Get Mystery Box with random crypto!

Habesha media

የቴሌግራም ቻናል አርማ yegtmmaebel — Habesha media H
የቴሌግራም ቻናል አርማ yegtmmaebel — Habesha media
የሰርጥ አድራሻ: @yegtmmaebel
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 13
የሰርጥ መግለጫ

እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ
ከተቀላቀሉን
☞ግጥም
☞ተከታታይ ልብ ወለድ
☞የፍቅር ጥቅሶች
☞ቀልዶች
☞ወጎችን
☞ታሪኮችን
☞ኢትዮጲያዊነትን እንዘምራለን
ሀሳብ እና አስተያየትዎን እንዲሁም
ግጥም ለመላክ 👉 @joiamant22
ኢትዮጲያ ትቅደም 🙏

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-28 11:27:22 WHO Chief agitating for War.

WHO Chief agitating for War. The Knotted Gun sculpture at UN Headquarters in New York is famous all over the globe and it’s a universal symbol of non-violence. Sadly one of UN’s agencies WHO is currently led by a warmonger,

Tedros Adhanom Ghebreyesus. In his latest social media posts he “urged people to fight “.This week the Gov. of Ethiopia announced that the terrorist group TPLF has launched another war.

TPLF also stole fuel from WFP warehouse, which were supposed to be used to deliver humanitarian assistance to Tigray. The chief of WHO Tedros Adhanom instead of denouncing the “outrageous” acts of TPLF he is calling people to fight.

Tedros Adhanom Ghebreyesus has been the member of the TPLF top leadership team for decades. He’s accused of using his leadership position at WHO to aid the TPLF war efforts in Northern Ethiopia. A call for his investigation has been largely ignored and even given a green light to head WHO for the second term.

The UN which was established in the aftermath of WW2 was established to prevent wars. However, at this moment in time one of the most important agencies of the UN, WHO is led by a warmonger.
1.7K viewsSamuel Belete(bama), edited  08:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 23:48:45
አሸባሪው ህወሓት ዓለም በቃኝ ባሉ መለኩሴዎች ላይ ጥቃት ሰነዘረ

የአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኀይል በተለያዩ አካባቢዎች በመግባት ሕጻናትና ሴቶችን ጨፍጭፏል፤ ንብረትም ማውደሙ ይታወሳል።

እምነቱ ሽብር ኢትዮጵያንን ማሳቀቅና ማዋረድ ኢትዮጵያን ማጥፋት ዓላማው ያደረገው አሸባሪው ሕውሓት አሁንም በርካታ ግፎችን በኢትዮጵያውያን ላይ እያደረሰ ይገኛል።

አሁን የደረሰን መረጃ እንደሚያመለክተው የሕውሓት ወራሪ ኃይል ዓለም በቃኝ ብለው ፀሎት ላይ በነበሩ በዋልድባ ገዳም አባቶች ላይ ዝርፊያ ለመፈፀም ጥቃት አድርሷል። ለመረጃው ቅርበት ያላቸው ምንጮች እንዳረጋገጡት በርካታ አባቶች በጥይት እንደተደበደቡ ተረጋግጧል።

#DisarmTPLF
#TPLFBelligerenceMustBeCondemned #TPLFisthecause
#EthiopiaPrevails
1.8K viewsSamuel Belete(bama), edited  20:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 21:36:48 ፋይዳ ሚዲያ
ለዜናና ትንታኔ



1.8K viewsSamuel Belete(bama), 18:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 21:18:31 የጥንቃቄ - መረጃ
#Share
#Share
አሸባሪው ህውሓት የነፍስ ውጪ ነፍስ ጊቢ ትግሉንና ሸብሩን ቢቀጥልም አጸፋውን መቋቋም ተስኖት እየተፍረከረከ እንዳለ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

ዛሬም ከትናንቱ ባልተለወጠ ስልት ከንቱ ትግሉን እያካሄደ ያለው ሕውሓት በርካታ ሴራዎችን እንደጠነሰሰ ከታማኝ ምንጮች ለማረጋገጥ ችለናል። እንደ ከዚህ በፊቱ የሐሰት ፕሮፖጋንደ በመንዛት አሁንም በርካታ ምግብ እና ውኃ በጠማው ትግራይ ህዝብ ላይ ድርብ ቁማር እየተጫወተ እንዳለ ለማወቅ ተችሏል።

ከጊዜ ወደ ጊዜ ተቀባይነቱን ያጣው አለም ደም አፍሳሽ እንደሆነ ሲረዳ አሁንም የአሸንፍያለሁ ቀረርት ለማቅራራት ይመቸው ዘንድ ከሰሞኑ አንድ ያቀደው ሴራ እንዳለ ለማወቅ ተችላል።

በዚህም የህወሓት ታጣቂዎች የአማራ ልዩ ሃይል እና የፋኖ ሬንጀር በማስለበስ ማርከናል ብሎ ፕሮፖጋንዳ ለአለም ህዝብ በቀጠራቸው ሚዲያዎች ለማሰራጨት እንዳለመ ከታማኝ ምንጮች ለማወቅ ተችሏል።

በዚህም ሁሉም ኢትዮጵያዊ ከተሳሳተ መረጃ እንዲሁም ለሕውሓት ዓላማ ከሚዘጋጁ መረጃዎች እራሱን እንዲጠብቅ የኢትዮጵያዊ ዜጎች ፍላጎት መሆኑ ታውቋል።

Via EBN

#DisarmTPLF
#TPLFBelligerenceMustBeCondemned #TPLFisthecause
#EthiopiaPrevails
1.9K viewsSamuel Belete(bama), edited  18:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 23:39:38
@TkYEGITMABIYOT
@TkYEGITMABIYOT
209 viewsኪዳ የገጠር ልጅ ቅዱስ, 20:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 19:06:41
እናቴ እንዲህ ሆነሽ ነው ያስተማርሽኝ !!

አመሰግናለሁ ።

ውለታ ያለባችሁ ውለታ ለመመለስ ያብቃችሁ !!!
815 viewsred line, 16:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 07:05:08 ያመጣህብንን ያደረግህብንን መከራ ሁሉ በእውነተኛ ፍርድህ አደረግህብን። ኃጢአተኞች ወንጀለኖች በሚሆኑ በአንተ.........

t.me/fidelmeznagna
2.4K viewsred line, edited  04:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 07:32:10 መልካም፡አረማመድን፡የሚራመዱ፡ሦስት፡ፍጥረቶች፡አሉ፥አራተኛውም፡መልካም፡አካኼድን፡
ይኼዳል፤
30፤የአንበሳ፡ደቦል፡ከእንስሳ፡ዅሉ፡የሚበረታ፥የማይመለስ፥እንስሳንም፡የማይፈራ፤
31፤በእንስቶች፡መካከል፡በድፍረት፡የሚራመድ፡አውራ፡ዶሮ፤መንጋን፡የሚመራ፡አውራ፡ፍየል፤በሕዝብ፡ፊት፡በግልጥ፡የሚናገር፡ንጉሥ።
32፤ከፍ፡ከፍ፡ስትል፡ስንፍናን፡ያደረግኽ፡እንደ፡ኾነ፥ክፉም፡ያሰብኽ፡እንደ፡ኾነ፥እጅኽን፡በአፍኽ፡ላይ፡ጫን።
33፤ወተት፡መግፋት፡ቅቤን፡ያወጣል፥አፍንጫንም፡መጭመቅ፡ደምን፡ያወጣ፤እንዲሁም፡ቍጣን፡መጐተት፡ጠብን፡ያወጣል።

መጽሐፈ ምሳሌ 30፤29
2.3K viewsred line, 04:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 20:15:30 ምንም ነገር እኔን አይደፍረኝም አትበሉ

ዛሬ በስንት ልመና ደጅ እየጠናሁ ለሰንበት ትምህርት ቤት ቁሳቁስ ማሟያ ሰብስቤ ያስቀመጥኩትን 141,000 (መቶ አርባ አንድ ሺህ ) ብር አነስ ባለች ቦርሳዬ ውስጥ አድርጌ ብሩ እንደቻለው መጠን ከበሮ፣ፅናፅል፣መቋሚያ፣አትሮንስ ከዛ መልስም የፕላስቲክ ወንበሮችን ገዝቼ በቅድስት ልደታ ማርያም ቀን (ሐምሌ 1) ወንድማችንን ያያ ዘልደታ በተገኘበት ለሰንበት ት/ቤቱ ለማስረከብ ቸኩዬ እየተሰናዳሁ የነበረ ቢሆንም መርካቶ ላይ አንድ ከእኔ በእድሜ የሚበልጥ ወፈር ያለ ቀይ ልጅ ስሜን ጠርቶ ወደ እኔ በመምጣት "የምትሰራቸውን ስራዎች አደንቃለሁ" በማለት ሰላም ካለኝ በኋላ ፈቃድ ጠይቆኝ የሚያምር ስልኩን አውጥቶ ሰልፊ ተነሳን ወደየት እንደምሄድ ጠየቀኝ እኔም እቃ ልገዛ እንደመጣሁ ነገርኩት ። አምጣው በቃ ቦርሳህን ልያዝልህ ሲለኝ ሰጠሁት ትንሽ እንደተጓዝን ስልክ ይዘሀል ልደውልበት ሲል ከኔ ይልቅ ለቀረፃ ይመቸኝ ዘንድ ይዤ የወጣሁትን የጓደኛዬን Samsung S10 ስልክ ሰጠሁት አፍታ ሳይቆይ በቃ ሌላ ቀን እንገናኛለን ብሎኝ ከአይኔ ተሰወረ። ከዛ በኋላ ነበር ሁሉ ነገር እንዳይሆን መሆኑን ከነበርኩበት አለም ነቅቼ አንድ ጥግ ላይ እየተንሰቀሰኩ በማልቀስ የተረዳሁት

የምታውቁኝም ሆነ የማታውቁኝ ሰዎች እባካችሁ ጭንቀቴን ተረድታችሁ ልታግዙኝ ሞክሩ ። ገንዘቡን ሙሉ ለሙሉ እጄ እንዲገባ 1000ሰዎች 150ብር ማዋጣት ብትችሉ ሁሉ ሙሉ ይሆናል ። ከእግዚአብሔር በታች በዚህ ጉዳይ የምተማመነው በእናንተ ነውና ተባበሩኝ ስል በትህትና እጠይቃለሁ ። የማታውቁትን ሰው በአደባባይ ከመጨበጥ ተቆጠቡ ካፈራችሁ በኮሮናም ቢሆን ሰበብ አርጉ። ምናልባት እኔን በማፍዘዝ እንዲህ ጨው እንድመስል ያደረከኝ ልጅ ይህን እያነበብክ ከሆነና ልብህ ከራራ ደውልልኝ።

የሰዎች አደራ አለብኝና በማርያም አለንልህ በሉኝ

1000160263664
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

15454571
አቢሲኒያ

ቅዱስ ታደሰ ንጉሴ
0960262399
(Imo,WhatsApp,Telegram)

ቀና ልብ ያላችሁ ሁሉ በተለያየ ሚዲያ ይሄን መልዕክት ለወዳጆቻችሁ አስተላልፉልኝ ።አደራ

FB name - Kida Yegeter Lij



2.4K viewsኪዳ የገጠር ልጅ ቅዱስ, 17:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 19:43:33
ቢኒያም ኤሊያስ ይባላል፤ በአዲስ አባባ ዩኒቨርሲቲ በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 5ኛ ዓመት የሕክምና ተማሪ ነዉ ፤ በተፈጥሮ ምክንያት አካል ጉዳተኛ ቢሆንም፤ በራሱ ጥረት በሕክምና ትምህርት እስከ 5ኛ ዓመት በትጋት ተምሩዋል፡፡ በህክምናው ያለው ውጤት CGPA 3.8 ነው።

ነገር ግን ሊመረቅ የሁለት ዓመት ጊዜ ሲቀረዉ ትምህርቱን መቀጠል እንደማይችልና ማቋረጥ እንዳለበት ዉሳኔ ከተቋሙ ይተላለፍበታል። እንደ ምክንያት የቀረበው ሀሳብ ተማሪው አካል ጉዳተኛ ስለሆነ ትምህርቱን በአግባቡ መውጣት እንደሚቸግረውና ትምህርቱን አቁሞ ሌላ ትምህርት መጀመር አለበት የሚል ነው። ይህ የስላቅ ምክንያት ከጅምሩ ያልተነሳ በማምሻው ላይ የተነሳ ጥያቄ መሆኑን ልብ ይሏል። በመደምደሚያው ጊዜ ይህን ማንሳት ምን አይነት ህሊና ቢስነት ነው ? የተማሪው ሞራል ፣ ድካም ፣ ችሎታ ከግምት ገብቷል ?

ይህ የመብት ጥሰት የአንድ ተማሪ ብቻ ሳይሆን የብዙ አካል ጉዳተኞች ነው ፤ ስለሆነም ይህ ልጅ በአስቸኳይ ወደ ትምህርት ገበታዉ እንዲመለስ በአፅንኦት እንጠይቃለን። በማስረጃ የተደገፈ የህግ ድጋፍ አለው። ይህ ተግባርም ጥቁር አንበሳን ከመሰለ አንጋፋ ተቋም ማይጠበቅ አሳፋሪ ድርጊት ነው።

@henokpk @henokabayneh
2.0K viewsHenok Abayneh Gebrehiwot, 16:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ