Get Mystery Box with random crypto!

+ ኢየሱስም ሖምጣጤውን ከተቀበለ በኋላ፦ተፈጸመ አለ፥ራሱንም አዘንብሎ ነፍሱን አሳልፎ ሰጠ። ዮሐ | ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን

+ ኢየሱስም ሖምጣጤውን ከተቀበለ በኋላ፦ተፈጸመ አለ፥ራሱንም አዘንብሎ ነፍሱን አሳልፎ ሰጠ።
ዮሐ 19:30

+ መልካም እረኛ እኔ ነኝ።መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖራል። ዮሐ 10:11

+ ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም።