Hi በዪኝ ግድ የለም..! ፌስ ቡክ ኢኒስታግራም ፤ ማርቆስ የፈጠረው አንቺም ተመችቶሽ ፤ እኔም ሳልሳቀቅ Hi እንድትዪኝ ነው፡፡ ልንገርሽ.. ፈገግታሽ ይስባል ፤ አይንሽ ቀልብ ይሰርቃል ድምፅሽ ሳይሰማ ፤ፎቶሽ ያሸፍታል ይገርምሻል.. “Hi ብለሽ ስፅፊ ፤ “አቤት ጣቷ ሲያምር ብዬ አስባለው ፎቶ ስትፖስቺ ፤ ቡዳ እንዳይበላሽ ሁሌ #ፀልያለው ያንቺም ውበት ግርማ ፤የኔም እንዲ መሆን በስልክ ነው እንጂ ፤ እውን ስለማይሆን ይህን ውበትሽን ፤ ፊልተር ያደመቀው ባካል ስለሌለ ፤ report ላድርገው፡፡ Join & Share @yabutiiiiiiiiiiiii @yabutiiiiiiiiiiiii 4.0K views18:16