Get Mystery Box with random crypto!

#GoMax_Global #Aspire_Higher #እውቀት_Vs_ድርጊት አብዛኛው ሰው በእውቀት ደረ | SUCCESS MIND

#GoMax_Global
#Aspire_Higher

#እውቀት_Vs_ድርጊት

አብዛኛው ሰው በእውቀት ደረጃ ሕይወቱን ለመቀየር ራሱን መቀየር እንዳለበት ያውቃል፤ በተግባር ግን ሕይወቱን ለመቀየር ሌላ ሰው ወይም ነገር እስኪቀየር ይጠብቃል። አንተስ ሕይወትህን ለመቀየር ራስህን እየቀየርክ ነው ወይስ ሌላ ሰው አልያም ነገር እስኪቀየር እየጠበቅክ?

ቅዳሜ ሰኔ 18/2014 ከጠዋቱ 2:30 ላይ ቫምዳስ እንገናኝ

ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድመው ከስር ባለው link ይመዝገብ
https://bit.ly/3NbnmhQ

መልካም ጊዜ ተመኘሁ

Join us by subscribing to our channel
https://t.me/GOMAXGLOBAL

#Personal_Development #Motivational #Inspirational #Dream #Vision #Success