Get Mystery Box with random crypto!

Medical Information- ጤና መረጃ®️🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ tenamereja — Medical Information- ጤና መረጃ®️🇪🇹 M
የቴሌግራም ቻናል አርማ tenamereja — Medical Information- ጤና መረጃ®️🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @tenamereja
ምድቦች: ጤና
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 41.15K
የሰርጥ መግለጫ

ሕክምና፣ መረጃ፣ ሥራ ቅጥር፣ የትም/ት ዕድል መረጃዎች ላይ የሚያተኩር ቻነል ነው።
መፍትሔው አለን!
Contact፡ @tenaye24
📱 0974512131
Facebook: facebook.com/tenamereja
🌿 ለማስታወቂያ- Advert your services
0974512131
@tenaye24

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 11

2023-05-12 20:54:16
Vacancy Announcements:-


Organization: Program for Appropriate Technologies in Health (PATH)

Minimum Experience: unspecified

Positions:-


1. Position: Data Collection Supervisors

Education: MSc or above in #public_health, epidemiology, medicine, or related field; with relevant experience

Location: Addis Ababa, Amhara, Oromia, Somali, Gambella

Required No: 5


2. Position: Qualitative Data Collectors

Education: MSc in health sciences; with relevant experience

Location: Addis Ababa

Required No: 5


3. Position: Quantitative Data Collectors

Education: BSc in health sciences; with relevant experience

Location: Addis Ababa

Required No: 5


Deadline: May 19 2023

Vacancy Details (all positions)
https://bit.ly/3VUl9NN


.
___
በጤና የሚወጡ የስራ ማስታወቂያ እና ጤና ነክ የሆኑ መረጃዎችን ለማግኘት join us
@Thequorachannel
2.2K views17:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 20:37:38 የጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የፊት እና የአፍ ውስጥ የቀዶ ህክምና ተደራሽ ለማድረግ በማሰብ ከግንቦት 5 -12/2015 ዓ.ም ከካናዳ (ቶሮንቶ ዩኒቨርሲቲ) በሚመጡ የፊት እና የአፍ ውስጥ ቀዶ ጥገና (oral and maxilofacial surgery) ስፔሻሊስቶች  ጋር በመተባበር  የቀዶ ህክምና አገልግሎት ስለሚሰጥ የሚከተሉትን የህክምና አይነቶች ችግር ያለባችሁ ታካሚዎች እንድትመዘገቡ እና የእድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ እናሳውቃለን፡፡

መመዝገብ የሚችለው የህመም አይነቶች፦

- የመንጋጋ መገጣጠሚያ እና የአፍ አለመከፈት ችግር
- የፊት አካባቢ የነርቭ ህመም
- የፊት አካባቢ እና የአፍ ውስጥ እባጮች ካንሰርን ጨምሮ
- የምራቅ አመንጪ እጢዎች ህመሞች
- የፊት እና የመንጋጋ አጥንት ስብራት
- የፊት አጥንቶች እድገት አለመመጣጠን እና የፊት መጣመም ችግር
- የፊት እና የመንጋጋ አጥንቶች በተፈጥሮዊና በጉዳት የሚከሰቱ የገጽታ ችግሮች
-የከንፈር እና ላንቃ መሰንጠቅ ችግር

መመዝገቢያ ቦታዎች፦

በጥቁር አንበሳ  ስፔሻሊዝድ ሆስፒታል ስኳር ማዕከል የጥርስ ህክምና ክፍል(1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር ቁ.14------+251913895471 ዶ/ር  ፌቨን ወይም ዶ/ር ቀመር +251910056584
በአ.አ ዩኒቨርሲቲ  የጥርስ ህክምና  ማዕከል(6ኪሎ) -----0966138504 ዶ/ር ዘርይሁን
@tenamereja
2.3K views17:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 18:55:28
Fellowship opportunity
2.9K views15:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 18:28:55 #Event

BETTEReHEALTH Regional eHealth Hub workshops in Tunisia (May 16-17) and Ethiopia (May 25-26)
http://betterehealth.eu/events
3.0K viewsedited  15:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 15:45:48
“There is no part of my life, upon which I can look back without pain.” - Florence Nightingale
3.7K views12:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 14:16:14 ONGOING OPPORTUNITIES AND EVENTS RELATED TO PUBLIC HEALTH, HEALTECH STARTUPS, DIGITAL HEALTH IN AFRICA

1.Digital Health Innovation Ecosystems Forum which will be held on 28th of Jan, 2024 in #Dubai
Link : https://lnkd.in/dxpQpqGc

2. 2O23 USAID Health Systems Strengthening case competition is now open!!
The Accelerator will conduct its second annual Health System Strengthening case competition in 2023.

Link: https://lnkd.in/dymXibby
Deadline : June 9th 2023

3. REQUEST FOR PROPOSALS: DIGITAL HEALTH WEEK SMALL GRANTS
APPLICATION DEADLINE: 31 May 2023
Apply : https://lnkd.in/gXp2bwmh

4. Call for Applications: African Public Health Emergency Management Fellowship – Africa CDC

Deadline: 20 May 2023
Apply: https://lnkd.in/gxb-kNXr

5. Apply to the fully funded Humanitarian Youth Forum

Deadline : 15-17 May 2023
Link: https://lnkd.in/dvmfgM6r

6. Open Call: Women in Research Essential Grant Writing Skills Programme - September/November 2023

Deadline: 12 May 2023
Link: : https://lnkd.in/dcmt6RBg

7. The Novartis Reimagining Healthcare Scholarship, 2023 - This scholarship offers access to the One Young World 2023 Summit in Belfast, United Kingdom, which takes place from 2 - 5 October.

Deadline: May 15, 2023.
Apply now:
https://lnkd.in/geB6Wc33

8. Tanzania Health Summit Abstract Submission - Submit your ideas and concepts for #THS2023. You can check out the scientific tracks or subtopics you can explore as you consider the abstracts to submit.

Deadline : July 15, 2023.
Details and submissions:
https://lnkd.in/dbxbp6wA


9. Call for Papers: Digital Health Interventions for Universal Health Coverage by Transform Health and Oxford Digital Health - Papers that present new evidence and rigorous evaluations of the (positive or negative) impact of digital health interventions and approaches in expanding the accessibility, affordability and quality of health services in LMICs, are needed.

Deadline : Sept 1 2023.
Details and submissions :
https://lnkd.in/grndUe-N
3.6K views11:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 12:07:52
የማህፀን በር ካንሰርን ለመከላከል የሚሰጥን ክትባት አስመልክቶ ያሉትን ጥያቄዎች በተወሰነ ደረጃ መልስ ለመስጠት እሞክራለሁ።

የማህፀን በር  ካንሰርን ለሚያመጣው የ HPV ቫይረስ የተዘጋጀ ክትባት አለ። ይህ ክትባት በ አግባብ ከተወሰደ ይህን ካንሰር በ 90% የመከሰት እድል ይቀንሳል።

እንደ ሀገር ይህ ክትባት እድሜያቸው 14 አመት ለሆኑ ሴቶች በተለያየ ጊዜ በተለያየ ቦታ ሲሰጥ ከርሟል።

ክትባቱ በአሁኑ ጊዜም በሆስፒታሎች እና በአንዳንድ ትምህርት ቤቶች 14 አመት ለሆኑ ሴቶች እየተሰጠ ነው።

የዓለም ጤና ድርጅት ከ9 እስከ 14 ዓመት የሆናቸው ሴቶች ሁሉ እንዲከተቡ ይመክራል።  በዚህ እድሜ ካልተከተቡ እስከ 25 አመት ድረስ መውሰድ ይቻላል።

ማሳሰቢያ
ክትባቱን የወሰደች ሴት ምርመራ አያስፈልጋትም ማለት አይደለም ፣  ምርመራው  በተባለው ጊዜ መቀጠል ይኖርበታል (ከዚህ ካንሰር ጋር የተያያዙ 19 የቫይረስ አይነቶች አሉ፣ ክትባት አላማ የሚደርገው ውስን እና  በአብዛኛው ጊዜ ከካንሰር  ጋር ተያያዥነት ያላቸውን  ነው።



ዶ/ር ኤሊያስ ጀማል
የማኅፀን እና ጽንስ ስፔሻሊስት
ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ፣ ሐረር



@tenamereja
3.6K views09:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 12:01:10
“ሕይወት እንደ ሸክላ” ሸክላነቱ ታይቷት ነበረ፤ ሔዳለች። ነፍስ ይማር!
3.0K views09:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 11:51:02
COC ተፈታኝ ለሆናችሁ የድግሪ ምሩቃን (በጤና ሳይንስ የተመረቃችሁ) በሙሉ!!!

COCን በአንድ ጊዜ ማለፍ ከፈለጉ በስርዓቱ ሰልጥነውና በብዙ ሺ ጥያቄዎቻችን ተለማምደው ይፈተኑ።

በኢትዮ ሜድካል ትሬዲንግ የስልጠና ማዕከል በመገኘት ዝግጅት ያድርጉ።

በ0921785903 ላይ በመደወል ይመዝገቡ። ውስን ሰልጣኞችን ስለምንቀበል ለመመዝገብ ይፍጠኑ።
#Ethio_medical_Training_plc
https://t.me/jossiale2022
2.1K views08:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 10:07:21 In Africa, digital health has become a vital bridge between patients and healthcare providers.

With the challenges of limited healthcare resources, inadequate healthcare facilities, and the high prevalence of infectious diseases in the region, digital health is providing innovative solutions to improve healthcare delivery and patient outcomes.

By leveraging digital health tools, we can improve healthcare delivery, enhance patient outcomes, and promote the overall health and wellbeing of the African population.
3.4K views07:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ