Get Mystery Box with random crypto!

የፍቅር ጥቅሶች

የቴሌግራም ቻናል አርማ yabutiiiiiiiiiiiii — የፍቅር ጥቅሶች
የቴሌግራም ቻናል አርማ yabutiiiiiiiiiiiii — የፍቅር ጥቅሶች
የሰርጥ አድራሻ: @yabutiiiiiiiiiiiii
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 266
የሰርጥ መግለጫ

Any ያፈቀረን ማሳቅ ለኛ ኖርማል ነው አያሳስብም 😉
Join ያርጉና የትም
በtik tok video ፈታ እያሉ በውብ የፍቅር ግጥሞች ይደመሙ
አስተያየት እና promotion creater
Inbox @yabu_Papa10
Group 👉 https://t.me/fkran_ba_getm
Other channel 👉 @Arifmusicsss
Please😊Don't Leave ችግር ካለ አናግሩን

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-10 20:32:41 ስንቴ ነው ?

እኔን ባቀፍክበት በሳቅንበት ቦታ
በተላፋንበት በዛች ውብ ትዝታ
በዛ ውብ በሆነው በዛ በሔድንበት
ስንቴ ነው ከሷ ጋር የተራመድክበት
ስንቴ ነው ስንቴ ነው ?
በሳቅንበት ቦታ ከሷ የተኛኸው
ስንቴ ነው ንገረኝ
ስንቴ ነው ስትዋሸኝ ፍቅርህ ያሳዋረኝ
ስንቴ ነው ጉዴን ልስማ
አኩርፌህ እያለ ወጥተን ከዛ ማማ
ይቅር ያልኩበትን ያልካት እሷን ማማ
ስንቴ ነው ስንቴ ነው
በተፋቀርንበት እሷን ያዝናናኸው
ስንቴ ነው ?

Join & Share

@yabutiiiiiiiiiiiii
@yabutiiiiiiiiiiiii
4.1K views17:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-09 19:26:27
@yabutiiiiiiiiiiiii
@yabutiiiiiiiiiiiii
4.4K views16:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-09 19:26:21
የመውደድህን ልክ የፍቅርህን መጠን
አንደበትህ ነግሮኝ ብሰማም ብዙቀን
ፍቅርህ ከቃል አልፎ አድጎ ወደተግባር
ለአንድ ቀን እንኳን አልኖረም ከኔ ጋር
ወደድኩሽ #ሞትኩልሽ በሚል ወሬ ብቻ
አብሮነት አይዘልቅም አይኖርም ጋብቻ
ስለዚህ አለሜ የጆሮዬን ትተህ....
ላይኔ ሞልቶ ማየው
እስኪ ያን ፍቅርህን በተግባርም ኑረው!!

‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌Join & Share

@yabutiiiiiiiiiiiii
@yabutiiiiiiiiiiiii
4.1K views16:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 21:00:25
@yabutiiiiiiiiiiiii
@yabutiiiiiiiiiiiii
1.5K viewsedited  18:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 21:00:09 ለምን አስፈለገ??
።።።።።።።።።።።።
የተዋደድን ሰሞን ጅምራችን ሲያምር
የፍቅርን መንገድ "ሀ" ብለን ስንጀምር
በጣም መጎዳቴን ውስጤን ሳሳውቅህ
የወደድካት ካለች ብዬ ስጠይቅህ
.
ብሩህ ውብ አይኖችህ እኔኑ እያስተዋሉ
#የመጀመሪያህ መሆኔን ሌሎች እንደሌሉ
ስትነግረኝ #አምኜህ ልቤ ራሴን ታርቆት
ውሸት እንደምጠላ እንደማቶድ ስርቆት
.
የመፃፍ ቅዱስ ቃል ጠቅሰህ ስታስረዳኝ፣
ፍፁም ተማመንኩኝ #እንደማትከዳኝ፣
ለኔ እየኖርክልኝ ጊዜህን ሰተኸኝ....
ላንለያይ ምለን ወድጄህ ወደኸኝ፤
..
ልብህን ካስረከብከኝ አንዳችም ሳታስቀር
ለምን አስፈለገህ ተጨማሪ ማፍቀር?

Join & Shsre

@yabutiiiiiiiiiiiii
@yabutiiiiiiiiiiiii
1.5K views18:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 20:18:25
@yabutiiiiiiiiiiiii
@yabutiiiiiiiiiiiii
2.1K viewsedited  17:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 20:18:19 አትወደኝም አትበይ
""""""""""""""""""""""""""

አትወደኝም አትበይ አንቺ ነሽ የኔ አለም ፣
ያልሰማሽኝ እንጂ #ያልነገርኩሽ የለም ።

ከሺ ጊዜ በላይ ነገርኩሽ #በምግባር ፣
አካልን ነው እንጂ ልብ #አያስርም አምባር ።

ስንቱ ተሸንግሎ አፍ ላይ እያደረ ፣
ልብ ላይ ሳይነግስ እንደወጣ ቀረ ፣
ምን ያደርግልሻል ብትውይ #ከምላሴ ፣
ለይመሰል #የውሸት ቢስቅልሽ ጥርሴ ፣
ምን ያደርግልሻል ልብ የሌለው በድን ፣
#በአዳፋ ምላሱ ንፁህ ልብ የሚያ'ድን ።

አንደበት ያቀላል ያስገምታል ምላስ ፣
ወሬ ለብቻውን አያስጥልሽም ዳስ ፣
አትወደኝም አትበይ አንቺ ነሽ የኔ አለም ፣
ያልሰማሽኝ እንጂ ያልነገርኩሽ የለም!

Join & Share

@yabutiiiiiiiiiiiii
@yabutiiiiiiiiiiiii
2.0K views17:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 20:41:51
@yabutiiiiiiiiiiiii
@yabutiiiiiiiiiiiii
2.4K viewsedited  17:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 20:37:32 በህይወታችን ዉስጥ ከማይረሱ ነገሮች ዉስጥ አንዱ " እዉነተኛ ፍቅር " ነዉ ።
• ፍቅር ማለት ምን ማለት ነዉ ??

-ፍቅር ፡ ማለት ማሰሪያ የሌለዉን የሰዉን ልብ አስሮ ለመሳብ የሚያገለግል የሰላም ገመድ ነዉ "
• ህይወታችሁ በፍቅር የተሞላ እንዲሆን ምኞቴ ነዉ ።

SHARE ◊◊◊➤ @yabutiiiiiiiiiiiii
2.3K views17:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 20:42:10
@yabutiiiiiiiiiiiii
@yabutiiiiiiiiiiiii
2.8K views17:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ