ማሳሰቢያ ፦ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ለኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች በሙሉ ነገ በ16/5/2013 በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ያተኮረ (በኦሮሚያ ክልል በእምነታችን ላይ በሚደረጉ ገደብ የለሽ ግፍ ምክንያት መግለጫ ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ይወጣል። እንድታዳምጡት ስል በልዑል እግዚአብሔር ስም አሳስባለሁ የናንተው ደካማ ወንድማችሁ። 21.2K views10:55