Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን

የቴሌግራም ቻናል አርማ yalemberhan — ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
የቴሌግራም ቻናል አርማ yalemberhan — ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
የሰርጥ አድራሻ: @yalemberhan
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 13.07K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ቻናል ዓላማው የሰው ልጆችን በተለይም የኢት.ኦ.ተዋህዶ እምነት ተከታዮችን የኢትዮጵያ ትንሳኤ እጅግ ቅርብ መሆኑን ለማሳውቅ፤ ዝግጅት እንዲያደርጉ እና ተደብቆ የቆየውን ''ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክታትን'' ለሰው ልጆች ማዳረስ ነው። መልእክቱን አዳምጡ።ለአዳም ዘር ሁሉ እንዲዳርስ የበኩሎዎን ይወጡ!!
ግሩፑ @yealemberhan

ለጥያቄ @etberhan

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 15

2022-01-19 10:21:07
''ኢየሱስም ከተጠመቀ በኋላ ወዲያው ከውኃ ወጣ ፤ እነሆም ፥ ሰማያት ተከፈቱ የእግዚአብሔርም መንፈስ እንደ ርግብ ሲወርድ በእርሱ ላይም ሲመጣ አየ ፤ እነሆም ድምፅ ከሰማያት መጥቶ፡፡ በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው፣የምወልደው ልጄ ይህ ነው አለ፡፡''(ማቴ 3:16-17)(ማቴ 17:5)(ማር 9:7)
"መንፈስ ቅዱስም በአካል መልክ እንደ ርግብ በርሱ ላይ ወረደ የምወድኽ ልጄ አንተ ነህ፥ባንተ ደስ ይለኛል የሚል ድምፅም ከሰማይ መጣ።" (ሉቃ 3:22)
መላው የኢትዮጵያ ዓለም ብርሀን ቤተሰቦቻችን እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ
1.5K views07:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-19 10:19:55
1.5K views07:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-18 16:27:18
1.2K views13:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-16 11:13:59 ክፍል ሐ
1.5K views08:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-14 21:18:50 ክፍል ለ
819 views18:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-14 18:53:00 ክፍል ሀ
1.3K views15:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-14 18:53:00
1.3K views15:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-06 21:40:03
865 views18:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-06 21:40:03
ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኀኒት ርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋል።
ሉቃስ 2፡11

እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ
በመላው ዓለም ላይ ላላችሁ የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን እንቁ ቤተሰቦቻችን ሁሉ መልካም በዓል ይሁንላችሁ።
904 views18:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ