Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን

የቴሌግራም ቻናል አርማ yalemberhan — ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
የቴሌግራም ቻናል አርማ yalemberhan — ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
የሰርጥ አድራሻ: @yalemberhan
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 13.07K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ቻናል ዓላማው የሰው ልጆችን በተለይም የኢት.ኦ.ተዋህዶ እምነት ተከታዮችን የኢትዮጵያ ትንሳኤ እጅግ ቅርብ መሆኑን ለማሳውቅ፤ ዝግጅት እንዲያደርጉ እና ተደብቆ የቆየውን ''ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክታትን'' ለሰው ልጆች ማዳረስ ነው። መልእክቱን አዳምጡ።ለአዳም ዘር ሁሉ እንዲዳርስ የበኩሎዎን ይወጡ!!
ግሩፑ @yealemberhan

ለጥያቄ @etberhan

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-06-08 19:49:57
1.6K views16:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-31 15:46:03
3.0K views12:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-29 07:35:10
2.9K views04:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-16 21:23:28
1.4K views18:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 22:43:24 #ግንቦት_1

#ልደታ_ለማርያም

በግንቦት አንድ በዚህችም ቀን አምላክን የወለደች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ተወለደች እርሷም ለሰው ሁሉ ወገን ድኀነት የሆነባት ናት። ከወንዶች ወገን የከበረ አባቷም ስሙ ኢያቄም ከሴቶች ወገን የከበረች ሚስቱ ሐና ይባላሉ። ሁለቱም ልጅ በማጣት ሲያዝኑ ኖሩ በዚያ ወራት የመካኖችን መብዓ ካህናቱ አይቅበሉም ነበርና።

እነርሱም ከሰው የሚደርስባቸውን ሽሙጥና ኅዘናቸውን ያርቅላቸው ዘንድ በቀንና በሌሊት ወደ እግዚአብሔር ፈጽሞ ይማልዱ ነበር። ሰውን የሚወድ እግዚአብሔርም ከዘራቸው ለዓለሙ ሁሉ መድኃኒት ይሆን ዘንድ መልካም የሆነ ኀሳባቸውን ተመለከተ።

ክቡር ኢያቄምም አርባ ቀን እስኪፈጸም በተራራ ውስጥ ቁሞ ሲጸልይ ከእግዚአብሔር የታዘዘ መልአክ ተገለጸለትና ለዓለሙ ሁሉ ድኀነት የሚደረግባት ዘር እንደሚሰጠው አበሠረው።

በፍጹም ልብ አምኖ ከተራራው ወረደ ለተመሰገነች ሚስቱ ለሐናም ከእግዚአብሔር መልአክ የሰማውን ያንን ራእይ ነገራት ቃሉ እውነት እንደሆነ እርሷም አመነች ልዑል እግዚአብሔርንም አመሰገኑት።

የተመሰገነች ቅድስት ሐናም ከእርሷ የሚወለደውን በዘመኑ ሁሉ ለቤተ እግዚአብሔር አገልጋይ ታደርገው ዘንድ ለእግዚአብሔር ስለትን ተሳለች። ከዚህም በኋላ ይቺን የከበረች ሕፃን ፀንሳ ወለደች ስሟንም ማርያም ብላ ሰየመቻት ትርጓሜውም እመቤት ነው ደግሞም ሀብትና ስጦታ ማለት ነው።

በእውነት የዓለሙ ሁሉ እመቤት ናት ሁላችን በእርሷ ሰማያዊ ሀብት ልጅነትን ያገኘንባት። ለእግዚአብሔርም ምስጋና ይሁን የሥጋና የነፍስ መድኃኒት የሆነች እመብርሃንን  ለሰጠን በረከቷም ከሁላችን ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች ጋራ ለዘላለሙ ይኑር አሜን!!!
እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም  የልደት በዓል አደረሰን አደረሳችሁ!!!

(
#ስንክሳር_ዘወርኀ_ግንቦት)
1.2K views19:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-27 21:51:17
1.3K views18:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 19:42:39
ጥቅምት 7 2013 ዓ.ም ከተሰጠው የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መግለጫ የተወሰደ
773 views16:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 14:01:51
105 views11:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-14 17:05:44
982 views14:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-14 17:05:44 + ኢየሱስም ሖምጣጤውን ከተቀበለ በኋላ፦ተፈጸመ አለ፥ራሱንም አዘንብሎ ነፍሱን አሳልፎ ሰጠ።
ዮሐ 19:30

+ መልካም እረኛ እኔ ነኝ።መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖራል። ዮሐ 10:11

+ ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም።
983 views14:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ