Get Mystery Box with random crypto!

Amos 4°W satellite ቻናሎቹን ለመስራት የሚያስፈልጉ ነገሮች:- ------------- | Top dish info 📡

Amos 4°W satellite
ቻናሎቹን ለመስራት የሚያስፈልጉ ነገሮች:-
---------------------------------------------
የ ሬሲቨር Wifi Antena 150-350 ብር
ማንኛውም አይነት ፍላሽ የሚቀበል HD ሬሲቨር (850 -1600 ብር)-ከሌላችሁ ብቻ!
1 ተጨማሪ LNB (Nile sat ላይ የሚደረብ)
የአሰራር ቅደም ተከተል:-
-----------------------------
1. ETV ያለበትን የ Nilesat ዲሽ በግምት ከ 3-4 cm ትንሽ ወደታች (የዲሹ አቅጣጫ ሳይቀየር) ዝቅ ማድረግ እና ማሰር!
2. ተጨማሪውን LNB ድሮ ከነበረው እላዩ ላይ ትይዩ 1 cm ወደ ኋላ ሳብ በማድረግ ደርቦ በደንብ ማሰር!!
3. ድሮ Nilesat የነበረውን LNB ኪብል በማውጣት የተደረበው LNB ላይ ማሰር!
የ ላይኛው LNB Nilesat 7°W ይሆናል!!
የታችኛው LNB Amos 4°W ይሆናል!!
4. ከሁለቱ LNB የወጣውን ገመድ ወደ Switch ገቢ ማስገባት ከዚያ የ ስዊቹን ወጭ ወደ ቤት ወስዶ ሬሲቨሩ ላይ ማሰር!!
5. የ ሬሲቨሩ "Menu" በመግባት Switch ገቢ የታሰረበትን disc port ማስተካከል።
6. ከዚያም 11031 V 27500 ትራንስፖንደር በመጠቀም ቻናሎቹን ማስገባት!!
7. በመጨረሻም Menu ከዛም ኔትወርክ ሴቲንግ ውስጥ በመግባት ፥ መጀመሪያ ከስልካችሁ wifi hotspot በመክፈት ሬሲቨሩ በተገጠመው Wifi አንቴና አማካኝነት ማገናኘት። ከዚያም Server setting (እንደየ ሬሲቨሩ አይነት ይለያያል) ውስጥ በመግባት የ cccam አካውንት መሙላት!!
8. Cccam አካውንት ሞልተው ok ብለው ሲጨርሱ ትንሽ ከ 5 sec - 1 min. መጠበቅ!
9. ከዚያም የ ሚገራርሙ
Sport Channes
MTV MUSIC
MTV DANCE
VH1 MUSIC
Film Channels
Best kids Channels
Science & Family Channels
etc. ያለገደብ ሁሌ ያያሉ !!
ማሳሰቢያ:- ሁሉም premium cccam , real premium አይደለም!!
ለምሳሌ MTV ፣ MTV DANCE etc. ስትከፍቱ ያለምንም መቆራረጥ (Scrambled ሳይል) የሚሰራ ከሆነ Real premium ነው ማለት ነው። ከዛ ውጭ ግን Low sd quality ነው ማለት ነው። ስለዚህ የሚገዙበትን እና የሚገዙትን ያስተውሉ!!

ለጊዜው በዚህ በማይታመን ዋጋ Real premium cccam አቅርበንላችኋል!!
Real premium Cccam EU standard quality ናቸው

#ማወቅ_ያለብን_ነገር(Expectations)
-----------------------------------------------
ማንኛውም Card Sharing Service የሚጠቀም ሰው ማወቅ ያለበት ነገር፥ ሁሌም cccam ስንጠቀም ኢንተርኔት ሊኖር ይገባል። ይሄ ኢንተርኔት የሚያስፈልገው። የሞላነው የ ካርድ ቁጥር በ online server እየተነበበ በ encryption የተቆለፉ ቻናሎችን መክፈት ስላለበት ነው። ስለዚህ ቢያንስ ጥሩ የ 2G ኢንተርኔት ሊኖረን ይገባል።
ጭራሽ ምንም ኢንተርኔት የሌለበት አካባቢ የሄንን አገልግሎት እየተቆራረጠ ስለሚያስቸግራችሁ ባትጠቀሙ እመርጣለሁ። ነገር ግን ከ ባዶ ይሻላል ካላችሁ አገልግሎቱ እና አሰራሩ ብዙ ወጭ ስለማይጠይቅ፥መጠቀም ትችላላችሁ። ኢንተርኔት ያለበት በተለይ ከተማ አካባቢ ያላችሁ ግን ይሄንን ምርጥ ቴክኖሎጅ በመጠቀም ግድ ይላችኋል።
የ ኢንተርኔት ፍጆታው በጣም ዝቅተኛ ነው ። ለምሳሌ የ 3 ብር ፓኬጅ ብትገዙ ለ 24 ሰአት ያለ እረት ይሰራል!!

ኳስ ለማሳየት መጠቀም እንችላለን?
መልስ: አወ ትችላላችሁ!!

አዲሱን Real premium ፓኬጅ በተመጣጣኝ ዋጋ እኛጋ ወስዳችሁ ብትጠቀሙ ያለምንም መቆራረጥ ሁሉንም በቢባል ደረጃ የ premier league እና seria A ጨዋታወች ያለምንም እንከን ማሳየት ትችላላችሁ!!

+251912878030

@topsatinfo
@topsatinfo