Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን

የቴሌግራም ቻናል አርማ yalemberhan — ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
የቴሌግራም ቻናል አርማ yalemberhan — ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
የሰርጥ አድራሻ: @yalemberhan
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 13.07K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ቻናል ዓላማው የሰው ልጆችን በተለይም የኢት.ኦ.ተዋህዶ እምነት ተከታዮችን የኢትዮጵያ ትንሳኤ እጅግ ቅርብ መሆኑን ለማሳውቅ፤ ዝግጅት እንዲያደርጉ እና ተደብቆ የቆየውን ''ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክታትን'' ለሰው ልጆች ማዳረስ ነው። መልእክቱን አዳምጡ።ለአዳም ዘር ሁሉ እንዲዳርስ የበኩሎዎን ይወጡ!!
ግሩፑ @yealemberhan

ለጥያቄ @etberhan

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 20

2021-02-14 12:21:33
8.9K views09:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-14 00:30:47 ወዮልሽ ኮራዚን፥ወዮልሽ ቤተ ሳይዳ በእናንተ የተደረገው ተኣምራት በጢሮስና በሲዶና ተደርጎ ቢኾን፥ማቅ ለብሰው በዐመድም ተቀምጠው ከብዙ ጊዜ በፊት ንስሓ በገቡ ነበር።
ነገር ግን፥በፍርድ ከእናንተ ይልቅ ለጢሮስና ለሲዶና ይቀልላቸዋል።
አንቺም ቅፍርናሖም፥እስከ ሰማይ ከፍ አልሽን፧ወደ ሲኦል ትወርጃለሽ።
የሚሰማችኹ እኔን ይሰማል፥እናንተንም የጣለ እኔን ይጥላል እኔንም የጣለ የላከኝን ይጥላል።
የሉቃስ ወንጌል 10 ፥ 13-16
9.2K views21:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-14 00:30:47
8.6K views21:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-10 19:49:09 ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት 1 - 6 ፣ 8 እና 9 በጽሁፍ(PDF)
12.6K views16:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-10 19:49:08
11.5K views16:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-29 10:06:15
20.4K views07:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-24 13:55:51 ማሳሰቢያ ፦ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
ለኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች በሙሉ ነገ በ16/5/2013 በወቅታዊ ጉዳይ
ላይ ያተኮረ (በኦሮሚያ ክልል በእምነታችን ላይ በሚደረጉ ገደብ የለሽ ግፍ ምክንያት መግለጫ ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ይወጣል።
እንድታዳምጡት ስል በልዑል እግዚአብሔር ስም አሳስባለሁ የናንተው ደካማ ወንድማችሁ።
21.2K views10:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-19 08:36:53
" እኔስ ለንስሐ በውኃ አጠምቃችኋለሁ፤ ጫማውን እሸከም ዘንድ የማይገባኝ ከእኔ በኋላ የሚመጣው ግን ከእኔ ይልቅ ይበረታል፤ እርሱ በመንፈስ ቅዱስ በእሳትም ያጠምቃችኋል፤
መንሹም በእጁ ነው፥ አውድማውንም ፈጽሞ ያጠራል፥ ስንዴውንም በጎተራው ይከታል፥ ገለባውን ግን በማይጠፋ እሳት ያቃጥለዋል።ያን ጊዜ ኢየሱስ በዮሐንስ ሊጠመቅ ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ መጣ።
ዮሐንስ ግን። እኔ በአንተ ልጠመቅ ያስፈልገኛል አንተም ወደ እኔ ትመጣለህን? ብሎ ይከለክለው ነበር። ኢየሱስም መልሶ። አሁንስ ፍቀድልኝ፤ እንዲህ ጽድቅን ሁሉ መፈጸም ይገባናልና አለው። ያን ጊዜ ፈቀደለት። ኢየሱስም ከተጠመቀ በኋላ ወዲያው ከውኃ ወጣ፤ እነሆም፥ ሰማያት ተከፈቱ የእግዚአብሔርም መንፈስ እንደ ርግብ ሲወርድ በእርሱ ላይም ሲመጣ አየ፤ እነሆም፥ ድምፅ ከሰማያት መጥቶ። በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው አለ።" የማቴዎስ ወንጌል 3÷11-17
@yealemberhan
26.2K views05:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-19 08:36:11 "ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት የወጣ 9ኛ መልዕክት. pdf" | ይሄኛው በከፍተኛ መጠን ያለውን ማውረድ ላልቻላችሁ በ2.7mb ብቻ የቀረበ ነው!
19.4K views05:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ