Get Mystery Box with random crypto!

የፍቅር ጥቅሶች

የቴሌግራም ቻናል አርማ yabutiiiiiiiiiiiii — የፍቅር ጥቅሶች
የቴሌግራም ቻናል አርማ yabutiiiiiiiiiiiii — የፍቅር ጥቅሶች
የሰርጥ አድራሻ: @yabutiiiiiiiiiiiii
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 266
የሰርጥ መግለጫ

Any ያፈቀረን ማሳቅ ለኛ ኖርማል ነው አያሳስብም 😉
Join ያርጉና የትም
በtik tok video ፈታ እያሉ በውብ የፍቅር ግጥሞች ይደመሙ
አስተያየት እና promotion creater
Inbox @yabu_Papa10
Group 👉 https://t.me/fkran_ba_getm
Other channel 👉 @Arifmusicsss
Please😊Don't Leave ችግር ካለ አናግሩን

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-07-10 20:40:24 ​​​
ማፍቀር መረገም ነው

ድሮ ልጅ እያለን ገና ጨቅላ ሆነን
ለእቃቃ ጨዋታ ባልና ሚስት ልኖን!
አብረን ተሰብስበን ፊልም ላይ እንዳየነው
አንደኛው #ሲፈቀር አንዱ ነው #ሚያፍቅረው

እኛም ይሄን አይተን እኔ ነኝ #ማፈቅረው እየተባባልን
ሁለት አፍቃሪ ሆንን ጠልተን @መፈቀርን
በማፍቀር መጣላት አብዝተው ተገርመው
አንድ አባት እያዩን ሳቁ ጮክ ብለው

#አባ እርሶ ይፍረዱን ማነው የሚያፈቅረው
እኔ ወይስ እሷ ብለን ጠየቅናቸው
እሳቸው በመልሱ እንባ ተናንቋቸው
መፈቀርን ፀጋ ማፍቀር መታደል ነው
ሄዋኗ ትፈቀር አፍቅር ደሞ አዳም
ብለው አስተማሩን ፍቅር #አያጣላም

ታድያ እነዛ አባት እንዲህ ብለው መክረው
በልጅነት እድሜ ማፍቀርን ተርጉመው
ዛሬ ትልቅ ስሆን የእውነት #አፍቅሬ
ማፍቀር መታደል ነው እያልኩኝ #ተምሬ

ዛሬ ላይ ሄዋኔን አፈቀርኩሽ ብላት
ሴጣን እንደያዘው እንደ #እብድ አደረጋት
መፈቀር #ፀጋ ነው ነበር የተባልኩት
ማፍቀር #መታደል ነው ብዬም ነው ያደግኩት

#ታ
#ድ
#ያ...

አፈቀርኩሽ ስላልኩ ልቤን ካደማችው?
ያፈቀራት ልቤን ካቆሳሰለችው?
አባ ተሳስተዋል ያስተምሩ ደግመው
ማፍቀርን #ሀጥያት መረገም ነው ብለዉ

Join & Share

@yabutiiiiiiiiiiiii
@yabutiiiiiiiiiiiii
2.7K views17:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 19:49:58 አንዱን አጥፉ ብትባሉ የትኛውን ትመርጣላችሁ

#1 ትምህርት

#2 ፍቅር

#3 መጠጥ
3.0K views16:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 19:41:08
@yabutiiiiiiiiiiiii
@yabutiiiiiiiiiiiii
3.0K views16:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 19:39:54
ፍፁም ሰላም ፍፁም ደስታ ፍቅርን በይቅርታ ዳግም ላገኝ ከልብሽ ገባኝ መውደድሽ

ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች

https://t.me/joinchat/INVlYFGT06w1NTFk
2.7K views16:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 19:35:22 አንተ ማን ብትሆን ነው ?


ከጨዋታ መሀል አንተን ምናፍቀው
ካጠገቤ ሳይህ የምርበተበተው
አይኔ አንተ ካላየ አልበላ ሚለኝ
ደሞም ማታ ማታ እንቅልፍ የማይወስደኝ
ይሄን ሁሉ ስቃይ እኔ ባንተ ማየው
ያንተ ስም ሲጠራ እኔ አቤት የምለው
ሚስጥሩን አጫውተኝ አንተ ማን ብትሆነው?

Join & Share

@yabutiiiiiiiiiiiii
@yabutiiiiiiiiiiiii
2.7K views16:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 21:39:48 እስቲ ሁለት መስመር ግጥም ፃፉ
2.8K viewsedited  18:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 20:13:19
@yabutiiiiiiiiiiiii
@yabutiiiiiiiiiiiii
3.0K views17:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 20:12:04
ወደ ፈጣሪ የሚወስዱ መንገዶች
ሁሉ መልካም ናቸው።

https://t.me/joinchat/INVlYFGT06w1NTFk
2.9K views17:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 20:11:56 በፀሀይ መሰልኩሽ
ደሞም በጨረቃ....

ከአድማስ ወዲያ ማዶ ከጋራው ባሻገር
እኔ ከዚህ አለው ወንዙን ሳልሻገር
........
ከዚህ ጋራ ቆሜ ወዲያ ጋራ እያየሁ
ጀምበራ ስትወጣ አስተዋልኩኝ ለየሁ
........
ግሩም ነው
ድንቅ ነው.......
የአምላክ ስጦታ
ልዩ ቀለም አለው ፀሀያ ስትወጣ
.......አቤት ደስ ማለቱ

ልክ ደመና ላይ የመንሳፈፍ ያህል
ልክ በንፋስ ወቅት የመራመድ የክል

ደሞም....
.ወደ ምታ መንገድ እንደሚያምረው
.....
ፀሀያ ስትወጣ እመኚኝ ያን ያህል ነው የሚያስደስተው
ግና.......

የምዘረዝረው ይህን ሁሉ አተታ
እንድታውቂልኝ ነው ከኔ ያለሽን ቦታ

እናማ አለሜ..........
ከፀሀያ ንጋት ቀለማት ካለበት
አንቺም እንደዛ ነሽ የብርሀን ጥለት

ደሞም.....
በምሽቱ ጨረቃ ስትወጣ
መሪ ሆናኛለች ወደአንቺ ስመጣ
........አንቺም ጨረቃ ነሽ
ለጉዞዬ መብራት መንገድ ጠራጊ ነሽ
.............
ግን ........እንዳይደብርሽ
ከፀሀይ ጨረቃ ጋር ሳወዳድርሽ

እውነት ነው የምልሽ
.........
ለፀሀያ ካለኝ የመነጨ ፍቅር
ጨረቃን ከመውደድ ከምሰጣት ክብር
ቢበዛ እንጂ አያንስም ..........
አንቺ ፀሀያ ነሽ
ጨረቃም አነቺ ነሽ
አላበላልጥም።

Join & Share

@yabutiiiiiiiiiiiii
@yabutiiiiiiiiiiiii
2.8K views17:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 20:22:48
@yabutiiiiiiiiiiiii
@yabutiiiiiiiiiiiii
3.3K views17:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ