Get Mystery Box with random crypto!

Medical Information- ጤና መረጃ®️🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ tenamereja — Medical Information- ጤና መረጃ®️🇪🇹 M
የቴሌግራም ቻናል አርማ tenamereja — Medical Information- ጤና መረጃ®️🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @tenamereja
ምድቦች: ጤና
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 41.15K
የሰርጥ መግለጫ

ሕክምና፣ መረጃ፣ ሥራ ቅጥር፣ የትም/ት ዕድል መረጃዎች ላይ የሚያተኩር ቻነል ነው።
መፍትሔው አለን!
Contact፡ @tenaye24
📱 0974512131
Facebook: facebook.com/tenamereja
🌿 ለማስታወቂያ- Advert your services
0974512131
@tenaye24

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 12

2023-05-12 09:12:27
#ኢትዮ_ሜድካል_ትሬኒንግ_ሴንተር


           #CPD_CENTER

ለግንቦት ወር ብቻ!!!


              ➩ ሁለት ተከታታይ ስልጠናወችን
              ➩ እያንዳንዳቸው 15CEU የሚሸፍኑ
              ➩  ለሁለቱ ክፍያ 1500 ብር ብቻ
              ➩ ይሄ ማለት አንድ ስልጠና በነፃ (Free) ነው።
አሁኑኑ ይደውሉ!!!

0921785903
https://t.me/jossiale2022
https://t.me/ethiomedicaltrainingplc
2.3K views06:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 08:39:59
#CPD_በተመጣጣኝ_ክፍያ
#Title_Antimicrobial Drug Resistance Prevention- 15CEU CPD ግንቦት 6 /2015።
ለሁሉም ጤና ባለሞያዎች በሁሉም ክልሎችና ከተሞች ላላችሁ።
--------------------------------------------
Title =Antimicrobial Drug Resistance Prevention 15CEU
0968670067 Dr.Meron
0965412222
0941404444
0942404444
0462124400
    Organized By-(Ethio-American CPD center & Health Consultancy.)
We Are Committed To Excellence In Medical Trainings
-join our telegram channel
T.me/eahci
2.6K views05:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 05:21:40
===#የዶክተሩን_ህይወት_እንታደግ!!!!
...........................................................................
የቀድሞ የወላይታ ሊቃ ተማሪ ዶ/ር ታዴዎስ ሻሜቦ (ጠቅላላ ሐኪም)
በዚህ ሰዓት Gullian Barre Syndrome በሚባል በሽታ ታምሞ በሐዋሳ ሪፌራል ሆስፒታ ጽኑ ሕሙማን ክፍል (ICU) ገብቷል::

በዛሬ ዕለት የጽኑ ሕሙማን ክፍል ሐኪሞች በአስቸኳይ IVIG (immunoglobulin) የሚባል መድኃኒት እንድወስድ አዝዘዋል::

ይህም መድኃኒት በአሁኑ ሰዓት በገበያ 350 ሺህ ብር ይሸጣል።

እባካችሁ በምንችለዉ አቅም በአስቸኳይ ድጋፍ እናድርግ።
መልዕክቱ ሌሎች ጋር እንድደረስ ሼር እናድርግ!!!

1000218776292 እሸቱ ሻሜቦ (ወንድሙ)

ለበለጠ መረጃ

ደ/ር አበራ ኡርክያዉ :- 0949251686
ዶ/ር ናርዶር ቶማስ :- 0926567848
5.0K views02:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 21:43:05
ማስታወቂያ!
= = = =  =
ለጽሑፉ  ፈተና እንድትቀርቡ!
_ _ _ _ _ _ _ __ _ _ _ _ _
የወራቤ ኮ/ስ/ሆስፒታል በቁጥር ወ/ኮ/ስ ሆ3411/2015 በቀን 12/08/2015 ጠቅላላ ሀኪሞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ባወጣው ማስታወቂያ የስም  ዝርዝራችሁ የተገለፀው  ለጽሁፍ የተመለመላችሁ ስለሆነ በቀን 07/09/2015 ( ሰኞ )  ጠዋት 2፡30 ሰዓት ላይ በሆስፒታሉ የመሰብሰቢያ አዳራሽ እንድትገኙ እናስታውቃለን።
             @tenamereja
4.1K views18:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 07:28:34
ትምህርት
994 views04:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 07:27:37
የፈተና ጥሪ አለርት ሆስፒታል
05 (አምስት) ነርስ ፕሮፌሽናል l በቋሚነት ለመቅጠር መጋቢት 27/2015 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለሥራ ፈላጊዎች በወጣው ማስታወቂያ መሰረት ለውድድር ተመዝግባችሁ የመጀመሪያ ማጣሪያ ያለፋችሁ ረቡዕ ግንቦት 09/2015 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት የጽሁፍ ፈተና ስለሚሰጥ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት መታወቂያ በመያዝ ከሆስፒታሉ በስተጀርባ በሚገኘው ብሩህ ተስፋ የመጀመሪያና መለስተኛ ደረጃ ት/ቤት ቅጥር ግቢ እንድትገኙ እያሳሰብን፣ መታወቂያ ያልያዘ ተፈታኝ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልጻለን።
993 views04:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 06:22:49
በክልላችን ውስጥ ህጋዊ  እውቅና ያገኙ የተከታታይ ሙያ ማጎልበቻ (CPD) ማዕከላት ከዚህ ቀደም ካሳወቅናችሁ በተጨማሪ  ሜሪስቶፕ ኢትዮጵያ -ባህር ዳር ማዕከል  አንዱ ነው።   በድምሩ  21 የተከታታይ ሙያ ማጎልበቻ መስጫ ማዕከላት ያሉ ሲሆኑ በየዓመቱ የሚጠበቅባችሁን CEU ከነዚህ ተቋማት እንድትሰበስቡ እያሳስብን በሂደት ላይ ያሉት  ተቋማትን እውቅና  እንዳገኙ የምናሳውቅ ይሆናል።
1.3K views03:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 02:20:49
1.6K views23:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 02:13:09
1.2K views23:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 23:45:26
This week’s CPD training will be on Common Non-communicable Diseases (NCD-DM)                                                  https://t.me/kindsolution; https://t.me/KindsolutionCPD; kindplc.com                                                                                                           
Registration -- under way for the module with 15 CEU for all health professionals
Training starts: on Fri May 12, 2023 (ግንቦት 04፤ 2015 ዓ.ም)                                                       
There will be special discount for those who come in group.
For more information,

0964088888
0974012201
0974013301                                                                                                    
AA, Megenagna, Metebaber Building Office No (Main): 609
'Kindness and Quality Service' we always maintain
256 views20:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ