Get Mystery Box with random crypto!

MEREJA TV

የቴሌግራም ቻናል አርማ tv_mereja — MEREJA TV M
የቴሌግራም ቻናል አርማ tv_mereja — MEREJA TV
የሰርጥ አድራሻ: @tv_mereja
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.86K
የሰርጥ መግለጫ

#መረጃ_ቲቪ | #ቀዳሚ_ምርጫዎ
➠ ፈጣን እና ተዐማኒ መረጃ
➠ወቅታዊ መረጃዎች
➠ልዩ ልዩ ዘገባዎች
➠ የስፓርት እና መዝናኛ ዜናዎች
➠ጠቃሚ ጥቆማዎች ይደርሶታል።
አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን።
ለማንኛውም መረጃ
➥ @User_bini
PROMOTION
➥ @user_bini
🎬 "ተመራጭ የዜና ምንጭ"
News & Media Channel®

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 11

2022-07-10 21:30:28
እጅግ አስቸኳይ መረጃ 2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች

ለ2014 የትም/ት ዘመን 12ኛ ክፍል ማጠቃለያ (ሀገር አቀፍ ) ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ

በ2014 ዓ.ም የመደበኛም ይሁን የግል ተፈታኝ ተማሪዎች የፈተና ምዝገባ ሂደት በሁለት(በዳርማሎግ/online/ እና በ"DRS"/በወረቀት) አማራጮች እየመዘገብን መቆየታችን ይታወሳል።

ሆኖም ግን ጥቂት ቁጥር ያላቸው ተማሪዎች የአንደኛውን አማራጭ ምዝገባ ብቻ በመመዝገብ ቀሪውን እንደዘለሉት ከመዋቅሮች የሚመጡ መረጃዎች ያሳያሉ ፤ ስለሆነም ማንኛውም ተማሪ የ2014 12ኛ ክፍል ፈተና መፈተን የሚችለው ሁለቱንም የምዝገባ አማራጮችን አሟልቶ ሲጠቀም ብቻ እነደሆነ በአጽንኦት እየገለፅን ፤ የDrs ምዝገባ ያልተመዘገባችሁ በሙሉ፣

ቀሪ ሁለት ቀናትን (ከሀምሌ 04 እስከ 05/11/2014) በመጠቀም ቀደም ስል በተመዘገባችሁበት ትምህርት ቤት በአካል በመቅረብ አሰፈላጊውን እንድታሟሉ እናሳስባለን ።

➥ @ethio_tv
➥ @ethio_tv
➥ @ethio_tv
4.3K views18:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 23:08:53
በጣም ያማል

"... ሌሊት 11 ሰዓት መጡ ፣ እስከ ጠዋቱ 3 ሰዓት (ያገኙትን ዐማራ ሁሉ) ጨፈጨፉ። እስካሁን የተሰበሰበው ብቻ 320 ሬሳ ነው። ሌላ በየቦታው የወደቀ አለ። ... ብዙውን እየወሰድን መስጅድ እየቆለልነው ነው...." ከዛሬዉ ጭፍጨፋ የተረፉ ለአሚኮ የተናገሩት


➥ @ethio_tv
➥ @ethio_tv

"ተመራጭ የዜና ምንጭ"
7.4K views20:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 22:37:06
ሰበር ዜና!!

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ሦስተኛው ሙሊት ተጀምሯል።

እንኳን ደስ አላቹ ፣ አለን


የህዳሴ ግድቡ ሦስተኛ ሙሊት መፈፀም ተጀምሯል። ኢትዮጵያ በጉባ ሸለቆ ላይ እየገነባች ያለፍ የአፍሪካ ትልቁ የኤሌክትሪክ ሀይል ማመንጫ ግድብ ሦስተኛውን የውሃ ሀይሉን መቋጠር ጀምሯል።

(Video Credit - #ANN)

➥ @ethio_tv
➥ @ethio_tv

"ተመራጭ የዜና ምንጭ"
6.5K views19:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-28 22:11:26 #ስፖርት ፦ ዛሬ ምሽት በመላው ዓለም የእግር ኳስ ወዳጆች ዘንድ በጉጉት የሚጠበቅ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ ይካሄዳል።

የዚህ የዋንጫ ፍልሚያ የሚካሄደው በሊቨርፑል እና ሪያልማድሪድ መካከል ሲሆን በመላው ዓለም ሚሊዮኖች ይህንን ጨዋታ ይከታተሉታል።

የስፖርት ወዳጅ የሆናችሁ ቤተሰባችን ካላይ ባለው አፕሊኬሽን ላይቭ መከታተል ትችላላችሁ ::



• ይቀላቀሉን •
https://t.me/+2g72gKcjS_E4Mjdk
https://t.me/+2g72gKcjS_E4Mjdk
11.8K views19:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 22:04:18
"አሸባሪው ሕወሓት ኤርትራን ምድር ከረገጠ የቡድኑን ኣባላት ጠራርገን አርቀን የምንቀብርበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም!" ፕሬዚደንት ኢሳያስ አፈወርቂ

«አሸባሪው ሕወሓት የጋላቢዎቹን ተልእኮ ተቀብሎ ለማስፈፀም እና የኤርትራን ሕዝብ አንገት በማስደፋት የባሕር በር ለመያዝ ከፍተኛ ወታደራዊ ዝግጅት እያደረገ እንደሆነ እናውቃለን።

በመንደፈራ፣ ፆሮና እና ባድመ ከተሞች ኣቅጣጫ ከኤርትራ የድንበር ጠባቂዎች ጋር ተደጋጋሚ ትንኮሳዎችን ሞክሮ እየተመታ ተመልሷል። በተለይም በመንደፈራ ኣቅጣጫ በወታደሮቻችን ላይ አለማቀፍ የምርኮኛ ሕግን በመጣስ የጦር ወንጀል ፈጽሟል።

እኛ የወንበዴው ቡድን የሆነውን የሕወሓትን ሰይጣናዊ ድርጊት ይዘን የምንከስበት እና የምንወቅስበት ኣካሔድ ኣይኖረንም። የሽብር ቡድኑ ዝግጅቱን ኣጠናቅቆ ወደ ኤርትራ ምድር ከረገጠ ግን የቡዱኑን ኣባላት ጠራርገን አርቀን የምንቀብርበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም።

ኤርትራ ሉኣላዊነቷን ለመዳፈር ለሚሞክሩ ተላላኪዎች ከበቂ በላይ ምላሽ መስጠት የሚችል ኣስተማማኝ የጦር ሓይል እና ሕዝብ ኣላት።»

ግንቦት 24/2022 አቶ ኢሳያስ ለሰነኣ ጋዜጣ የሰጡትን ቃል መጠይቅ ዋቢ አድርጎ ኤርትራ ፕሬስ የዘገበው

https://t.me/Tv_Mereja
https://t.me/Tv_Mereja
11.8K viewsedited  19:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-24 18:30:02
#BREAKING

ዶ/ር ቴድሮስ አድሓኖም ለ2ኛ ግዜ የአለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተመረጡ


በጄኔቫ እየተካሄደ ያለው 75ኛው የዓለም ጤና ጉባኤ የዶ/ር ቴድሮስ በድጋሚ መመረጥ ከደቂቃዎች በፊት ይፋ አድርጓል።

ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም የዓለም ጤና ድርጅት ለመምራት በድርጅቱ ቦርድ የቀረቡ የተወዳደሩ ብቸኛ እጩ ነበሩ። ዶ/ር ቴድሮስ ዛሬ በተደረገው ምርጫ በድጋሜ በመመረጣቸው ለቀጣይ 5አመታት የአለም ጤና ድርጅት ዋና ዳሬክተር ሆነው የሚያገለግሉ ይሆናል።

https://t.me/Tv_Mereja
https://t.me/Tv_Mereja
8.2K viewsedited  15:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-20 22:32:08
የአዲስ አበባ ት/ት ቢሮ የ2014 ዓ.ም የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት የትምህርት ካላንደርን አሻሽሏል

የ2014 ዓ.ም የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት የትምህርት ከላንደርን ማሻሻልን በተመለከተ!

1. የ8ኛ ክፍል ከተማቀፍ ፈተና ከሰኔ 27-29/2014 ዓ.ም ድረስ ይሰጣል።

2. የሁለተኛ መንፈቅ ዓመት ማጠቃለያ ከሰኔ 20-23/ 2014 ዓ.ም ድረስ ይሆናል።

3. የትምህርት ቤት የመዝጊያ ስነ-ስርዓት እና ውጤት ማስረጃ የሚሰጥበት ቀን ሐምሌ 5 ቀን 2014 ዓ.ም ይሆናል፡፡

https://t.me/Tv_Mereja
https://t.me/Tv_Mereja
7.9K viewsedited  19:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-20 16:42:57
Official sponsor of the European Cup
Live sports events of all sizes around the world, ball games, slot machines, fishing games, new user registration can get up to 1000 USDT reward value of 1000 US dollars. New registered members can get $1 trial bonus
Mobile registration link: https://bet36.org/sport/index.html#/register
Invitation ID: 1
Official website: https://bet36.org
Teaching channel: https://t.me/BET36News
Telegram Customer Service: https://t.me/BET36org
Whatsapp Customer Service: +44 7360 464653
Official Email: bet36org@gmail.com
6.1K views13:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-20 14:25:00
የቪዲዮ ማስረጃ ይመልከቱ FIAS777 የብዙዎችን ህይወት እየቀየረ ይገኛል ማየት ማመን ነው

ወንድማችን አቤነዘር የ FIAS777 የቴሌግራም ቦት በመጠቀም 10,000 ብር መስራቱን እየመሰከረ ነው!!

እርሶስ በ FIAS777 ቴሌግራም ቦት ምን ያህል ሰሩ? እስከአሁን ካልጀመሩ አሁኑኑ ይጀምሩ በወር እስከ 30,000 ብር ድረስ ይስሩ

የቴሌግራም ቦታችንን አሁኑኑ በማስጀመር ተቆጥሮ የማያልግ ገንዘብ ያግኙ

https://t.me/Fias777_bot?start=r00936556500 https://t.me/Fias777_bot?start=r00936556500

ተጨማሪ የቪዲዮ ማስረጃ እና የ FIAS777 ኮሚኒቲ ለማግኘት ከስር ባለው ሊንክ ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/+FAqjG1mphxEwNWQ8
https://t.me/+FAqjG1mphxEwNWQ8
5.1K views11:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-20 08:08:23
የ 2014 12ኛ ክፍል ፈተና በ Online የሚሰጥ ይሆናል

ከላይ የምትመለከቱት ፣ ከ አንድ ትምህርት ቤት ለተማሪዎች የወጣ ጥብቅ ማስታወቂያ ነው።

ፈተናው በOnline ስሆን እንደ ከዚህ ቀደሙ ለመስረቅ ና ለመኮራረጅ አይመችም። ተማሪዎች ካሁኑ በደንብ መዘጋጀት እና ብቁ እንድሆኑ እንመክራለን።

https://t.me/Tv_Mereja
https://t.me/Tv_Mereja
5.4K viewsedited  05:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ