Get Mystery Box with random crypto!

Habesha media

የቴሌግራም ቻናል አርማ yegtmmaebel — Habesha media H
የቴሌግራም ቻናል አርማ yegtmmaebel — Habesha media
የሰርጥ አድራሻ: @yegtmmaebel
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 13
የሰርጥ መግለጫ

እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ
ከተቀላቀሉን
☞ግጥም
☞ተከታታይ ልብ ወለድ
☞የፍቅር ጥቅሶች
☞ቀልዶች
☞ወጎችን
☞ታሪኮችን
☞ኢትዮጲያዊነትን እንዘምራለን
ሀሳብ እና አስተያየትዎን እንዲሁም
ግጥም ለመላክ 👉 @joiamant22
ኢትዮጲያ ትቅደም 🙏

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-07-06 14:02:39

2.8K viewsSamuel Belete(bama), 11:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 21:57:38 ፊደል አስሮች በወለጋ በግፍ እየተገደሉ በሚገኙ ንፁሃን የአማራ ተወላጆች ምክንያት የተሰማንን ልባዊ ሀዘን እንገልፃለን።

ላልተወሰነ ጊዜ ምንም አይነት ፖስት አንፖስትም!!


ሃገራችን ሰላም ትሁንልን።

መልካሙን ጊዜ ሁሉ ያምጣልን !
3.2K viewsred line, 18:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 19:36:45 የግእዝ ስም እና ፍቻቸው

፵፩ አዕምሮ፦እውቀት ማለት ነው።
፵፪ ደብሩ፦ተራራው ማለት ነው።
፵፫ ምሥራቅ፦የፀሐይ መውጫ ማለት ነው።
፵፬ ይባቤ፦እልልታ ማለት ነው።
፵፭ ጥበቡ፦ብልሀተኛው ማለት ነው።
፵፮ ሃይማኖት፦ሃይማኖት ማለት ነው።
፵፯ ትሕትና፦ትሕትና ማለት ነው።
፵፰ ተከሥተ፦ተገለጠ ማለት ነው።
፵፱ በየነ፦ፈረደ ማለት ነው።
፶ መኮንን፦ገዢ ማለት ነው።
፶፩ ሐዳስ፦አዲሱ ማለት ነው።
፶፪ ትንሳኤ፦መነሳት ማለት ነው።
፶፫ ሢራክ፦ብልሀተኛ ማለት ነው።
፶፬ ቡሩክ፦ምስጉን የተመሰገነ ማለት ነው።
፶፭ ህላዌ፦መኖር ማለት ነው።
፶፮ ማኅደር፦መኖሪያ ማለት ነው።
፶፯ ሕይወት፦መኖር ማለት ነው።
፶፰ ቤዛ፦መድኃኒት ማለት ነው። ቤዛዊት ለሴት ነው።
፶፱ ኄራን፦ደጋጎች ማለት ነው።
፷ መርአዊ፦ሙሽራ ማለት ነው። መርአዊት ለሴት
፷፩ ተስፋ፦ተስፋ ማለት ነው።
፷፪ ዜናዊ፦ነጋሪ ማለት ነው።
፷፫ ጸዐዳ፦ነጭ ማለት ነው።
፷፬ ጸጋ፦ስጦታ ማለት ነው።
፷፭ ብሥራት፦የምሥራች ማለት ነው።
፷፮ ኅሊና፦ማሰቢያ፥ሀሳብ እውቀት ማለት ነው።
፷፯ ማህሌት፦ምስጋና ማለት ነው።
፷፰ ሐሴት፦ደስታ ማለት ነው።
፷፱ ፍሥሓ፦ደስታ ማለት ነው።
፸ ትርሲት፦ሽልማት ማለት ነው። በተጨማሪ ስርጉት ማለት የተሸለመች ያጌጠች ማለት ነው።
፸፩ ምዕራፍ፦ማረፊያ ማለት ነው።
፸፪ መቅደስ፦ማመስገኛ፥ መመስገኛ ማለት ነው።
፸፫ ዋካ፦ብርሃን ማለት ነው።
፸፬ ረድኤት፦ እርዳታ ማለት ነው።
፸፭ ጽጌ፦አበባ ማለት ነው።
፸፮ ሠረገላ፦መኪና ማለት ነው።
፸፯ አማን፦እውነት ማለት ነው።
፸፰ አሜን፦ይሁንልኝ ይደረግልኝ ማለት ነው።
፸፱ ሰዋስው፦ድልድይ ማለት ነው።
፹ ጸዳሉ፦ብርሃኑ ማለት ነው።

@henokabayneh @henokpk

         ምንጭ - @ewentesfa
3.4K viewsHenok Abayneh Gebrehiwot, 16:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 23:08:12
ለማዘዝ 0912081790
4.6K viewsSamuel Belete(bama), 20:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ