Get Mystery Box with random crypto!

Medical Information- ጤና መረጃ®️🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ tenamereja — Medical Information- ጤና መረጃ®️🇪🇹 M
የቴሌግራም ቻናል አርማ tenamereja — Medical Information- ጤና መረጃ®️🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @tenamereja
ምድቦች: ጤና
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 41.15K
የሰርጥ መግለጫ

ሕክምና፣ መረጃ፣ ሥራ ቅጥር፣ የትም/ት ዕድል መረጃዎች ላይ የሚያተኩር ቻነል ነው።
መፍትሔው አለን!
Contact፡ @tenaye24
📱 0974512131
Facebook: facebook.com/tenamereja
🌿 ለማስታወቂያ- Advert your services
0974512131
@tenaye24

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 456

2021-02-16 20:04:29 Job vacancy for laboratory technologist
Place: Barey, Afder zone, Somali region
Salary:
For Diploma with 3years and above experience 6000 plus accommodation
For degree with 2years and above experience 9000 plus accommodation
For more information & to apply contact 0921124819
7.3K viewsShegye Marie, 17:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-16 17:03:47
ዘኪዮስ ታዲዮስ ይባላል የ28 ዓመት ወጣት ሲሆን በሞያው ነርስ ነው። በሀላባ ዞን የበሸኖ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ሲያገለግል የቆየ ሲሆን ሆስፒታላችን ውስጥ ሞያዊ ግዴታው እያከናወነ ሳለ ነው እንደቀልድ ያየው የነበረው ህመሙ ድንገት የከፋ ደረጃ መድረሱን ያወቀው ። ዘኪዮስ በኮቪድ ወቅት እንኳን ለህፃን ልጁ እየሳሳም ቢሆን ከስራ ሳይስተጓገል ማህበረሰቡን ሲያገለግል የነበረ የጤና ባለሞያችኝ ነው። ነርሷ ባለቤቱም ብትሆን እንደዛው ... አጋጣሚ ሆስፒታላችን ሁለቱንም ባለሞያዎች አጣ ምን ሆኖ ጠፋ ዘኪ ብለን ባለቤቱን ደውለን ስንጠይቃት ህመሙ ከአቅሙ በላይ ስለሆነ እና ሁለቱም ኩላሊቶቹ fail ስለሆኑ ወላይታ ሶዶ ሪፈራል ሆስፒታል የ Dialysis ህክምና መጀመሩን ነገረችን ትላንት አብሮን ሲሰራ የነበረ ባለሞያ ዛሬ እንዲ ሆነ ስንባል ሁላችንም ተደናግጠን ያቅማችንን ቸረነዋል። ይሁን እንጂ ድጋሚ የጠየቀው ሰው አልነበረም። ዘኪ ነገሮች ከብደውታል ባለቤቱም ልጆቿን ስራዋን ትታ እሱን በማስታመም ገንዘባቸውን ሁሉ በህክምና ጨርሰዋል መጀመሪያ ለይ የረዷቸው ሰዎችም አሁን ለይ ዞር ብለው አላዩትም። ትላንት ማህበረሰቡን ሲያገለግል የነበረ ወንድማችን ዛሬ ህይወቴን ታደጉልኝ ሲል በአደባባይ እየተማፀነን ነው።
ለወገን ደራሽ ወገን ነው በተለይ ደግሞ ሳይታክት ህይወቱን ሰጥቶ ላገለገለህ የጤና ባለሞያ መድረስ ማትረፍም ነው።
Zekiyos Tadiyos 1000245955735
ስልክ 0970359394
7.3K viewsAb, 14:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-16 00:40:20 "በ6 ወር 449 ሰዎች በትራፊክ አደጋ ሞተዋል" - የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የመንገድ ትራፊክ ደህንነት መምሪያ

በአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የመንገድ ትራፊክ ደኅንነት መምሪያ የትራፊክና ስታስቲክስ ባለሙያ ም/ኢንስፔክተር ሰጠኝ አለሙ የትራፊክ አደጋ አሳሳቢ እየሆነ መምጣቱን ገለፁ።

ባለፉት 6 ወራት አንድ ሺህ እንድ መቶ ሃያ አንድ የትራፊክ አደጋ መመዝገቡን አሳውቀዋል፡፡

በዚህም ፦

- 449 ሰዎች ህይወታቸውን አጥተዋል
- 461 ሰዎች ከባድ የአካል ጉዳት
- 487 ሰዎች ደግሞ ለቀላል የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል
- ከ28 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ንብረት ወድሟል፡፡

ለአደጋዎች መከሰትም ከ29 በላይ የትራፊክ አደጋ መንስኤዎች ተለይተዋል፡፡ ይሁን እንጅ በቀዳሚነት ከፍጥነት ወሰን በላይ በማሽከርከር ብቻ 234 አደጋ ደርሷል፡፡

ለእግረኞች ቅድሚያ ባለመስጠትም 206 አደጋዎች ደርሰዋል፡፡

ይህ ደግሞ ከምንም በላይ የአሽከርካሪዎችን የማሽከርከር ብቃት እና ሥነ ባህሪ ጥያቄ ውስጥ የሚያስገባ መሆኑን ምክትል ኢንስፔክተር ሰጠኝ አለሙ ገልፀዋል፡፡

አደጋውን ለመቀነስ ተደጋጋሚ የግንዛቤ ፈጠራ ሥራ ቢከናወንም አጥጋቢ ውጤት አለመገኘቱን ነው ያስረዱት፡፡

አደጋው እየተባባሰ በመምጣቱም የጋራ መፍትሔ እንደሚሻ ተናግረዋል፡፡

ምንጭ፦ አብመድ
7.9K viewsShegye Marie, 21:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-15 20:53:05
#COVID19ETHIOPIA
7.5K viewsአብርኆት 2021, 17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-15 20:49:00
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የአሶሳ ዩኒቨርሲቲን ቤተ-መጻሕፍት አሠራር ለማዘመን (Library Automation System) 08 የካቲት 2013 ዓ.ም የፕሮጀክት ውል ሥምምነት አደረገ። በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በኩል ሥምምነቱን የፈረሙት የዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የኘሬዚዳንቱ ተወካይ ዶ/ር ካሣሁን ተገኝ ናቸው፡፡
ፕሮጀክቱ በሦስት ወር የሚጠናቀቅ መኾኑን የገለጹት የፕሮጀክቱ አስተባባሪ እና የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ቤተ-መጻሕፍትና ዶክመንቴሽን አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ አለኸኝ አዳነ ፕሮጀክቱ የቤተ-መጻሕፍትን አሠራር ለማዘመን ያግዛል ብለዋል፡፡

“ሀገራችንን ለማገልገል ቆርጠን ተነስተናል!”
የሕዝብና ዓለም-አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት
08 የካቲት 2013 ዓ.ም
University of Gondar
@tenamereja
7.6K viewsአብርኆት 2021, 17:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-15 19:55:03 https://twitter.com/AJEnglish/status/1361231272408932357?s=09
@tenamereja @abrillo12
7.3K viewsAb, edited  16:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-15 15:35:15 ስለ ሙያ ብቃት ምዘና ቀን በተመለከተ ባለፈው ሳምንት አሳውቄያለሁ፡፡ ድጋሜ ጥያቄ አልቀበልም፡፡ ሲነግሩት የሚያዳምጥ ብልሕ ነው፡፡
7.9K viewsShegye Marie, 12:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-15 14:42:12 Vacancy : 08/06/13
(Dr Asrat Medium Clinic)
-Public Health Officer(HO) or Bsc Nurse
-Experience፡ 0 years
-License mandatory
-Place of work፡ Angecha town (A town in SNNPR region 256Kms from Addis Ababa, 26Km from Hossana)
0913134461
0922559634
8.3K viewsShegye Marie, 11:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-15 13:57:45 34,000 Subscribers! Thank you!
7.4K viewsአብርኆት 2021, 10:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-15 13:39:22
7.4K viewsShegye Marie, 10:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ