Get Mystery Box with random crypto!

የፍቅር ጥቅሶች

የቴሌግራም ቻናል አርማ yabutiiiiiiiiiiiii — የፍቅር ጥቅሶች
የቴሌግራም ቻናል አርማ yabutiiiiiiiiiiiii — የፍቅር ጥቅሶች
የሰርጥ አድራሻ: @yabutiiiiiiiiiiiii
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 266
የሰርጥ መግለጫ

Any ያፈቀረን ማሳቅ ለኛ ኖርማል ነው አያሳስብም 😉
Join ያርጉና የትም
በtik tok video ፈታ እያሉ በውብ የፍቅር ግጥሞች ይደመሙ
አስተያየት እና promotion creater
Inbox @yabu_Papa10
Group 👉 https://t.me/fkran_ba_getm
Other channel 👉 @Arifmusicsss
Please😊Don't Leave ችግር ካለ አናግሩን

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-07-07 20:21:50
ምንም ካልጠቀመኝ ያለፈ ታሪኬ
እንድረሳው አድርገኝ እባክህ አምላኬ

https://t.me/joinchat/INVlYFGT06w1NTFk
3.0K views17:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 20:21:40 ​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​─​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​─━━─━━ ⊱✿⊰ ━━━━━━──


ይነጋል


.
.
ታድለሻል ቢሉም፣
የ13 ወር ፀሀይ፣ የ13 ወር ፀጋ
ብርሀንሽ ተሰርቆ፣
ሲጨላልም እንጂ፣ መች አየን ሲነጋ?
ተፈጥሮ ቸር ሆና፣
ሰማይዋ ባይነጥፍ፣ ምድሯ ቢለመልም
ከልጆቿ ልብ ውስጥ፣
ፍቅር ሲጎድል ነው፣ ሀገር የምትጨልም!
።።።
"አረ ነግቷል" ቢሉ ፣ የታለ የነጋው?
አዕላፋት ተቧድነው፣ በየጎጥ በመንጋው፣
ሰው ከነገ ይልቅ፣ ዛሬን እያሰጋው
የታለ የነጋው?
።።።።
ታሪኩን እንዳይፅፍ፣ ትውልድ እጁ ታስሮ፣
በትላንቱ ሾተል ፣ ዛሬው ተሸንቁሮ
ባልኖረው ተካሶ፣ ባልሰራው ተዋቅሶ
ለፀብ መዶለቻ፣ ያ'ያቱን ስም ጠቅሶ
ላለፈው ሲናከስ ፣ ለመጪው ሳይተጋ
በምን ስሌት ይሆን፣
ትዉልዷ ጨልሞ ፣ ሀገር የምትነጋ?
።።።
የህሊና መስታወት ፣ በጥበብ ሲፀዳ
ማስተዋል እንዳ'አደይ ፣ ፈክቶ ሲፈነዳ
መገፋፋት ሲቀር ፣መደጋገፍ ነግሶ
አንዱ ማገር ሲሆን፣ ሌላኛው ምሰሶ
የአብሮነትን ሸማ ፣ ትዉልዱ ሲሸምን
ያኔ ነው ሀገሬ ፣መንጋቷን የማምን።

━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን

@yabutiiiiiiiiiiiii
@yabutiiiiiiiiiiiii
3.0K views17:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 20:21:33
@yabutiiiiiiiiiiiii
@yabutiiiiiiiiiiiii
3.6K viewsedited  17:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ