2022-09-29 13:19:40
የኦሮሞ የፖለቲካ መደብ የሆኑ ልሂቃን (elite of the political class) እና የኦሮሞ ባለሃብቶች (በተለይ አቆጥቋጩ የንዑስ ከበርቴ መደብ አባላት): አብይና የወንጀል ቡድኑን መደገፍ እስካላቆሙ ድረስ የሕዝቦቻችን መከራ ይቀጥላል:: የመከራው ዘመን እንዲያጥር ከተፈለገ: ወይ ይሄ የፖለቲካና የንዑስ ከበርቴ (የሌቦችና የደላሎች) መደብ ከአብይ መነጠል አለበት: ወይ ደግሞ ከአብይ ጋር የትግል ኢላማ መሆን አለበት:: ሄዶ ሄዶ: ዕዳው የኦሮሞ ልሂቃንነው:: በየትኛውም መንገድ እነዚህ ኃይሎች ከተጠያቂነት ማምለጥ አይችሉም::
#The_ball_is_in_your_court!
4.2K viewsedited 10:19