Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን

የቴሌግራም ቻናል አርማ yalemberhan — ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
የቴሌግራም ቻናል አርማ yalemberhan — ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
የሰርጥ አድራሻ: @yalemberhan
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 13.07K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ቻናል ዓላማው የሰው ልጆችን በተለይም የኢት.ኦ.ተዋህዶ እምነት ተከታዮችን የኢትዮጵያ ትንሳኤ እጅግ ቅርብ መሆኑን ለማሳውቅ፤ ዝግጅት እንዲያደርጉ እና ተደብቆ የቆየውን ''ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክታትን'' ለሰው ልጆች ማዳረስ ነው። መልእክቱን አዳምጡ።ለአዳም ዘር ሁሉ እንዲዳርስ የበኩሎዎን ይወጡ!!
ግሩፑ @yealemberhan

ለጥያቄ @etberhan

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 14

2022-02-12 07:15:41
1.8K views04:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-12 06:54:37
1.7K views03:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-11 18:10:43
1.4K views15:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-11 18:10:43
1.4K views15:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-11 18:06:54 በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
ሰላም እንደምን ከረማችሁ የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦቻችን በልዑል እግዚአብሔር ቸርነት በእመብርሃን ምልጃ የትንሳኤው ዘመን እንቁዎች ሆናችሁ ለበጎ ቀን የተጠራችሁ፣ የታተማችሁ፣የተመረጣችሁ እንዴት ሰነበታችሁ
ከሄድንበት ተመልሰን ለበለጠ አገልግሎት የምንተጋበት ቀን ስለደረሰ ከየካቲት 2 በኃላ ማንኛውንም አገልግሎት እንደ መድኃኔዓለም ፍቃድ የምንጀምርበት ነው ስንል እናሳስባለን ።

አስቀድሞም የወሰናቸውን እነዚህን ደግሞ ጠራቸው የጠራቸውንም እነዚህን ደግሞ አጸደቃቸው ያጸደቃቸውንም እነዚህን ደግሞ አከበራቸው። ሮሜ 8፤ 30
1.4K views15:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-24 21:53:27 ክፍል ለ
842 views18:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-24 21:53:27 ክፍል ሀ
843 views18:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-24 21:53:27
863 views18:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-24 21:53:27 ከራዕይ ዮሐንስ 20
አጭር ማሳሰቢያ

ለኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች በሙሉ
ከጥር 16 እስከ የካቲት 16 2014 ድረስ ማንኛውም የትጉኃን መማክርት አባልም ይሁን አመራሮች ያላችሁን ጥያቄ የምትልኩበት ጊዜ ነው። ለዚህም ቃለ እግዚአብሔርን መሠረት በማድረግ መልስ በሰነድ መልክ ተዘጋጅቶ ይቀርባል።በሁሉም ቦታ ያሉ ፅዋ ማህበራት በአንድ አይነት ወጥ በሆነ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን መሠረት ባደረገ ሥርዓት እንዲተዳደሩ የሚያደርግ ሰነድም እንደ ልዑል እግዚአብሔር ፍቃድ ተዘጋጅቶ ከማዕከል ለሁሉም እንዲደርስ ይደረጋል። ተደጋጋሚ ጥያቄዎች ከአንድ አካባቢ ካላችሁ መማክርቶች እንዳይመጣ በቅድሚያ በጋራ ተወያዩበት። በተጨማሪ ድምፁን ያዳምጡ።
860 views18:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-20 14:28:45
1.3K views11:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ