Get Mystery Box with random crypto!

Tsegaye R Ararssa

የቴሌግራም ቻናል አርማ tsegaye_r_ararsaa — Tsegaye R Ararssa T
የቴሌግራም ቻናል አርማ tsegaye_r_ararsaa — Tsegaye R Ararssa
የሰርጥ አድራሻ: @tsegaye_r_ararsaa
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 16.48K
የሰርጥ መግለጫ

TA

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 83

2022-09-03 00:58:57

174 views21:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 19:03:44
1.7K views16:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 14:08:05 ከኤርትራ ጋር የምትወጉን የትግራይን ህዝብ ከኢትዮጵያ በመግፋት በታሪክ ትጠየቃላ


2.3K views11:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 00:48:33

317 views21:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 23:54:52
የሲዳማ ነፃነት ሰራዊት የመጀምሪያ ዙር መደበኛ ወታደራዊ እና የፖለቲካ ስልጠና ወስዶ በይፋ ወደ ትግል መቀላቀሉን ገለፀ::
KMN:- September 0/2022
====================

የሲዳማ ነፃነት ሰራዊት የመጀምሪያ ዙር መደበኛ ወታደራዊ እና የፖለቲካ ስልጠና ወስዶ በይፋ ወደ ትግል መቀላቀሉን ገለፀ::የሲዳማ ነፃነት ሰራዊት በዛሬ እለት ማለትም በቀን26/12/2014 ዓ/ም የመጀመሪያ ደረጃ ምሩቅ ወታደሮች ናቸው።

ከቅርብ ጊዜያት በፊት በተለያዩ የሚደያ ሽፋን ማግኘት የጀመረው የተለያዩ መልዕክቶች ሲያስተላልፍ የነበረው (የሲነሠ) ሃይል ዛሬ በይፋ ወደ ትጥቅ ትግሉ ተቀላቅሏል።

ለተጨማሪ መረጃ ይህን ቻናል Join ብለዉ መረጃዎችን ያግኙ::
https://t.me/SidamaLiberationArmy
413 views20:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 18:34:12
1.9K views15:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 11:59:00
2.5K views08:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 05:16:34
በጀግናዉ የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት የተማረከዉ የአማራ ልዩ ሀይል አባል!

የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ይህንን የወራሪ አባል አማራ ነዉ ብሎ "አልረሸነውም፣ በህይወት እንዳለም አላቃጠለውም፣ በጩቤ ጨፍጭፎም አልገደለውም" በትክክለኛዉ መንገድ ማሪኮ ይዞታል።

የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት በሰብአዊነት የተሞላ ለነፃነት እስከመጨረሻ እስትንፋሱ የሚታገል ጀግና ሠራዊት ነዉ።

የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ከስሪአት እንጂ ከየትኛውም ህዝብ ጋሪ ምንም አይነት ችግር የለበትም! ይህ ቪዲዮም አንዱ ማሳያ ነዉ።
1.1K views02:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ