Get Mystery Box with random crypto!

የፍቅር ጥቅሶች

የቴሌግራም ቻናል አርማ yabutiiiiiiiiiiiii — የፍቅር ጥቅሶች
የቴሌግራም ቻናል አርማ yabutiiiiiiiiiiiii — የፍቅር ጥቅሶች
የሰርጥ አድራሻ: @yabutiiiiiiiiiiiii
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 266
የሰርጥ መግለጫ

Any ያፈቀረን ማሳቅ ለኛ ኖርማል ነው አያሳስብም 😉
Join ያርጉና የትም
በtik tok video ፈታ እያሉ በውብ የፍቅር ግጥሞች ይደመሙ
አስተያየት እና promotion creater
Inbox @yabu_Papa10
Group 👉 https://t.me/fkran_ba_getm
Other channel 👉 @Arifmusicsss
Please😊Don't Leave ችግር ካለ አናግሩን

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-17 19:24:45
@yabutiiiiiiiiiiiii
@yabutiiiiiiiiiiiii
3.3K views16:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 19:24:27
#ፀናለሁ

ትመጣለች ብለዉ ተስፋ እያሰነቁኝ
ስንት ጊዜ ነጋ ስንት ጊዜ መሸ ሳቅ እንደናፈቅሁኝ

አንቺ ግን
በናፍቆትሽ ገመድ ታስሮ 'ሚጠብቅሽ
በእንባ 'ሚታጠበው ያው ቡቡው አድናቂሽ

እንዲሉሽ ፈልገሽ
ልክ እንደመስቀል ወፍ ታይተሽ ትጠፊያለሽ

አበቦች ሲፈኩ ደምቀሽ ትመጪና ሲከስሙ ስትከስሚ
ስጠብቅሽ ውዬ ተስፋዬ ተሟጦ ጠርቼ ገጣሚ

"በል እንግዲህ ሆዴ ካለው ተላመድ
ቢያስሩበት አያጠብቅ በስባሳ ገመድ"

የሚለውን ስንኝ ከነፍሴ እንዲያዋህድ

እንድረሳሽ ብሎ ቅኔ እየዘረፈ ስንኝ ቢያሰናኝም
እንኳንስ ሊያስረሳኝ ትዝ አልሽኝ ሲገጥም

እናም እርሳኝ ካልሽኝ መርሳቱን አልችልም
ቀሰሩብኝ ብዬ ዓለሜን አልሰጥም
አስበኝ ካልሽኝ ግን አስታውሰኝ ካልሽኝ ግን እጠብቅሻለሁ ጊዜው ለ'ኔ እስኪቆም

ዓለሜን አፅድቆ የወል ሀቅ እስኪያረግ
ውጣ ቢሉኝ ገደል ውረድ ቢሉኝ 'ረግረግ
እከተልሻለሁ ዳንኤል ነኝ አልፈራም
እወድቅ ቢሆን እንጂ ከቶ አልሰበርም .

Join & Share

@yabutiiiiiiiiiiiii
@yabutiiiiiiiiiiiii
3.1K views16:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-16 20:23:23
@yabutiiiiiiiiiiiii
@yabutiiiiiiiiiiiii
3.4K views17:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-16 20:22:41 ገና ስትመጪ ሳይሽ ከሩቅ ማዶ
ሌላ አላይ አለኝ ልቤ አንቺን ወዶ
ልቤም ቸኮለ አይናቼም ፈጠጡ
በፍቅር እግሮቼ ውዳንቺ እየሮጡ
ሰላምታ ጠየኩኝ እጆቼን ዘርግቼ
አይንሽን እያዩ ሁለቱም አይኖቼ
በጣም ደስ ብሎኝ ከልቤ እየሳኩኝ
አንደበቴ ተከፍቶ እንቀመጥ አልኩኝ
ዛፍ ስር ቁጭ ብለን ብዙ ስናወራ
አውጥቼ ልነግርሽ የልቤን መከራ
ዘቅዝቄ ነገርኩሽ ሁሉን በየተራ
ፍቅሬን እንዳልነግርሽ አንደበቴ ፈራ
እንግዲህ ልንገርሽ ልግለፀው እውነቱን
አይኔ ይነግርሻል ባንቺ መጎዳቱን
ካንቺ ተለይቼ መኖር አይሆንልኝ
አፍቅሬሻለሁኝ ባክሽ እወቂልኝ

Join & Share

@yabutiiiiiiiiiiiii
@yabutiiiiiiiiiiiii
3.3K views17:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-15 19:54:26
ሲወደኝ ስኮራ፤ ሲቀርበኝ ስርቀው
ክብር እየሰጠኝ፤ ደርሼ ስንቀው
ሳጠፋ ታግሶ፤ ሳኮርፍም አባብሎ
እኔን አስቀድሞ፤ እንዳልሽ ይሁን ብሎ

ሁኖልኝ ሳለ አልጋ
ስሆንበት ቀጋ
ደከመው መሰለኝ ብዙ መታገሱ
ታከተው መሰለኝ ጥፍቴን ማበሱ
የለም ጠፍቶብኛል ካየሁት ሰንብቷል
ስልኩንም ሞከርኩኝ፤አይሰራም ተዘግቷል
እንጃ ውስጤ ሰግቷል
ምናልባት እናንተ ድንገት ካያቹህት
አደራ አደራ ይህንን ንገሩት

"እያለህ ያልታያት የሰጠሀት መውደድ
ስትሄድ ገብቶታል ስትጀምር መንገድ!
አራቅ'ክ እንደሆነ ልብህ አልቆረጠህ
ተመለስ ልካስህ_ካንተ በበለጠ
ብላለች በሉልኝ ካያቹህት ድንገት
አደራ ንገሩት ካሁኑ አቅቶኛል
ያለሱ መኖሩ ዳገት ሆኖብኛል!

‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌Join & Share

@yabutiiiiiiiiiiiii
@yabutiiiiiiiiiiiii
3.6K views16:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-14 20:06:52 ውዴ..!

መልክሽ ይገርጣልሽ ፤ ውበትሽ ይጠንዛ
አንቺነትሽ ይርገፍ ፤ ብጉር ፊትሽ ይብዛ
ጥፍርሽ ዱምዱም ይሁን ፤

ፀጉርሽም ይጠር
ሰላም ሚልሽ አይቶ ፤ ደንግጦ ይሰበር
አይንሽ ፈጦ ይውጣ ፤
አፍንጫሽም ይርዘም
መልከ #ጥፉ ሁኚ ፤ የሚያይሽም የለም።

ከዛ...

አንቺን መሳይ ፉንጋ ፤ ሁሉ #ስለሚሸሽ
እንዲ ያርግሽና ፤ #ብቻዬን ላፍቅርሽ!

እወድሻለሁ

Join & Share

@yabutiiiiiiiiiiiii
@yabutiiiiiiiiiiiii
3.9K views17:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-12 21:17:39
@yabutiiiiiiiiiiiii
@yabutiiiiiiiiiiiii
4.4K views18:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-12 21:16:11 Hi በዪኝ ግድ የለም..!

ፌስ ቡክ ኢኒስታግራም ፤
ማርቆስ የፈጠረው አንቺም ተመችቶሽ ፤
እኔም ሳልሳቀቅ Hi እንድትዪኝ ነው፡፡

ልንገርሽ..

ፈገግታሽ ይስባል ፤
አይንሽ ቀልብ ይሰርቃል
ድምፅሽ ሳይሰማ ፤ፎቶሽ ያሸፍታል

ይገርምሻል..

“Hi' ብለሽ ስፅፊ ፤ “አቤት ጣቷ ሲያምር'
ብዬ አስባለው
ፎቶ ስትፖስቺ ፤ ቡዳ እንዳይበላሽ ሁሌ #ፀልያለው
ያንቺም ውበት ግርማ ፤የኔም እንዲ መሆን
በስልክ ነው እንጂ ፤ እውን ስለማይሆን
ይህን ውበትሽን ፤ ፊልተር ያደመቀው
ባካል ስለሌለ ፤ report ላድርገው፡፡

Join & Share

@yabutiiiiiiiiiiiii
@yabutiiiiiiiiiiiii
4.0K views18:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-11 20:28:24
@yabutiiiiiiiiiiiii
@yabutiiiiiiiiiiiii
4.1K views17:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-11 19:57:15 ​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​
ስወድሽ

የውልሽ ውዴ ሆይ ከዚ ሁሉ ፍጡር፣
እኔና አንቺ ብቻ በምድር ላይ ብንቀር፣
በራሳችን አለም በራሳችን ቅጥር፣
ብዬ ተመኘሁኝ በዝቶ የኔ ፍቅር፣

ከምድር ጥግ ጫፍ ከሰማይ አፍላጋት፣
ለማንም ያልታየ ደግሞም ለነብያት፣
እኔ ልብ ውስጥ አለ እጅግ እልፍ ናፍቆት፣

ቴዎድሮስ ገብርዬን ሚያምነውን ያህል፣
እኔ አምንሻለው ለስትንፋሴ ጣዖት የሆንሻት ይመስል፣

ቃሎቼ ቢያወሩሽ አንቺ ማለት ለኔ፣
የናርዶስ ሽቱ ነሽ የመስዋዕት ከርቤ፣

እኔ አንቺን ስወድሽ እልፍ ነው መዘዙ፣
አመዳም ተራሮች አብረቅርቀው ወዙ፣

እኔ ነኝ የማውቀው ይብስ አንዳንዴማ፣
ናፍቆትሽ ሲያዞረኝ እንደ ክፉ ገልማ፣
እንኳን ሌላ ቀርቶ ራሴንም አልሰማ፣

ብቻ የምነግርሽ እኔ አንቺን ስወድሽ፣
አለም ትቀናለች ምን ብዬ ልንገርሽ፣

የፏፏቴ ድምፀት ይሁን ላንቺ ሆታ፣
ከአንደበት አልባው ከአለት እልልታ፣
ከተመረጡቱ ከፃድቃን ተርታ፣
ነፍሴ ታጥንልሽ ለፍቅርሽ ተገዝታ፣

ፀሃይ ነሽ ለኔ አለም ሁልጊዜም አንዳንዴ፣
ቃል አይገልፀው ፍቅሬን እልፍ ነው መውደዴ፣

ማህሌቱን ሲደግም ከአትሮኖስ ቆሞ፣
ስምሽን ቢያነሳው ቅር አይለኝ ደግሞ፣

እንደ በተስኪያን ደጅ ግንባርሽን ስሜ፣
እንደ ቀሲስ መስቀል አንቺን ተሳልሜ፣
ብኖር እመኛለሁ አርጌሽ አለሜ፡፡

Join & Share

@yabutiiiiiiiiiiiii
@yabutiiiiiiiiiiiii
4.0K views16:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ