣ ወደሱም ነው የምትመለሰው ፣ ከሱም ነው የምትወጣው።"

۞【التذكرة فى الوعظ【١٦٩/١】۞

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
•••የሰለፎች ኮቴ••• ይቀላቀሉ
https://t.me/selefs_footstep
537 viewsMohammed Jud, 12:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-03 14:34:07 ★ ሰለፎችና ቁርኣን ~

ክፍል : 1

※ በዚህ ክፍል የምንመለከተው ቁርኣን (የአላህ ንግግር) ሰለፎች ዘንድ ያለውን ትልቅና የተከበረ ቦታ ይሆናል።

~ ኸባብ ኢብኑል አረት እንዲህ ይላሉ : "በቻልከው ሁሉ ለመቃረብ ጥረት አድርግ... ከንግግሩ (ቁርአን) በላይ እሱ ዘንድ በሆነ ነገር ልትቃረብ ፈፅሞ አትችልም።"

~ ነያር ኢብኑ ሙከረም አስሰለሚይ እንዲህ ይላሉ:      የሚለው አንቀፅ በወረደ ጊዜ አቡበክር "የጌታዬ ንግግር! የጌታዬ ንግግር! " እያለ ይወጣ ነበር። አስማእ ቢንት አቡበክርም ቁርኣን ሲነበብ ስትሰማ "የጌታዬ ንግግር! የጌታዬ ቃል! ትል ነበር።

~ አቡ አብዱሮህማን አስሰለሚይ እንዲህ ብለዋል :  "ቁርኣን ከሌሎች ንግግሮች አኳያ ያለው ብልጫ ጌታ ከፍጡራን ጋር እንዳለው ብልጫ ያክል ነው።

ይቀጥላል ~ ~ ~

ጥቆም : 
በኦንላይን ቁርኣን ለመማር በዚህ ይመዝገቡ
@FurqanOnlineQuran
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
ጆይን :   ሼር  ፣ ሼር ፣ ሼር
بـــارك الـلــه  فـــــيــــــكـــم ، وجــزاكـــم اللـه
https://t.me/furqan_school
https://t.me/furqan_school
627 viewsFurqan Online Quran, 11:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-03 07:45:37 #ኢብኑ_ተይሚያህ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -

"በመልካም ነገር ማዘዝህ በጥሩ መልኩ ፣ ከመጥፎ መከልከልህም መጥፎ ባልሆነ መልኩ ይሁን።"

۞【مجموع الفتاوى【١٢٧/٢٨】۞

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
•••የሰለፎች ኮቴ••• ይቀላቀሉ
https://t.me/selefs_footstep
664 viewsMohammed Jud, 04:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-02 21:00:31 #ኢብኑል_ቀዪም ረሒመሁሏህ እንዲህ ብለዋል:-

"ዱንያ የእግርህን ኮቴ ያክል ክብደት የሌላት ሆና... እንዴት ከኃላዋ ሁነህ ትድሀለህ!!"

۞【فوائد الفوائد【٣٩٥】۞

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
•••የሰለፎች ኮቴ•••
https://t.me/selefs_footstep
የሰለፎችና እነሱን የተከተሉ ዑለሞች ወርቃማ ንግግሮችና ድንቃድንቅ ታሪኮቻቸውን እዚህ ያገኛሉ። ይ ላ ሉን ፣ ያሰራጩ ...
804 viewsMohammed Jud, 18:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-02 17:13:00
△△
○▷መዱል ዒወድ ማለት:- ፈትሓተይን የሆነ ፊደል ላይ በሚቆም ጊዜ በሱኩን ምትክ ወደ አሊፍ መድ ቀይሮ ማንበብ ማለት ነው። ፈትሓተይን ወደ አሊፍ መድ የምንቀይረው ከታ መርቡጧ❨ة❩ ውጪ ሆኖ ሲመጣ ብቻ ነው።.....

ምሳሌውን ከምስሉ ይመልከቱ

ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
ጆይን :   ሼር  ፣ ሼር ፣ ሼር
                  بـــارك الـلــه  فـــــيــــــكـــم
https://t.me/furqan_school
https://t.me/furqan_school
887 viewsFurqan Online Quran, 14:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-02 11:25:53 #ፉዶይል_ኢብኑ_ዒያድ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -

"ምርጡን ዱቄት እያወጣ እንክርዳዱን እንደሚያስቀረው ወንፊት አትሁኑ ፣ ከአፎቻችሁ ጥበብን (ጥሩ ንግግርን) ታወጣላችሁ ፣ ውስጣችሁ ደግሞ ቂምና ጥላቻ ይቀራል።"

۞【صفة الصفوة【٤٥٧/١】۞

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
•••የሰለፎች ኮቴ•••
https://t.me/selefs_footstep
የሰለፎችና እነሱን የተከተሉ ዑለሞች ወርቃማ ንግግሮችና ድንቃድንቅ ታሪኮቻቸውን እዚህ ያገኛሉ። ይ ላ ሉን ፣ ያሰራጩ ...
657 viewsMohammed Jud, 08:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-02 07:39:18
"ቁርኣንን የሚያዳምጥ (በአጅሩ) ከቃሪኡ (አንባቢው) ጋር ተጋሪ ነው ፣ በእያንዳንዷ ፊደል አንድ ሀሰና አለው ፣ አንድ ሀሰና ደግሞ አስር እጥፍ ነው።"

ኢብኑ ባዝ ረሒመሁሏህ

ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
ጆይን :   ሼር  ፣ ሼር ፣ ሼር
                  بـــارك الـلــه  فـــــيــــــكـــم
https://t.me/furqan_school
https://t.me/furqan_school
941 viewsFurqan Online Quran, 04:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-01 23:04:02 #ኢማሙ_ሻፊዒይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -

"አላህን በመታዘዝ ላይ የሚያመላክትህና የሚያግዝህ ጓደኛ ካለህ በእጅህ በደንብ አጥብቀህ ያዘው፣ ጥሩ ጓደኛ መያዝ አስቸጋሪ ፣ እሱን መለየት ደግሞ ገር ነውና።"

[حلية الأولياء (4/10)]

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
•••የሰለፎች ኮቴ••• Join
https://t.me/selefs_hoof
135 viewsFurqan Online Quran, 20:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-01 19:15:18 #ኢብኑል_ቀዪም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -

"ኢኽላስ ማለትኮ : መላኢካ ይፅፈዋል አይባል አያውቀው ፣ ጠላት ያበላሸዋል አይባል እሱም አያውቀው ፣ ባለቤቱ ራሱ ያበላሸዋል አይባል አይገረምበት።"

۞【الفــوائــــد【٩٩】۞

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
•••የሰለፎች ኮቴ••• Join
https://t.me/selefs_hoof
451 viewsMohammed Jud, 16:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ