Get Mystery Box with random crypto!

ስለ Amos4°W እና CCCAM አንዳንድ ነገር ልበላችሁ እስኪ! ከሌሎች Free ቻናሎች በምን አሪ | Top dish info 📡

ስለ Amos4°W እና CCCAM አንዳንድ ነገር ልበላችሁ እስኪ!
ከሌሎች Free ቻናሎች በምን አሪፍ ነው!
•የኳስ ቻናሎቹ ሁለት ሶስት በላይ ሰለሆኑ ተደራራቢ ጨዋታዎችንም ማየት ይቻላል!
•ከ5 በላይ ምርጥ ምርጥ ፊልም በእንግሊዘኛ ሚያሳዩ ቻናሎች አሉት!
•በቀጣይ ደሞ English Commentatery ናቸው!
•Discovery, History,Travel XP የመሰሉ Documentary ቻናሎች አሉት!
ሌላው አሪፉ ነገር ደሞ በማንኛውም HD ሪሲቨር ከ750 ጀምሮ ባሉት HD
ሪሲቨሮች ላይ ይሰራል!
•IBOX,SUPERMAX,CORONET,Tiger,LIFESTAR,LEG,POWERSK
Y…ጥቂቶቹ ናቸው!
☞ቻናሉን ለመስራት እንዴት ነው?
√Satellitu የሚሰራው ከNilesat ከፍ በማድረግ ብቻ ሲሆን
TP- 11105/27500/V ነው!
ከዛ በመቀጠል Nilesat ወደላይ በዘንግ መቀጠል ይቻላል!
☞ቻናሉ ሚከፍተው እንዴት ነው?
•በNetwork ለማገናኘት Wifi አንቴና!
•የሚከፍተው በየወሩ የሚከፈልበት CCCAM account ያስፈልጋል! ይህም
Cccam Account የሚሰራው በጣም ትንሽ እና Slow የሆነ Network
ይፈልጋል! ነገር ግን የሚፈልገው Data በጣም አነስተኛ ነው ይህም ለ2 ሰዓት
Maximum 10MB ቢሆን ነው!
•ሌላ ደሞ Internet ብቻ ስለተገናኘ አይከፍትም! የግድ CCcam Account
ያስፈልጋል!
Cccam ማለት ለወር፣ለ3ወር፣ለ6ወር፣ለ1 ዓመት የሚሸጥ Account ነው!
ነገር ግን እነዚህን የሚሸጡ Companyዎች Free Test(መሞከሪያ ለማንኛውም
ሰው ያለምንም ክፍያ ይሰጣሉ!) 24hrs Test Accountኦች በመጠቀም እናንተም
መሞከር ትችላላችሁ!

+251912878030

@topsatinfo
@topsatinfo