Get Mystery Box with random crypto!

Top dish info 📡

የቴሌግራም ቻናል አርማ topsatinfo — Top dish info 📡 T
የቴሌግራም ቻናል አርማ topsatinfo — Top dish info 📡
የሰርጥ አድራሻ: @topsatinfo
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 111

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2020-08-05 22:44:36 በጣም ፈጣን። Code የማይቀያይር ሁሉንም ኳስ እና አሪፍ አሪፍ Entertainment ያለው IPTV App ነው።

@topsatinfo
129 views19:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-06-26 12:20:37 ሪሲቨር መግዛት አስበዋል ከTop dish አሪፍ የማያዳግም ሪሲቨር ያገኛሉ! ሪሲቨሮት LEG N24+ PLUS ብቻ ይሁን በናይል ሳት ላይ የሚገኙትን የ OSN ፓኬጆች ላይ ወደ 50 የሚጠጉ እንግሊዘኛ ቻናሎችን ስላሉ እነሱን መክፈት ይችላሉ ቻናሎቹ በ$ የተቆለፉ ናቸው

ሪሲቨሩ ላይ በተጫነው የ #Nashare_pro ሰርቨር አማካኝነት በ አነስተኛ ኢንተርኔት አማካኝነት ይከፍተዋል ሲስተሙ ሪሲቨሩን ስትገዙት አብሮት WiFi antenna ስላለው እቤታችን WiFi ካለ አሪፍ አጋጣሚ ነው ከለለ ደሞ ከስልካችን WiFi Hotspot በማብራት ማገናኘት እንችላለን በስልክ ዳታ ሙሉ ቀን ብናይ 5 ብር አይበላም እናም ቻናሉን ለመክፈት 3g ኔትወርክ ከበቂ በላይ ነው አሁን ላይ የኢንተርኔት ዋጋ እየቀነሰ ነው ወደ ፊት ዲሽ መጠቀም መቅረቱ አይቀርም እንደሌሎች ሀገር IPTV እንጠቀማለን ይህ ሪሲቨር ደሞ IPTV (internet protocol TV) መስራት ይችላል አሁንም በውስጡ DS TV , BEIN SPORT, የተለያዩ የፊልም ቻናሎች እና ሐገራት ቻናሎች iptv ውስጥ አካቷል በተጨማሪም ሪሲቨሩ YouTube መስራት ይችላል እንደዚሁም ለዚህ ሪሲቨር ብቻ ተብሎ የተሰራው ECAST APP በመጠቀም ስልካችን ከሪሲቨር ጋር በመገናኘት በስልክ ምንከፍተው ቪዲዮ ፣ ሙዚቃ ፎቶ እንዲሁም በስልካችን እንደ ሪሞት መጠቀም ያስችላል

ሪሲቨሩ FULL HD ነው በተጨማሪ VARZISH Tv እና ኖርማል ቻናሎችንም መስራት ይችላል

ምን ምን ቻናሎችን ይከፈታል
OSN PACKAGE

የህፃናት
.
Nick Toons HD
Disney HD
Disney XD
OSN KIDS SON
OSN MOVIE DisneY
DJ Cema
NICK JR
Disney toons HD
Nickelodeon HD
Osn Kids
Zone TV
Baby TV HD
.
መዝናኛ
.
Nat geo HD
Nat geo wild HD
Nat geo people HD
Discovery science HD
Discovery family HD
Discovery IDX HD
History HD
History 2 HD
Osn living HD
CI
E HD
MTV HD
VH1 HD
.
የፊልም
.
Osn action
Osn movie
Osn movies first HD
osn movies first 2 HD
Osn series HD
Osn series com HD
Paramount HD
Star movies HD
Star World Hd
Osn on Demand HD
OSN Enigma HD

ሌሎችም ቻናሎች ከላይ ያሉት ዋናዎቹ ናቸው

ልብ በሉ ለኳስ አፍቃሪያን YES SPORT HD & SD FULL ይከፍታል እግር ኳስ ሲጀመር ተወዳጁን እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ፣ ሻምፒዮንስ ሊግ፣ላሊጋ፣ጀርመን ቦንደስ ሊጋ ሌሎችንም በ HD ጥራት ያገኛሉ

በተጨማሪ ፈጠን ኢንተርኔት በቤታቸው ላለ ሰው በውስጡ IPTV ስለተጫነበት ሙሉ BEIN SPORT & DSTV ፓኬጅ እና ሌሎች ቻናሎችን የያዘ ነው በ

እንደዚሁም ሪሲቨሩ YouTube, እና DLNA መስራት ይችላል
------

WI-FI ANTENNA አብሮት አለው

Nashare pro code የተሞላ ነው
-------
ከዚህ በፊት LEG N24+ PLUS ሪሲቨሩ ኑሯቹ Nashare pro account/Gshare/ Cccam account ካለቀባቹ እኔ ጋር ማስሞላት ይችላሉ

------------------
------------------
ለበለጠ መረጃ
+251912878030
+251928730187

@topdishinfo
@topdishinfo
177 views09:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-06-25 12:23:59
ዛሬ እለት አሙስ ሁሉንም ጨዋታወች በሚከተሉት ቻናሎች በማንኛውም እቤታችሁ በሚገኙ HD ሬሲቨሮች ያለምንም ተጨማሪ ዲሽ በ ጥራት መከታተል ትችላላችሁ!!
Amos 4°W
Sport 1SD
Sport 2HD
Sport 3HD
Sport 4HD
ONE 2 HD
5PLUS HD
በ English ቋንቋ መከታተል ይችላሉ!!

+251912878030

@topsatinfo
@topsatinfo
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
115 viewsedited  09:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-06-24 17:55:02
99 views14:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-06-24 17:55:01
96 views14:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-06-24 17:55:01
ስለ Amos4°W እና CCCAM አንዳንድ ነገር ልበላችሁ እስኪ!
ከሌሎች Free ቻናሎች በምን አሪፍ ነው!
•የኳስ ቻናሎቹ ሁለት ሶስት በላይ ሰለሆኑ ተደራራቢ ጨዋታዎችንም ማየት ይቻላል!
•ከ5 በላይ ምርጥ ምርጥ ፊልም በእንግሊዘኛ ሚያሳዩ ቻናሎች አሉት!
•በቀጣይ ደሞ English Commentatery ናቸው!
•Discovery, History,Travel XP የመሰሉ Documentary ቻናሎች አሉት!
ሌላው አሪፉ ነገር ደሞ በማንኛውም HD ሪሲቨር ከ750 ጀምሮ ባሉት HD
ሪሲቨሮች ላይ ይሰራል!
•IBOX,SUPERMAX,CORONET,Tiger,LIFESTAR,LEG,POWERSK
Y…ጥቂቶቹ ናቸው!
☞ቻናሉን ለመስራት እንዴት ነው?
√Satellitu የሚሰራው ከNilesat ከፍ በማድረግ ብቻ ሲሆን
TP- 11105/27500/V ነው!
ከዛ በመቀጠል Nilesat ወደላይ በዘንግ መቀጠል ይቻላል!
☞ቻናሉ ሚከፍተው እንዴት ነው?
•በNetwork ለማገናኘት Wifi አንቴና!
•የሚከፍተው በየወሩ የሚከፈልበት CCCAM account ያስፈልጋል! ይህም
Cccam Account የሚሰራው በጣም ትንሽ እና Slow የሆነ Network
ይፈልጋል! ነገር ግን የሚፈልገው Data በጣም አነስተኛ ነው ይህም ለ2 ሰዓት
Maximum 10MB ቢሆን ነው!
•ሌላ ደሞ Internet ብቻ ስለተገናኘ አይከፍትም! የግድ CCcam Account
ያስፈልጋል!
Cccam ማለት ለወር፣ለ3ወር፣ለ6ወር፣ለ1 ዓመት የሚሸጥ Account ነው!
ነገር ግን እነዚህን የሚሸጡ Companyዎች Free Test(መሞከሪያ ለማንኛውም
ሰው ያለምንም ክፍያ ይሰጣሉ!) 24hrs Test Accountኦች በመጠቀም እናንተም
መሞከር ትችላላችሁ!

+251912878030

@topsatinfo
@topsatinfo
95 viewsedited  14:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-06-24 09:40:16 All Nss12 57°E (EthioSat) Channels

Frequency 11105/H/45000

EBS HD
EBS SD
EBS CINEMA
EBS MUSIKA
TV ETHIOPIA (HD)
BLACK MAX
RT NEWS
RT DOC
CNBC AFRICA
DWTV HD
DWTV SD
WALTA TV
AFRI HEALTH
BALAGERU
NHK WORLD JAPAN
FRANCE 24 (IN ENG)
FANA HD TV
FANA SD TV
ASHAM
LTV HD
OBS HD
MOAA TV
EVANGELICAL TV
AHADU TV
TMH TV
AMANILOAD TV
AHADU RADIO

Frequency 11162/H/45000

ETV NEWS HD
ETV NEWS SD
ETV ENT SD
ETV LANGUAGES SD
OBN HD
OBN SD
AMHARA TV HD
AMHARA TV SD
AMHARA TV2 SD
TIGRAY TV HD
TIGRAY TV SD
SOUTH TV SD
ADDIS TV HD
FARIS TV
ARTS TV
TRT WORLD
MOE
OROMIA EDU TV
AMHARA EDU TV
HARARI EDU TV
TIGRAY EDU TV
SOMALI EDU TV
BG EDU TV
SNNP EDU TV
SODERE TV
FIGHT COVID-19

+251912878030

@topsatinfo
@topsatinfo
87 views06:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-06-24 09:28:58
ህፃናት እቤት ሲቀመጡ በትርፍ ሰአታቸው ሚዝናኑበት ቻናል ያስፈልጋቸዋል ለዚህም ደሞ ሪሲቨሮት LEG N24+ PLUS ከሆነ በናይል ሳት 10 የሚሆኑ በHD እንግሊዘኛ ቻናሎች አሉ


Nick Toons HD
Disney HD
Disney XD
OSN KIDS SON
OSN MOVIE DisneY
DJ Cema
NICK JR
Disney toons HD
Nickelodeon HD
Osn Kids
Zone TV
Baby TV HD


+251912878030

@topsatinfo
@topsatinfo
78 viewsedited  06:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-06-23 22:52:56
AMOS 4°W የሚገኙትን SD እና HD ቻናሎች በእንግሊዘኛ ቋንቋ በ CCCAM ACCOUNT በጥራት ይሰራል ቻናሎች VARZISH በምትጠቀሙበት በሁለም Hd Receiver ይከፍታል። እቤትዎ HD Receiver ካለ ተጨመሪ Receiver አያስፈልግም
ማስገጠም ከፈለጉ ያሉበት ሀገር ድረስ ባለሙያ እንልኮለታለን።
​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ አዲስ አበባ፡
ሐዋሳ
ባህር ዳር
አዳማ
መቀሌ
ሀረር
ድሬዳዋ
ጅማ
መቱ
ደብረ ማርቆስ
ወራቤ
ኮንቦልቻ
አርባ ምንጭ
ጋንቤላ
ሆሳዕና
ወልቂጤ
ወልድያ
ምርጥ ምርጥ ዲሽ ሰሪወች ስላሉን ባሉበት ቦታ እንልክልወታልን!!
ሌሎች ቦታወች ያላችሁ ዲሽ ሰሪወችም አብራችሁን መስራት ትችላላችሁ!!

+251912878030

Join & Share
@topsatinfo
@topsatinfo
78 views19:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-06-23 22:35:55 Amos 4°W satellite
ቻናሎቹን ለመስራት የሚያስፈልጉ ነገሮች:-
---------------------------------------------
የ ሬሲቨር Wifi Antena 150-350 ብር
ማንኛውም አይነት ፍላሽ የሚቀበል HD ሬሲቨር (850 -1600 ብር)-ከሌላችሁ ብቻ!
1 ተጨማሪ LNB (Nile sat ላይ የሚደረብ)
የአሰራር ቅደም ተከተል:-
-----------------------------
1. ETV ያለበትን የ Nilesat ዲሽ በግምት ከ 3-4 cm ትንሽ ወደታች (የዲሹ አቅጣጫ ሳይቀየር) ዝቅ ማድረግ እና ማሰር!
2. ተጨማሪውን LNB ድሮ ከነበረው እላዩ ላይ ትይዩ 1 cm ወደ ኋላ ሳብ በማድረግ ደርቦ በደንብ ማሰር!!
3. ድሮ Nilesat የነበረውን LNB ኪብል በማውጣት የተደረበው LNB ላይ ማሰር!
የ ላይኛው LNB Nilesat 7°W ይሆናል!!
የታችኛው LNB Amos 4°W ይሆናል!!
4. ከሁለቱ LNB የወጣውን ገመድ ወደ Switch ገቢ ማስገባት ከዚያ የ ስዊቹን ወጭ ወደ ቤት ወስዶ ሬሲቨሩ ላይ ማሰር!!
5. የ ሬሲቨሩ "Menu" በመግባት Switch ገቢ የታሰረበትን disc port ማስተካከል።
6. ከዚያም 11031 V 27500 ትራንስፖንደር በመጠቀም ቻናሎቹን ማስገባት!!
7. በመጨረሻም Menu ከዛም ኔትወርክ ሴቲንግ ውስጥ በመግባት ፥ መጀመሪያ ከስልካችሁ wifi hotspot በመክፈት ሬሲቨሩ በተገጠመው Wifi አንቴና አማካኝነት ማገናኘት። ከዚያም Server setting (እንደየ ሬሲቨሩ አይነት ይለያያል) ውስጥ በመግባት የ cccam አካውንት መሙላት!!
8. Cccam አካውንት ሞልተው ok ብለው ሲጨርሱ ትንሽ ከ 5 sec - 1 min. መጠበቅ!
9. ከዚያም የ ሚገራርሙ
Sport Channes
MTV MUSIC
MTV DANCE
VH1 MUSIC
Film Channels
Best kids Channels
Science & Family Channels
etc. ያለገደብ ሁሌ ያያሉ !!
ማሳሰቢያ:- ሁሉም premium cccam , real premium አይደለም!!
ለምሳሌ MTV ፣ MTV DANCE etc. ስትከፍቱ ያለምንም መቆራረጥ (Scrambled ሳይል) የሚሰራ ከሆነ Real premium ነው ማለት ነው። ከዛ ውጭ ግን Low sd quality ነው ማለት ነው። ስለዚህ የሚገዙበትን እና የሚገዙትን ያስተውሉ!!

ለጊዜው በዚህ በማይታመን ዋጋ Real premium cccam አቅርበንላችኋል!!
Real premium Cccam EU standard quality ናቸው

#ማወቅ_ያለብን_ነገር(Expectations)
-----------------------------------------------
ማንኛውም Card Sharing Service የሚጠቀም ሰው ማወቅ ያለበት ነገር፥ ሁሌም cccam ስንጠቀም ኢንተርኔት ሊኖር ይገባል። ይሄ ኢንተርኔት የሚያስፈልገው። የሞላነው የ ካርድ ቁጥር በ online server እየተነበበ በ encryption የተቆለፉ ቻናሎችን መክፈት ስላለበት ነው። ስለዚህ ቢያንስ ጥሩ የ 2G ኢንተርኔት ሊኖረን ይገባል።
ጭራሽ ምንም ኢንተርኔት የሌለበት አካባቢ የሄንን አገልግሎት እየተቆራረጠ ስለሚያስቸግራችሁ ባትጠቀሙ እመርጣለሁ። ነገር ግን ከ ባዶ ይሻላል ካላችሁ አገልግሎቱ እና አሰራሩ ብዙ ወጭ ስለማይጠይቅ፥መጠቀም ትችላላችሁ። ኢንተርኔት ያለበት በተለይ ከተማ አካባቢ ያላችሁ ግን ይሄንን ምርጥ ቴክኖሎጅ በመጠቀም ግድ ይላችኋል።
የ ኢንተርኔት ፍጆታው በጣም ዝቅተኛ ነው ። ለምሳሌ የ 3 ብር ፓኬጅ ብትገዙ ለ 24 ሰአት ያለ እረት ይሰራል!!

ኳስ ለማሳየት መጠቀም እንችላለን?
መልስ: አወ ትችላላችሁ!!

አዲሱን Real premium ፓኬጅ በተመጣጣኝ ዋጋ እኛጋ ወስዳችሁ ብትጠቀሙ ያለምንም መቆራረጥ ሁሉንም በቢባል ደረጃ የ premier league እና seria A ጨዋታወች ያለምንም እንከን ማሳየት ትችላላችሁ!!

+251912878030

@topsatinfo
@topsatinfo
84 viewsedited  19:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ