የ 2014 12ኛ ክፍል ፈተና በ Online የሚሰጥ ይሆናል ከላይ የምትመለከቱት ፣ ከ አንድ ትምህርት ቤት ለተማሪዎች የወጣ ጥብቅ ማስታወቂያ ነው። ፈተናው በOnline ስሆን እንደ ከዚህ ቀደሙ ለመስረቅ ና ለመኮራረጅ አይመችም። ተማሪዎች ካሁኑ በደንብ መዘጋጀት እና ብቁ እንድሆኑ እንመክራለን። https://t.me/Tv_Mereja https://t.me/Tv_Mereja 5.4K viewsedited 05:08