Get Mystery Box with random crypto!

ሪሲቨር መግዛት አስበዋል ከTop dish አሪፍ የማያዳግም ሪሲቨር ያገኛሉ! ሪሲቨሮት LEG N24 | Top dish info 📡

ሪሲቨር መግዛት አስበዋል ከTop dish አሪፍ የማያዳግም ሪሲቨር ያገኛሉ! ሪሲቨሮት LEG N24+ PLUS ብቻ ይሁን በናይል ሳት ላይ የሚገኙትን የ OSN ፓኬጆች ላይ ወደ 50 የሚጠጉ እንግሊዘኛ ቻናሎችን ስላሉ እነሱን መክፈት ይችላሉ ቻናሎቹ በ$ የተቆለፉ ናቸው

ሪሲቨሩ ላይ በተጫነው የ #Nashare_pro ሰርቨር አማካኝነት በ አነስተኛ ኢንተርኔት አማካኝነት ይከፍተዋል ሲስተሙ ሪሲቨሩን ስትገዙት አብሮት WiFi antenna ስላለው እቤታችን WiFi ካለ አሪፍ አጋጣሚ ነው ከለለ ደሞ ከስልካችን WiFi Hotspot በማብራት ማገናኘት እንችላለን በስልክ ዳታ ሙሉ ቀን ብናይ 5 ብር አይበላም እናም ቻናሉን ለመክፈት 3g ኔትወርክ ከበቂ በላይ ነው አሁን ላይ የኢንተርኔት ዋጋ እየቀነሰ ነው ወደ ፊት ዲሽ መጠቀም መቅረቱ አይቀርም እንደሌሎች ሀገር IPTV እንጠቀማለን ይህ ሪሲቨር ደሞ IPTV (internet protocol TV) መስራት ይችላል አሁንም በውስጡ DS TV , BEIN SPORT, የተለያዩ የፊልም ቻናሎች እና ሐገራት ቻናሎች iptv ውስጥ አካቷል በተጨማሪም ሪሲቨሩ YouTube መስራት ይችላል እንደዚሁም ለዚህ ሪሲቨር ብቻ ተብሎ የተሰራው ECAST APP በመጠቀም ስልካችን ከሪሲቨር ጋር በመገናኘት በስልክ ምንከፍተው ቪዲዮ ፣ ሙዚቃ ፎቶ እንዲሁም በስልካችን እንደ ሪሞት መጠቀም ያስችላል

ሪሲቨሩ FULL HD ነው በተጨማሪ VARZISH Tv እና ኖርማል ቻናሎችንም መስራት ይችላል

ምን ምን ቻናሎችን ይከፈታል
OSN PACKAGE

የህፃናት
.
Nick Toons HD
Disney HD
Disney XD
OSN KIDS SON
OSN MOVIE DisneY
DJ Cema
NICK JR
Disney toons HD
Nickelodeon HD
Osn Kids
Zone TV
Baby TV HD
.
መዝናኛ
.
Nat geo HD
Nat geo wild HD
Nat geo people HD
Discovery science HD
Discovery family HD
Discovery IDX HD
History HD
History 2 HD
Osn living HD
CI
E HD
MTV HD
VH1 HD
.
የፊልም
.
Osn action
Osn movie
Osn movies first HD
osn movies first 2 HD
Osn series HD
Osn series com HD
Paramount HD
Star movies HD
Star World Hd
Osn on Demand HD
OSN Enigma HD

ሌሎችም ቻናሎች ከላይ ያሉት ዋናዎቹ ናቸው

ልብ በሉ ለኳስ አፍቃሪያን YES SPORT HD & SD FULL ይከፍታል እግር ኳስ ሲጀመር ተወዳጁን እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ፣ ሻምፒዮንስ ሊግ፣ላሊጋ፣ጀርመን ቦንደስ ሊጋ ሌሎችንም በ HD ጥራት ያገኛሉ

በተጨማሪ ፈጠን ኢንተርኔት በቤታቸው ላለ ሰው በውስጡ IPTV ስለተጫነበት ሙሉ BEIN SPORT & DSTV ፓኬጅ እና ሌሎች ቻናሎችን የያዘ ነው በ

እንደዚሁም ሪሲቨሩ YouTube, እና DLNA መስራት ይችላል
------

WI-FI ANTENNA አብሮት አለው

Nashare pro code የተሞላ ነው
-------
ከዚህ በፊት LEG N24+ PLUS ሪሲቨሩ ኑሯቹ Nashare pro account/Gshare/ Cccam account ካለቀባቹ እኔ ጋር ማስሞላት ይችላሉ

------------------
------------------
ለበለጠ መረጃ
+251912878030
+251928730187

@topdishinfo
@topdishinfo