Get Mystery Box with random crypto!

SUCCESS MIND

የቴሌግራም ቻናል አርማ thekeysha — SUCCESS MIND S
የቴሌግራም ቻናል አርማ thekeysha — SUCCESS MIND
የሰርጥ አድራሻ: @thekeysha
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 197
የሰርጥ መግለጫ

u will get personal development and ispirational message
To know more @ThekeyGomax

Ratings & Reviews

4.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-06-25 20:24:25
93 viewsThekey, 17:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 21:19:22
97 viewsThekey, 18:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 08:56:03
GoMax Global በማህበረሰባችን ትርጉም ያለው ለውጥ ለማምጣት እናም ከፍታ ላይ ለማድረስ እልሞ ሲነሳ ሰዎች በግል ስብእናቸውን የበቁ እንዲሆኑ ተከታታይ ስልጠናዎችን በመውሰድ ማሳካት እንደሚቻል በማመን ነው::
እርስዎስ እብረውን ወደ ከፍታው መድረስ ይፈልጋሉ?
መልስዎ አዎ ከሆነ
ቅዳሜ ሰኔ 18/2014 ከጠዋቱ 2:30 ላይ ቫምዳስ እንገናኝ
ቀድመው ቦታ ለመያዝ ከስር ባለው ሊንክ ይመዝገቡ
HTTP://bit.ly/3NbnmhQ

#GOMAX_GLOBAL #Aspire_Higher #Success #Vision #Dream #Inspirational #Motivational #ስኬት #Lifeskill #MindSet

Join us through our channel
HTTP://t.me/GOMAXGLOBAL
94 viewsThekey, 05:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 07:08:47
አሁንም ታገስ!

የምትችለውን እያደረክ ይሆናል ግን የፈለከውን ውጤት ማየት አልቻልክም፤ "ለምን እባክናለው? እንደውም አቆመዋለው!" ልትልም ትችላለህ፤ እውነት አለህ ወዳጄ።

ግን አቁመህስ ምን ትፈጥራለህ? ማቆም መፍትሄ ሆኖ አያውቅም፤ ስለዚህ ታገስ! ካልታገስክ ተዓምር አታይም። ደግሞ አትጓጓ! ከጓጓህ ከመንገድ ትቀራለህ።

የሚደንቅ ቀን ተመኘሁላችሁ
91 viewsThekey, 04:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 11:13:46
#GoMax_Global
#Aspire_Higher

#እውቀት_Vs_ድርጊት

አብዛኛው ሰው በእውቀት ደረጃ ሕይወቱን ለመቀየር ራሱን መቀየር እንዳለበት ያውቃል፤ በተግባር ግን ሕይወቱን ለመቀየር ሌላ ሰው ወይም ነገር እስኪቀየር ይጠብቃል። አንተስ ሕይወትህን ለመቀየር ራስህን እየቀየርክ ነው ወይስ ሌላ ሰው አልያም ነገር እስኪቀየር እየጠበቅክ?

ቅዳሜ ሰኔ 18/2014 ከጠዋቱ 2:30 ላይ ቫምዳስ እንገናኝ

ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድመው ከስር ባለው link ይመዝገብ
https://bit.ly/3NbnmhQ

መልካም ጊዜ ተመኘሁ

Join us by subscribing to our channel
https://t.me/GOMAXGLOBAL

#Personal_Development #Motivational #Inspirational #Dream #Vision #Success
78 viewsThekey, 08:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-18 14:33:13
ውሳኔ!

ሕይወትህን የሚቀይር ትልቅ ሕልም ለማለምና ለማሳካት ወስን። በሕይወትህ በማንኛውም አዎንታዊም ሆነ አሉታዊ ደረጃ ብትሆን፣ ሕይወትህንና ቤተሰብህን ብቻ ሳይሆን፣ አገርህንና ዓለምን የሚቀይር ትልቅ ሕልም ለማሳካት ወስን።

መልካም ቀን!
83 viewsThekey, 11:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-15 13:21:54
#GOMAX GLOBAL
የስኬት ህጎችንና መርሆችን አውቀን ሂወትን ሙሉ እናድርግ ።
ለዚህ ደሞ ቅዳሜ ጠዋትን ከGOMAX ጋር የስኬት መንገዶን ይጓዙ።

የሰላም እና የስኬት ጊዜ ተመኘሁ
107 viewsThekey, 10:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-10 10:48:59
#GOMAX GLOBAL
የስኬት ህጎችንና መርሆችን አውቀን ሂወትን ሙሉ እናድርግ ።
ለዚህ ደሞ ቅዳሜ ጠዋትን ከGOMAX ጋር የስኬት መንገዶን ይጓዙ።

የሰላም እና የስኬት ጊዜ ተመኘሁ

https://link-me.io/@thekey24
119 viewsThekey, edited  07:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-10 08:29:51
አቡነ ሺኖዳ ይህን ጽፈው ነበር::
በአንድ ሀገር ዝናብ ጠፋ:: ሰዎች ሁሉ ተጨነቁ:: በመጨረሻም ምሕላ ለማድረግ ተወሰነ:: ሕዝቡ ሁሉ ወደ ቤተ ፀሎት ጉዞ ጀመረ:: አንዲት ሕፃን በጉዞው መካከል ጃንጥላ ይዛ ነበር::
ለምን እንደያዘች ስትጠየቅ እንዲህ አለች :-
"የምንሔደው ዝናም እንዲዘንብ ልንለምን አይደል? ታዲያ ስንመለስ በምን እንጠለላለን?"
ስለዚህች ሕፃን እምነት በዚያን ቀን ዝናብ ዘነበ::
ሕዝቡ ሲደበደብ እርስዋ ጥላ ይዛ ነበር::
አንድን ነገር ከማድረጋችን በፊት እንደሚሳካልን ማመን ተገቢ ነዉ!


መልካም ቀን
103 viewsThekey, 05:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-10 08:20:41
አሸናፊ ለመሆን ሶስት ነገሮች ያስፈልጋሉ
1ኛ እራስን መግዛት
2ኛ ጠንክሮ መስራት እና
3ኛ ቆራጥነት ናቸው።

ያለ እነዚህ 3 ነገሮች ትልቅ ደረጃ አይደረስም... ስፖርት እሱን ያስምራል!!!

ታላቁ ኃይሌ ገብረስላሴ
93 viewsThekey, 05:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ