Get Mystery Box with random crypto!

ወዮልሽ ኮራዚን፥ወዮልሽ ቤተ ሳይዳ በእናንተ የተደረገው ተኣምራት በጢሮስና በሲዶና ተደርጎ ቢኾን፥ማ | ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን

ወዮልሽ ኮራዚን፥ወዮልሽ ቤተ ሳይዳ በእናንተ የተደረገው ተኣምራት በጢሮስና በሲዶና ተደርጎ ቢኾን፥ማቅ ለብሰው በዐመድም ተቀምጠው ከብዙ ጊዜ በፊት ንስሓ በገቡ ነበር።
ነገር ግን፥በፍርድ ከእናንተ ይልቅ ለጢሮስና ለሲዶና ይቀልላቸዋል።
አንቺም ቅፍርናሖም፥እስከ ሰማይ ከፍ አልሽን፧ወደ ሲኦል ትወርጃለሽ።
የሚሰማችኹ እኔን ይሰማል፥እናንተንም የጣለ እኔን ይጥላል እኔንም የጣለ የላከኝን ይጥላል።
የሉቃስ ወንጌል 10 ፥ 13-16