Get Mystery Box with random crypto!

Orthodox

የቴሌግራም ቻናል አርማ yeemariyaam21 — Orthodox O
የቴሌግራም ቻናል አርማ yeemariyaam21 — Orthodox
የሰርጥ አድራሻ: @yeemariyaam21
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 8
የሰርጥ መግለጫ

በገጠር ኢትዮጽያ ቅድስት ቤተክርስቲያን ሁለንተናዊ መረጃ እና የአገልግሎት ማነቃቂያ ለመስጠት የተከፈተ መንፈሳዊ የዘገባ እና የድጋፍ ማሰባሰቢያ ቻናል ነው

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-14 23:29:53
የጂንካ ቅድስት ስላሴ ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ መለዓከ -ምህረት መምህር ሀዋዝ ባጋጠማቸው ድንገተኛ የመኪና አደጋ አረፉ።


የጂንካ ቅድስት ስላሴ ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ መለዓከ -ምህረት መምህር ሀዋዝ ዛሬ ከሳላማጎ ወደ ጂንካ ሲጓዙ ባጋጠማቸው ድንገተኛ የመኪና አደጋ ህይወታቸው አልፏል።

እግዚሐብሔር የአባታችንን ነፍሳቸውን በአፀደ-ገነት ያኑርልን ! ለቤተሰቦቻቸው ደግሞ መፅናናቱን ይስጥልን!
5.7K views20:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-14 20:11:04







5.0K views17:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-14 20:08:24
ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ " መላእክት ያማልዳሉ " አዲስ ስብከት ተለቀቀ - ለብዙዎች ጥያቄ መልስ


@yeemariyaam21
@yeemariyaam21
@yeemariyaam21
4.7K viewsedited  17:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-14 19:31:18 ጌታ ሆይ እንዴት

@BiniGirmachew

መዝሙር ፫



1)አቤቱ፥የሚያስጨንቁኝ ምንኛ በዙ!በኔ ላይ የሚቆሙት ብዙ ናቸው።

2)ብዙ ሰዎች ነፍሴን፦አምላክሽ አያድንሽም አልዋት።

3)አንተ ግን አቤቱ፥መጠጊያዬ ነህ፥ክብሬንና ራሴንም ከፍ ከፍ የምታደርገው አንተ ነህ።

4)በቃሌ ወደ እግዚአብሔር እጮሃለሁ፥ከተቀደሰ ተራራውም ይሰማኛል።

5)እኔ ተኛሁ አንቀላፋሁም፣እግዚአብሔርም ደግፎኛልና ነቃሁ።

6)ከሚከብቡኝ ከአእላፍ ሕዝብ አልፈራም።

7)ተነሥ፥አቤቱ አምላኬ ሆይ፥አድነኝ፤አንተ የጠላቶቼን መንጋጋ መትተሃልና፥የክፉዎችንም ጥርስ ሰብረሃልና።

8)ማዳን የእግዚአብሔር ነው፥በረከትህም በሕዝብህ ላይ ነው



ዊት በዚህ መዝሙሩ ላይ "እንዴት ነህ ይህ ይሆናል?"እያለ አምላኩን ሲወቅስ እናነባለን። #በቅሬታ ድምፀትም "አቤቱ የሚያስጨንቁኝ ምንኛ በዙ...!" ይላል።

"...ይቀጥልናም ብዙ ሰዎች ነፍሴን አምላክሽ አያድንሽም አልዋት" ሲል እናገኘዋለን። #ይህ የእርዳታ ተማጽኖም ይመስላል። "ተነስ አቤቱ አምላኬ ሆይ፣አድነኝም፣"የሚል ተማፅኖ በውስ ጡ እናገኝበታለን። "...ከከበቡኝ ከአእላፍ ህዝብ አልፈራም፣"በማለቱም እምነት የዚህ መዝሙር ዋነኛ አካል ሆኖ ቀርቧል።


ዳዊት በፀሎቱ መካከልም ስለመንፈሳዊ ልምምዱ ይገልጣል። "በቃሌ ወደ እግዚአብሔር እጮሃለሁ፣ከተቀደሰ ተራራውም ይሰማኛል።"ይህ የመዝሙር ክፍል በእርግጥም ካስተዋልነው በእግዚአብሔር ላይ ያለን ፅኑዕ እምነትንና መተማመንንም እናገኝበታለን።ዳዊት "ማዳን የእግዚአብሔር ነው፣በረከትህም በህዝብህ ላይ ነው"ማለቱም መተማመኑን ያሳያል። "አድነኝ፣አንተ የጠላቶቼን መንጋጋ መትተሃልና፣የክፉዎችንም ጥርስ ሰብረሃልና።"በማለትም የአምላኩን ክንድ ከትውስታ ማህደሩ ያስታውሳል።


ምንም እንኳን ዳዊት መዝሙሩን በአቤቱታ፣ወቀሰና ቅሬታ ቢጀምርም፣የሚያሳርገው ግን በውዳሴና በፈንጠዝያ ስሜት ነው። #በዚህም አምላክ ያደረገለትን በጎ ነገራት ያስታውሰናል።

ይህ መዝሙር በተለይ ለማንኛውም የተጨነቀና በመከራ ውስጥ ላሉት ሁሉ የተስማማ ሆኖ እናገኘዋለን። መዝሙሩ መንፈሳዊ ጦርነትና ፈተና ለገጠማቸው፣ጠላቶቻቸውም በዙሪያቸው ከበው ላስጨነቋቸው ሁሉ የተገባ መዝሙር ነው።ይህም ብቻ አይደለም፣መዝሙሩ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ መከራ፣ሞትና ትንሳኤ የሚተነብይልንም ጭምር ነው።

ከዚህ ቀጥሎ መዝሙሩን ከሰብአዊ ፍጥረታት ነፍስና መንፈሳዊነት ጋር በማዛመድ አንጓ አንድምታውን ለመተንተን እንሞክራለን


+++

"ጌታዬ ሆይ፣እንዴት? ምንኛ የሚያስጨንቁኝ በዙ?ስለምንስ ይህ ሁሉ በእኔ ላይ መጣ?አንተ አምላኬ እያለህ ይህ ምንኛ ሊሆንብኝ ቻለ?ሲል አምላኩን ይወቅሳል።


#ለሰዎች_ይህን_መሰሉን_ጥያቄ_አንስተን #ስለምን_በእኛ_ላይ_መሰል_ቸልተኝነት እንዳሳዩ ብንጠይቃቸው ብዙውን ጊዜ ምላቻቸው ቁጣና ንዴት ነው የሚሆነው፣ነገር ግን በአንፃሩ አምላካችንን "ለምን?" የሚል ጥያቄ በጠየቅነው ቁጥር በተከፈተ ልቡና ነው ጥያቄያችንን የሚያስተናግደው።


ብዙዎች ዳዊትን ከበው በዙሪያው አስጨንቀውታል።ነገር ግን ሲዘብትባቸውና ሲወቅሳቸው አንመለትም።ይልቁኑም የገዛ ፈጣሪውን ይወቅሰዋል እንጂ።


አቤቱ ጌታዬ ሆይ ስለምን ይህን መከራ ተጋፍጥሁ? #አስጨናቂዎቼስ ምንኛ በዙ?

ሁሉ
ቢሆኑ በእጅህ አይደሉምን?

ኃይል
አምላክስ አይደለህምን? #ጥበቃህና ክብካቤህ በእኔ ዘንድ ሳለ ስለምን እንዲስጨንቁኝ ፍቃድህ ሆነ?ይላል ዳዊት።


ይቀጥላል

@KeAbawandebet
@KeAbawandebet
@KeAbawandebet
4.2K views16:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-14 00:20:41
ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ በእርግዝና ጊዜ ጸበል መጠጣት ፣ መቁረብ እና ሩካቤ ይቻላል ?

@yeemariyaam21
@yeemariyaam21
@yeemariyaam21
4.7K viewsedited  21:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-13 22:45:49 https://youtube.com/shorts/3G8CyOqX8js?feature=share
4.5K views19:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-13 22:06:04
@yeemariyaam21
@yeemariyaam21
@yeemariyaam21
5.1K viewsedited  19:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-12 22:05:53 የድንግል ማርያም ክብር እንዲገባችሁ ይህን ትምህርት አድምጡ! ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ

@yeemariyaam21
@yeemariyaam21
@yeemariyaam21
5.1K viewsedited  19:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-11 20:17:42 ብዙ የስነ-ልቦና እና ስነ-ልቦና ነክ መረጃዎችን፣ ምክሮችን እና ከአንባቢ ለሚመጡ ጥያቄዎች የተብራራ ምላሽን የሚሰጥ ተቋም ነው #ሰው_ሁን_ከሰውም_ሰው_ሁን!

#በተጨማሪ #የስነልቦና #ህክምና #አገልግሎት #እንሰጣለን


​​​#አድራሻ ፦

#ቤቴል አደባባይ 100 ሜትር ወረድ እንዳሉ ኑሃ ህንፃ ቢሮ ቀጥር 3 ላይ እንገኛለን።

ለቀጠሮው +251927707000 ይደውሉ



#ሰው_ሁን_ከሰውም_ሰው_ሁን

#ቴሌግራም

https://t.me/BiniGirmachew
https://t.me/BiniGirmachew
https://t.me/BiniGirmachew

SUPPORT ON YOUTUBE











tiktok

tiktok.com/@bini_girmachew
tiktok.com/@bini_girmachew

#ሰው_ሁን_ከሰውም_ሰው_ሁን
5.8K views17:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 12:18:14
እኔስ እዘምራለው ለሥላሴ እኔስ እዘምራለው ለሥላሴ
ፈጥሮኛልና በስጋ በነፍሴ እኔስ እዘምራለው ለሥላሴ



@BiniGirmachew

እንኳን ለቅድስት ሥላሴ አመታዊ ክብረበአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የፃድቁ አባታችንን የአብርሀምን ቤት የጎበኙ ቅድስት ሥላሴ የእኛን ቤት ይጎብኙልን

@yeemariyaam21
@yeemariyaam21
@yeemariyaam21
1.9K viewsedited  09:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ